tgindex
በርኖስ ሁለገብ ኪነ-ጥበባት ስራ

በርኖስ ሁለገብ ኪነ-ጥበባት ስራ

Статистика

በርኖስ ሁለገብ የኪነጥበባት ድርጅት። ኑ በነፃ የኪነጥበብ ባለሙያ ይሁኑ። ከናንተ ሚጠበቀው መቶ መመዝገብ ብቻ ነው። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-✍️ ቲያትር እና ፊልም ✍️ሞዴሊንግ ✍️ዲዛይኒግ ✍️ሜካፕ ✍️ቮካል ✍️ባህላዊ ውዝዋዜ ✍️ማይንድ ሴት ኑ በነፃ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ በቁ እናድርጋቹ። ለበለጠ መረጃ በ0965676725 ይደውሉልን።

Последний пост
11 сент. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
510
+2 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,20%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
726
20 постов
Вовлечённость
142,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 11 сент. 2025 г.8933из ras_film

    "ይኼው በቸርነቱ 2018 ደረስን ተገብቶን ሳይሆን በቸርነቱ በምህረቱነው ስንቶች ሞተዋል እንደወጡ ቀርተዋል ታመው አልጋ ላይ ዉለዋል እኛ ግን በእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይኼው ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን  ዘመን ለፍስሐ እድሜ ለንስሀ ለጨመረልን ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእውነት ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም አዲስአመት ተመኝው

  • 1 июл. 2025 г.1 07721из ras_film

    без подписи

  • 19 июн. 2025 г.1 0402из ras_film

    без подписи

  • 10 июн. 2025 г.9081из ras_film

    ልጆቼ ስለምሰጡኝ ድጋፍ እና ቅዱስ ሐሳብ ሁሌም ክበሩልኝ ይሄንን የተቀደሰ ስራ አብሬአችሁ ስለሰራ አመሰግናቹኋለሁ።።።።🙏🙏🙏🙏

  • 4 июн. 2025 г.7221из ras_film

    "ያገኘውን ሁሉ የሚበላ ሰው ጤናማ እንደማይሆን ሁሉ የሰማውን ሁሉ የሚወስድ ሰው አይምሮ የተበላሸ ይሆናል ፤ አንድ ግለሰብ በምግብ ቢመረዝ ቢበዛ ራሱን ነው የሚገለው። በሀሳቡ ቢመረዝ ግን ራሱን ብቻ ሳይሆን አከባቢን ያጠፋል ። አከባቢን ከማጥፋት ራሱን ለመታደግ አእምሮውንና ውስጡን ማፅዳት ይኖርበታል ። 🙏🙏 ምርጥ ቀን ይሁላችሁ 🙏🙏

  • 8 мая 2025 г.75033из ras_film

    አዕምሮህ ውስጥ ምንድንነው የምትዘራው? መልካም ሀሳብ ወይስ መጥፎ ሀሳብ? አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ፤ የዘራኸውን ታጭዳለህ! ደጋግመህ ያሰብከውን ሀሳብ በህይወትህ ውስጥ በተግባር ይገለጣል። ከሚያበረታቱህ ሰዎች ጋር ብቻ ዋል ፤ በጎ ነገር ብቻ ስማ ፤ ብቻህን ስትሆን ራስህን አድንቅ ፤ እንደምትችል ለራስህ ንገረው ፤ አየህ ጠንካራ ስብዕና የሚገነባው እንደዚህ ነው። 💚💛❤ 🙏🙏ውብ ቀን ይሁንላችሁ🙏🙏

  • 26 апр. 2025 г.74431из ras_film

    #ውሎህን_ፈትሽ   አንድ ቀን ዝንብና ንብ እያወሩ በወሪያቸው መሀል ዝንብ ንብን እንዲህ ስትል ጠየቀቻት " ንብ ሆይ ለምንድነው የሰው ልጆች እኔን የሚጠሉኝ? ለምንስ ነው የሚጸየፉኝ ? ቤታቸው ስገባ ያባርሩኛል ይገድሉኛል። የሚጠጡት ነገር ላይ ከተገኘሁ ይደፉታል የሚበሉት ነገር ላይ ካረፍኩ ያረፍኩበትን ቦታ ያለውን እህል ቆርሰው ይጥሉታል:: አንቺን ግን እንደ እኔ አይገፉሽም እንደውም ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል ደግሞም መልካም ነገርን ተስፋ በማድረግ ደስታቸው እጥፍ ነው ለምንድነው?" ስትል ዝንብ ንብን ጥያቄዋን አቀረበች በዚህ ጊዜ ንብ እንዲህ አለቻት ☞ "ውሎሽ የት ነው?" ◽️◼️◽️◼️◽️◼️◽️◼️◽️◼️◽️◼️ ☞እንግዲህ እዚህ ጋር ቆም እንበል፣ ሰው ጠላን፣ ገፋን፣ ናቀን እያልን እንደ ዝንቧ ጥያቄን አዝለን ከምንጓዝ ውሏችንን በደንብ እንይ መቼም ማንም በጤፍ ማሳ ላይ ስንዴን አይጠበቅም። ስለዚህ ምንጊዜም:-ውድቀታችንን ለማረምም ይሁን ብርታታችንን ለማብዛት ውሏችንን እንቃኝ ምክንያቱም :-ሀሳባችን ስራችንን ስራችን ውጤታችንን ውጤታችን እኛነታችንን ይገልጽልናልና! 🙏🙏 አሪፍ ቀን ተመኘሁላችሁ🙏🙏

  • 24 апр. 2025 г.5961из ras_film

    አዕምሮህ ውስጥ ምንድንነው የምትዘራው? መልካም ሀሳብ ወይስ መጥፎ ሀሳብ? አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ፤ የዘራኸውን ታጭዳለህ! ደጋግመህ ያሰብከውን ሀሳብ በህይወትህ ውስጥ በተግባር ይገለጣል። ከሚያበረታቱህ ሰዎች ጋር ብቻ ዋል ፤ በጎ ነገር ብቻ ስማ ፤ ብቻህን ስትሆን ራስህን አድንቅ ፤ እንደምትችል ለራስህ ንገረው ፤ አየህ ጠንካራ ስብዕና የሚገነባው እንደዚህ ነው። 💚💛❤አሪፍ ቀን ተመኘሁ🙏🙏🙏

  • 19 апр. 2025 г.6532из ras_film

    💫✨💫✨💫✨💫✨💫✨💫✨        በስመ እግዚአብሔር ዘተሰብሐ ይኩን ለወአብጽሐነ ለዛቲ ዕለት።              💖💝💖 "ሞተ በሥጋ ወሞኦ ለሞት በመለኮቱ ወተንስአ ወሀበነ መዊኦ ዘለዓለም  ወሰበረ ቀኖተ ሞት ወኃበነ ዕፀ ሕይወት እንተ ይእቲ ትንሳኤ ቅድስት "                 ሃይማኖተ አበው ዘሳዊሮስ ፹፬~፵፫ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ✨ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ✨ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ✨ አሠሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ✨ ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሃ ወሰላም እንኳን  ለ2017 ዓ.ም በዓለ ትንሳኤ በሰላም  አደረሰዎ 💫✨💫✨💫✨💫✨💫✨💫✨

  • 19 мар. 2025 г.6182из ras_film

    እውነተኛ ለውጥ! አጎንብሰህ ስትለፋ ስትጥር ማንም ላያይህ ይችላል፤ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል! ብርታት ይጠይቃል! ትዕግስት ይጠይቃል! ፅናት ይጠይቃል! አየህ ወዳጄ ማንም ባላየህ ጊዜ ከጠነከርክ ሁሉም እያየህ ትሸለማለህ። 👌🙏አስገራሚ ቀን ተመኘንላችሁ🙏

  • 17 мар. 2025 г.6151из ras_film

    ፅናት …… ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ልትሆን ትችላለክ…… በህይወትክ ፈተና ተደራርቦብክ ሊሆን ይችላል ምን አልባት "ዛሬማ በቃኝ" ብለክ ተስፋ ልትቆርጥ ተቃርበካል ። አንድ ጥያቄ እራስክን ጠይቅ "ከምትፈልገው ነገር ላይ ለመድረስ ምን ያህል ነው የቀረኝ" ብለክ ምን አልባት አንድ እርምጃ አንድ ሙከራ ቢሆንስ? 🙏መልካም ያማረ ተስፋ የተሞላበት ስኬታማ ቀን

  • 8 мар. 2025 г.62041из ras_film

    без подписи

  • 7 мар. 2025 г.51411из ras_film

    ነገ እንዲነሳብህ የማትፈልገውን ታሪክ አትስራ! የሠው ልጅ አሁን የደረሰበት ስኬት ላይ እንደሚደርስ ቢያዉቀው ኖሮ በህይወቱ በግድ የለሽነት ያጠፋቸውን ጥፋቶች በፍፁም አያደርጋቸውም ነበር ስለዚህ ወንድሜ ዛሬም ላይ ቆመህ ነገ የሚኖርህን ማንነት አታውቀውምና በተቻለህ መጠን መጥፎ ታሪክ  አታስቀምጥ መልካም ቀን ተመኘን 🙏

  • ሠላም እንዴት ናችሁ ተማሪዎች ያው እንደሚታወቀው ከምርቃት በኃላ አንድ በዛ ያለ ወጣት የሚያሳትፍ  ፊልም እንደምንጀምር ተናግረን ነበር ሰለሆነም እራሴን በፊልሙ ላይ አሣትፋለሁ የምትሉ ሞዴሎች,,ዳንሰሮች,,ዲዛይነሮች,,,ቮካሎች እንዲሁም ሜካፕ አርቲስቶች መታችው ቅዳሜ ኦድሽን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከቀኑ ካለፈ በኃላ ለሚመጣ ቦታ የሌለን መሆኑን እንገልጻለን በርኖስ ሁለገብ የኪነ ጥበብ ቡድን,,

  • 10 февр. 2025 г.793из ras_film

    без подписи

  • 10 янв. 2025 г.98052из ras_film

    # ሚስት ባሏን ,,,,,,,,, #ሚስት_ባሏን_ልትፈትን! ፈለገች ከእኔ ተለይቶ ሲያድር ወይም ድንገት ከቤት ሲያጣኝ ምን ይሰማቸዋል?የሚለውን ለማወቅ አቀደችና ባሌቤቷ ከስራ በሚመለስበት ሰአት ጠብቃ አልጋ ስር ተሸሸገች።በብጣሽ ወረቀት ቤተሰቦቼጋ ሄጃለሁ።አልመጣም አትጠብቀኝ  የሚል ማስታወሻ  ፅፋ ኮሚዲኖ ላይ አስቀምጣ አልጋ ስር ገባች።ባል ወደቤት ሲገባ ባለቤቱ የለችም። ወረቀቱን አነበበና እሱም መልስ ጫር ጫር አድርጎ ወረቀቱን ያገኝበት ቦታ አስቀምጠው እና ልብሱን ቀይሮ እንደጨረሰ ሞባይሉን አንስቶ ሄሎ ሄሎ ፍቅሬ የእኔ ማር እዴት ነሽልኝ ዛሬ ምርጥ ጊዜ እናሳልፋለን።ባለቤቴ ቤተሰቦቿ ጋር ሄዳለች አትመጣም።......አንቺን ኮ ማር ነሽ .....እሷን ሳላገባ ባውቅሽ ኖሮ እሷን አላገባም ነበር....ከአምስት ደቂቃ በላይ አልቆይም ዝግጁ ሁነሽ ጠብቂኝ መጥቼ ወስድሻለሁ.......ባይ የኔ ጣፋጭ ብሎ ወሬውን ጨርሶ ተነስቶ ወጣ።ሚስት አልጋ ስር ሆና ቅጥል ብግንግን ብላለች ....ልክ እንደወጣች አፍናው የቆየችውን ለቅሶዋን አፈነዳችው .....ከዚያ ምንባቱ ነው ፅፎ ያስቀመጠው .....አለችና ወረቀቱን አንስታ ስታነበው ....ቂሎ ባንቺ ቤት መሸወድሽ ነው አይደል እግሮችሽን ገና ስገባ ነው ያየሁት .....በይ እራት ገዝቼ መጣለሁ እንባሽን ታጥበሽ ......እሽቅርቅር ብለሽ ጠብቂኝ  ። #🙏🙏አሪፍ ቀን ተመኘሁ🙏🙏🙏

  • 7 янв. 2025 г.60432из ras_film

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በደኅና አደረስችሁ! በዓለ ልደት ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላምና ፍቅርን ያሰፈነ፣ የትኅትና አባት ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም በበረት የተወለደበት ልዩ በዓል ነውና ደስ ይበለን፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት ይሆንልን ዘንድ ተምኘው።

  • 5 янв. 2025 г.547из ras_film

    без подписи

  • 1 янв. 2025 г.64033из ras_film

    ሳናውቅ አንፍረድ... በአንድ መንደር ውሰጥ ይኖር የነበረ አንድ ትልቅ አርቲስት ነበር ፤ ይኼም አርቲስት ስራዎቹን በመሸጥ የተሻለ ክፍያ ያገኛል። ታዲያ በአንድ ወቅት በአካባቢው የሚኖሩ ድሃዎች ተሰባስበው ወደ አንጋፋው አርቲስት ጋር በመሄድ እንዲህ አሉት፦ "አንተ ለምንድነው የአካባቢውን ሰዎች የማትረዳው? አንተ ከሁሉም የተሻለ ገቢ አለህ። ካንተ ያነሰ ገቢ ያላቸው ዳቦ ጋጋሪውና ባለ ልኳንዳው ስጋ ሻጩ ለአካባቢያችን ድሆች በነጻ ይሰጣሉ በማለት ጠየቁት?     አርቲስቱም ፈገግ አለ በሁኔታው ሰዎቹ  ግራ ተጋብተውና  ተናደው ጥለውት ወጡ። ነግርግን ሌላ ቀን ወደ ውጭ ሲወጣ ጠብቀው ደበደቡት ፤ እድሜው የገፋ ነበረና በዚያው ታሞ አንድ ጠያቂ እንኳ ቤቱ ሳይመጣ በዚያው ሞተ።     ሆኖም ከዚያም ቀን በኋላ ዳቦ ሻጩም ስጋ ሻጩም በነጻ መስጠት አቆሙ። የአካባቢው ሰዎች ግራ ቢገባቸው ምከንያቱን መጠየቅ ጀመሩ። ያገኙትም ምላሽ ያ አንጋፋው አርቲስት በየወሩ በነጻ እንድንሰጥ ብዙ ብሮችን ይሰጠን ነበር ፤ አሁን ግን ስለሞተ አገልግሎቱ መስጠት እንደማይችሉና  እንደተቋረጠ ተነገራቸው።     ብዙዎቻችን በሰዎች ላይ በቂ መረ8ዳት ሳይኖረን የተሳሳተ ግንዛቤ ሊኖረን ይችላል።   አንዳንዴ ነገሮች እንደምናየቸው አይደሉም በሰዎች ላይ ለመፍረድ አንቸኩል።

  • 30 дек. 2024 г.49722из ras_film

    መነቀፍ አይግረምህ ! ሰዎች አስተያየት መስጠታቸውን አያቆሙም ፣ ልክ ስላልሆንክ መታረም ስላለብህ ብቻ ሳይሆን ለእነርሱ ምቹ ስላልሆንክም ነው ለምን የሚሉህ ! ስለዚህ መገረም አቁም ለምን እንደዚህ አሉኝ አልረባም ልክ አልሰራውም ማለት ነው ብለህ አትጨነቅ ፈጣሪህን እያመንክ መንገድህን ቀጥል ! የሚጠቅምህን ግን አገናዝበህ ውሰድ ! ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊