tgindex
Ras film production funs

Ras film production funs

Статистика
Последний пост
11 сент. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 047
+1 за 5 дн.
Сутки
+4
+0,38%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 191
20 постов
Вовлечённость
495,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 11 сент. 2025 г.40242из ras_film

    "ይኼው በቸርነቱ 2018 ደረስን ተገብቶን ሳይሆን በቸርነቱ በምህረቱነው ስንቶች ሞተዋል እንደወጡ ቀርተዋል ታመው አልጋ ላይ ዉለዋል እኛ ግን በእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይኼው ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን  ዘመን ለፍስሐ እድሜ ለንስሀ ለጨመረልን ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእውነት ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም አዲስአመት ተመኝው

  • "ይኼው በቸርነቱ 2018 ደረስን ተገብቶን ሳይሆን በቸርነቱ በምህረቱነው ስንቶች ሞተዋል እንደወጡ ቀርተዋል ታመው አልጋ ላይ ዉለዋል እኛ ግን በእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይኼው ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን  ዘመን ለፍስሐ እድሜ ለንስሀ ለጨመረልን ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእውነት ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም አዲስአመት ተመኝው

  • без подписи

  • https://youtu.be/vpN_DBcUq1c?si=2rZBpDrcu6LHdfok

  • без подписи

  • без подписи

  • ልጆቼ ስለምሰጡኝ ድጋፍ እና ቅዱስ ሐሳብ ሁሌም ክበሩልኝ ይሄንን የተቀደሰ ስራ አብሬአችሁ ስለሰራ አመሰግናቹኋለሁ።።።።🙏🙏🙏🙏

  • "ያገኘውን ሁሉ የሚበላ ሰው ጤናማ እንደማይሆን ሁሉ የሰማውን ሁሉ የሚወስድ ሰው አይምሮ የተበላሸ ይሆናል ፤ አንድ ግለሰብ በምግብ ቢመረዝ ቢበዛ ራሱን ነው የሚገለው። በሀሳቡ ቢመረዝ ግን ራሱን ብቻ ሳይሆን አከባቢን ያጠፋል ። አከባቢን ከማጥፋት ራሱን ለመታደግ አእምሮውንና ውስጡን ማፅዳት ይኖርበታል ። 🙏🙏 ምርጥ ቀን ይሁላችሁ 🙏🙏

  • без подписи

  • አዕምሮህ ውስጥ ምንድንነው የምትዘራው? መልካም ሀሳብ ወይስ መጥፎ ሀሳብ? አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ፤ የዘራኸውን ታጭዳለህ! ደጋግመህ ያሰብከውን ሀሳብ በህይወትህ ውስጥ በተግባር ይገለጣል። ከሚያበረታቱህ ሰዎች ጋር ብቻ ዋል ፤ በጎ ነገር ብቻ ስማ ፤ ብቻህን ስትሆን ራስህን አድንቅ ፤ እንደምትችል ለራስህ ንገረው ፤ አየህ ጠንካራ ስብዕና የሚገነባው እንደዚህ ነው። 💚💛❤ 🙏🙏ውብ ቀን ይሁንላችሁ🙏🙏

  • без подписи

  • #ውሎህን_ፈትሽ   አንድ ቀን ዝንብና ንብ እያወሩ በወሪያቸው መሀል ዝንብ ንብን እንዲህ ስትል ጠየቀቻት " ንብ ሆይ ለምንድነው የሰው ልጆች እኔን የሚጠሉኝ? ለምንስ ነው የሚጸየፉኝ ? ቤታቸው ስገባ ያባርሩኛል ይገድሉኛል። የሚጠጡት ነገር ላይ ከተገኘሁ ይደፉታል የሚበሉት ነገር ላይ ካረፍኩ ያረፍኩበትን ቦታ ያለውን እህል ቆርሰው ይጥሉታል:: አንቺን ግን እንደ እኔ አይገፉሽም እንደውም ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል ደግሞም መልካም ነገርን ተስፋ በማድረግ ደስታቸው እጥፍ ነው ለምንድነው?" ስትል ዝንብ ንብን ጥያቄዋን አቀረበች በዚህ ጊዜ ንብ እንዲህ አለቻት ☞ "ውሎሽ የት ነው?" ◽️◼️◽️◼️◽️◼️◽️◼️◽️◼️◽️◼️ ☞እንግዲህ እዚህ ጋር ቆም እንበል፣ ሰው ጠላን፣ ገፋን፣ ናቀን እያልን እንደ ዝንቧ ጥያቄን አዝለን ከምንጓዝ ውሏችንን በደንብ እንይ መቼም ማንም በጤፍ ማሳ ላይ ስንዴን አይጠበቅም። ስለዚህ ምንጊዜም:-ውድቀታችንን ለማረምም ይሁን ብርታታችንን ለማብዛት ውሏችንን እንቃኝ ምክንያቱም :-ሀሳባችን ስራችንን ስራችን ውጤታችንን ውጤታችን እኛነታችንን ይገልጽልናልና! 🙏🙏 አሪፍ ቀን ተመኘሁላችሁ🙏🙏

  • አዕምሮህ ውስጥ ምንድንነው የምትዘራው? መልካም ሀሳብ ወይስ መጥፎ ሀሳብ? አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ፤ የዘራኸውን ታጭዳለህ! ደጋግመህ ያሰብከውን ሀሳብ በህይወትህ ውስጥ በተግባር ይገለጣል። ከሚያበረታቱህ ሰዎች ጋር ብቻ ዋል ፤ በጎ ነገር ብቻ ስማ ፤ ብቻህን ስትሆን ራስህን አድንቅ ፤ እንደምትችል ለራስህ ንገረው ፤ አየህ ጠንካራ ስብዕና የሚገነባው እንደዚህ ነው። 💚💛❤አሪፍ ቀን ተመኘሁ🙏🙏🙏

  • 19 апр. 2025 г.11,2 тыс451

    💫✨💫✨💫✨💫✨💫✨💫✨        በስመ እግዚአብሔር ዘተሰብሐ ይኩን ለወአብጽሐነ ለዛቲ ዕለት።              💖💝💖 "ሞተ በሥጋ ወሞኦ ለሞት በመለኮቱ ወተንስአ ወሀበነ መዊኦ ዘለዓለም  ወሰበረ ቀኖተ ሞት ወኃበነ ዕፀ ሕይወት እንተ ይእቲ ትንሳኤ ቅድስት "                 ሃይማኖተ አበው ዘሳዊሮስ ፹፬~፵፫ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ✨ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ✨ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ✨ አሠሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ✨ ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሃ ወሰላም እንኳን  ለ2017 ዓ.ም በዓለ ትንሳኤ በሰላም  አደረሰዎ 💫✨💫✨💫✨💫✨💫✨💫✨

  • https://vm.tiktok.com/ZMBbbQGyf/

  • без подписи

  • እውነተኛ ለውጥ! አጎንብሰህ ስትለፋ ስትጥር ማንም ላያይህ ይችላል፤ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል! ብርታት ይጠይቃል! ትዕግስት ይጠይቃል! ፅናት ይጠይቃል! አየህ ወዳጄ ማንም ባላየህ ጊዜ ከጠነከርክ ሁሉም እያየህ ትሸለማለህ። 👌🙏አስገራሚ ቀን ተመኘንላችሁ🙏

  • ፅናት …… ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ልትሆን ትችላለክ…… በህይወትክ ፈተና ተደራርቦብክ ሊሆን ይችላል ምን አልባት "ዛሬማ በቃኝ" ብለክ ተስፋ ልትቆርጥ ተቃርበካል ። አንድ ጥያቄ እራስክን ጠይቅ "ከምትፈልገው ነገር ላይ ለመድረስ ምን ያህል ነው የቀረኝ" ብለክ ምን አልባት አንድ እርምጃ አንድ ሙከራ ቢሆንስ? 🙏መልካም ያማረ ተስፋ የተሞላበት ስኬታማ ቀን

  • без подписи

  • ነገ እንዲነሳብህ የማትፈልገውን ታሪክ አትስራ! የሠው ልጅ አሁን የደረሰበት ስኬት ላይ እንደሚደርስ ቢያዉቀው ኖሮ በህይወቱ በግድ የለሽነት ያጠፋቸውን ጥፋቶች በፍፁም አያደርጋቸውም ነበር ስለዚህ ወንድሜ ዛሬም ላይ ቆመህ ነገ የሚኖርህን ማንነት አታውቀውምና በተቻለህ መጠን መጥፎ ታሪክ  አታስቀምጥ መልካም ቀን ተመኘን 🙏