Tom Training Center
Статистика- Последний пост
- 28 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 986
- 1/48двое суток
- 2 275
- 1/72трое суток
- 2 454
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
We are honored to host Yonas Berhane Mewa, the visionary director behind over 11 hit movies including Hermela, Bale Taxiw, Yetezita Debdabe, Sile Fikir, Red Hand, and Mekaniku. He is also the prestigious founder and owner of the Gumma Film Awards. Come hear him discuss his incredible directing journey, industry insights, and creative process. When: Thursday, July 30 Time: 8:00 local time Where: Piasa Cathedral Compound, JPII College Don't miss this chance to learn from a master storyteller. See you there! https://maps.app.goo.gl/Z1jkVKACfoeeRbu49
ሰላም ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረትና በአጋር ተቋማት ትብብር በሚተገበረው Connect for Culture Africa (CfCA) ፕሮጀክት ስር የተዘጋጁትን ስድስት የአጭር ፊልሞች በይፋ የሚመረቁበትና በኢትዮጵያ የሥነ ጥበብና ባህል ዘርፍ ዙሪያ የውይይት የሚካሄድበት ዝግጅት ላይ በክብር ይጋበዛሉ። 📅 ቀን: ዓርብ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 ዓ.ም. (24 July 2026) 🕠 ሰዓት: 11:30 ከሰዓት – 2:00 ምሽት (17:30–20:00) 📍 ቦታ: VIDEO Bet Cinema፣ አዲስ አበባ https://maps.app.goo.gl/KQs4ZC6gtnDHhRSw8?g_st=ic ይህ መርሃ ግብር የሥነ ጥበብና የባህል ሚና በዲሞክራሲ፣ በዘላቂ ልማት እና በማህበራዊ ተሳትፎ ላይ ያለውን አስፈላጊነት በጋራ ለመወያየት የተዘጋጀ ነው። በመገኘትዎ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን። ለተጨማሪ መረጃ +251913617324 መሰረት ካሳ ሰላም ኢትዮጵያ
видео или голосовое, без подписи
ነገ ሐሙስ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት በአዲስ ሲኒማ የቶም አዋርድ ምርጥ ፊልም አሸናፊ የሆነው 23:59 ፊልም ለእይታ ይቀርባል። ከዚህም ቀጥሎ ፊልሙን የሰሩ ሰዎች ገለፃ በማድረግ ለውይይት ይቀርባሉ። የዚህ ልዩ መርሃግብር ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
видео или голосовое, без подписи
የአዲስ አበባ ሲኒማቤቶች አስተዳደር ልዩ የነባር ፊልሞች ፌስቲቫል አዘጋጅቷል። በፌስቲቫሉም ላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ጨምሮ የፊልም ተቋማት ስራቸውን ያስተዋውቃሉ። ተቃሟችንም ስራዎቹን ከማስተዋወቅ ባለፈ አንድ የዘንድሮ ቶም አዋርድ አሸናፊ ፊልም ለእይታ እና ለውይይት ይቀርባል። የቶም ሰልጣኞች እና ተመራቂዎች የህን ልዩ ፌስቲቫል ሜክሲኮ በሚገኘው አዲስ ሲኒማ በነፃ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።
ሰላም የዚህ ፎቶ ባለቤት ይህ መልዕክት ከደረሰህ ብታሳውቀን
https://youtube.com/playlist?list=PLQFrbTzeFf_QjTa-FMmRiKpCpeoMoojJi&si=xmhxcn_cWDz0ds6t
ማስታወቂያ ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ስልጠና የማይኖር መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
https://youtu.be/k1ApWQn5x08?si=6_sYkGgC7GG7tYk1
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
https://youtu.be/6RfjKYKhTyY?si=F0tn_busupea8mAF
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи