tgindex
𝚃𝚒𝚕𝚕𝚊 -| 𝙵𝚒𝚕𝚖𝚜

𝚃𝚒𝚕𝚕𝚊 -| 𝙵𝚒𝚕𝚖𝚜

Статистика

👉 ጥላ ካስት እና ፊልሞች : ለፊልም ስራ ሙያተኞች ታስቦ የተከፈተ ገፅ ሲሆን በገፁ ላይም የተለያዮ የፊልም ስራ ማስታወቂያዎች ፤ የፊልም አለም መረጃዎች እና የፊልም ሁነቶች የሚዘገቡበት መድረክ ነው ። ✔️ ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ +251-9-46-03-49-40 ⚡️ ADDIS ABABA , ETHIOPIA ▹ Contact Address: @biniamkefaleg

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Музыка (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 758
+2 за 1 дн.
Сутки
−1
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 136
26 постов
Вовлечённость
64,6%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 26
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
252
1/48двое суток
288
1/72трое суток
311

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🔘( ድጋሚ የተለቀቀ ) ➺ ለዮቱዮብ ድራማ ካስት እፈልጋለሁ! 1 ሴት ዕድሜ 22 -25 -> ሀሙስ እና አርብ የምትችል ! -> ንግግር ላይ ጎበዝ የሆነች ፎቶ በዚህ ሊንክ ላኩልኝ  :         @BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 2 авг.1 043316

    🔘 ለሲኒማ ፊልም 📍 ረዳት ተዋናይ ሆና የምትሰራ ሙሉ ግዜ ያላት ሴት እፈልጋለሁ ። ( ከከተማ ውጪ ቀረፃ አለው ! ) -> ዕድሜ 22 - 25 -> ክፍያ አሪፍ ነው ! 😏ፎቶ በዚህ ሊንክ ላኩልኝ  :         @BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 👉 ስልኩ ያላቹሁ ሰዎች በውስጥ አሳውቁኝ ! ሊንክ ላኩልኝ  :         @BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 29 июл.1 16077

    ✔️ በቀሃ ፊልምስ ተዘጋጅቶ የቀረበው የሰርክአዲስ መጋቢያው መቀነት የተሰኘው ፊልም ቦሌ በሚገኘው ህፃናት እና ወጣቶች ቲያትር ሰኞ ሀምሌ 27 /2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ታላላቅ የፊልም ባለሙያዎች እና የክብር እንግዶች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ስነ -ስርዓት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል ። በመቀነት የታሰረ ህመም፡፡ አንድ መቀነት ሁለት እውነታ!  ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 27 июл.1 16165

    🔔ለተከታታይ ድራማ ወንድ ሜን ካስት ተዋናይ እንፈልጋለን ! ☑️ መስፈርቶች : ✔️የቆዳ ከለር ቀይ እና ሳቢ አቋም ያለው! ✔️እንግሊዝኛ ቋንቋ መናገር ጎበዝ የሆነ እና በትወና ልምድ ያለው! ✔️ሰኞ እና ማክሰኞ የሚችል በቂ ጊዜ ያለው! ✔️ዕድሜ ከ20 - 24 የሆነ ! 👤ከላይ የተቀመጠውን መስፈርት ምታሟሉ በውስጥ መስመር ሙሉ ፎቶ እና የሰራችሁትን ስራ ላኩልኝ በጣም ትልቅ ህይወታችሁን የሚቀይር ዕድል ነው እንዳያመልጣችሁ! ፎቶ በዚህ ሊንክ ላኩልኝ  :         @BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 18 июл.1 522813

    📍 ታላቅ የኦድሽን ጥሪ : 👉 ለአዳዲስ እና ነባር ተዋናያን በመሉ የፊታችን ቅዳሜ ሀምሌ 18 የትወና አቅም እና ፍላጎት ላላቸው ተዋናያን በመሉ ኦድሽን ተዘጋጅቷል ። 📍በሁሉም ዕድሜ ክልል የምትገኙ ተዋናያን ከታች በተቀመጠው አድራሻ እና ሰዓት በመገኝት ዕድሎን ይሞክሩ ይሳተፉ ! 🔺አድራሻ ፦ ከሃያት ወደ ጣፎ የሚወስደው መንገድ አደባባይ ሳይደርስ መለኛው ግሮሰሪ 🔺የኦድሽን ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ 11 ሰዓት 👤ሲደርሱ ይደውሉልን ! ስልክ : 0946034940 🕹ለተጨማሪ መረጃ  https://t.me/HabflixCasting ይቀላቀሉ!

  • 17 июл.1 444714

    #Casting_Call ✔️ በትወና አቁሙ እና ችሎታው ያላቹ ልጆች የፊታችን ቅዳሜ ሀምሌ 18 ለጀማሪ እና ነባር ተዋናያን ኦድሽን ጥሪ ተዘጋጅቷል ። ✔️ "ኖላዊን " ጨምሮ በብዙ የYoutube ተወዳጅ ድራማዎቹ ምናቀው M4 Film Production አዲስ ለሚጀምረው ተከታታይ ድራማ  የተዋናያን ኦድሽን አዘጋጅቷል ። ✔️ ዕድሜ ከ18 ጀምሮ በሁሉም ዕድሜ ክልል የምትገኙ ተዋናያን ከላይ በተቀመጠው አድራሻ እና ሰዓት በመገኝት ዕድሎን ይሞክሩ ! 🔺አድራሻ ፦ ከሃያት ወደ ጣፎ የሚወስደው መንገድ አደባባይ ሳይደርስ መለኛው ግሮሰሪ 🔺የኦድሽን ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት 👤ሲደርሱ ይደውሉልን ! ስልክ ቁጥር 0946034940 🕹ለተጨማሪ መረጃ  https://t.me/Tillafilms ይቀላቀሉ! መልካም ዕድል!!!! ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 🔘 ለተወዳጅ የዮቱዮብ ድራማ ካስት እፈልጋለሁ! 1 ሴት አና _1 ወንድ ዕድሜ 21 -24 -> ሰኞ እና ማክሰኞ የምትችል ! 😏ፎቶ በዚህ ሊንክ ላኩልኝ  :         @BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 13 июл.1 3364

    🔘 ለተወዳጅ የዮቱዮብ ድራማ ካስት እፈልጋለሁ! 1 ሴት አና _1 ወንድ ዕድሜ 21 -24 -> ሰኞ እና ማክሰኞ የምትችል ! 😏ፎቶ በዚህ ሊንክ ላኩልኝ  :         @BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 11 июл.1 345311

    ሰላም ቤተሰብ 👋 ▪️አብዛኞቻችሁ ለ አዲስ ተዋናዮች ዕድል አትሰጡም እያላችሁ ነበር እኛም በጥያቂያቹህ መሰረት አዲስ ለምንጀምረው ትልቅ ድራማ በርካታ ልጆችን ስለምንፈልግ እናንተን ለማሳተፍ ትልቅ ኦድሽን አዘጋጅተናል ▪️ኦድሽኑን ለመወዳደር አቅም እና ችሎታ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ቀድማችሁ ከታች ተመዝገቡ  ! 👉ዕድሜ ከ18 በላይ የሆኑ ብቻ ! ✅ Contact 👇 ↪️@BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 10 июл.1 30065

    ◾️እርቃኗ አዲስ ፊልም ▪️ ሁሉም ወላጅ ለልጁ ሊጋብዘው የሚገባ ለየት ያለ ሃሳብን የያዘ አሪፍ ፊልም በሚክያስ ዝናቡ ተፅፎ የተዘጋጀ ምርጥ የሲኒማ ፊልም ▪️ነገ ሐምሌ 4 ከቀኑ 11:30 ፍላሚንጎ ሕፃናት እና ወጣቶች ትያትር ቤት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል ! ✔️ማንም እንዳይቀር ተጋብዛቹሃል ! ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 9 июл.1 10210

    🎬 Editor ይፈለጋል ! 👉የምትሰሩ ልጆች አልያም የምታውቋቸው ልጆች ካሉ ሼር በማድረግ ዕድሉን እንዲጠቀሙ አድርጉ  ! ✅ Contact 👇 ↪️@BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 7 июл.1 136312

    😊 ሰላም የጥላ ፊልም ቤተሰቦች content creating ባላችሁበት ሆናችሁ ከውጭ ሀገር ድርጅት ጋር  በዶላር እየተከፈላችሁ መስራት ለምትፈልጉ ልጆች 😊 Content creator,blogger የሆናችሁ ወይ ደሞ በtheatrical art የተመረቃችሁ ይሄን Link ተጠቅማችሁ ማመልከት ትችላላችሁ : https://forms.gle/uWT4FmWqjcocNMQo6 📍ቦታ ሳይሞላባችሁ ፈጠን ፈጠን ብላችሁ አፕላይ አድርጉ። ትክክለኛ እና የተረጋገጠ ስራ መሆኑን አረጋግጫለሁ ! ▪️ ድንገት ያልገባችሁ ነገር ካለ ደሞ በዚህ የቴሌግራም ሊንክ 👉 በዚህ @Ayx170 አዋሯት ታግዛቹሃለች ። 😊 መልካም እድል ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 7 июл.1 112112

    🔺ስክሪፕት ፀሃፊ ይፈለጋል ! 👉 ከዚህ በፊት ድራማዎችን ፅፎ የሚያውቅ እና ልምድ ያለው በቋሚነት ስክሪፕት የሚፅፍ ጎበዝ ፀሀፊ ይፈለጋል ። 📍ከታች ባለው አድራሻ አናግሩኝ :     ↪️@BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 6 июл.1 00019

    🔘 ለተወዳጅ የዮቱዮብ ድራማ ቋሚ ካስት እፈልጋለሁ! ሴት ዕድሜ 21 -24 -> ሰኞ እና ማክሰኞ የምትችል ! 😏ፎቶ በዚህ ሊንክ ላኩልኝ  :         @BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 4 июл.1 04517

    ሰላም ቤተሰብ 👋 ▪️አብዛኞቻችሁ ለ አዲስ ተዋናዮች ዕድል አትሰጡም እያላችሁ ነበር እኛም በጥያቂያቹህ መሰረት አዲስ ለምንጀምረው ትልቅ ድራማ በርካታ ልጆችን ስለምንፈልግ እናንተን ለማሳተፍ ትልቅ ኦድሽን አዘጋጅተናል ▪️ኦድሽኑን ለመወዳደር አቅም እና ችሎታ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ቀድማችሁ ተመዝገቡ ! 👉ዕድሜ ከ 22 በላይ የሆኑ ብቻ ! ለፎቶ @Actormenge12 Join ቻናላችንን 👇👇👇 https://t.me/MKcast24

  • 2 июл.1 17118

    👉 ለነገ 3 ካስቶች እፈልጋለሁ ባትሰሩም ችግር የለም ፍቅሩ ካላቹሁ ! 👇 ፎቶ ላኩልኝ @BiniamkefaleG @BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 1 июл.1 0713

    📍ለነገ ለሾርት የዮቱብ  ድራማ 3 ካስቶች እፈልጋለሁ ! 1.ወጣት ሴት ቀይ ዕድሜ 22 - 25 2.ወጣት ሴት ዕድሜ 18 -22 3.ወጣት ወንድ 25 - 27 👉 ፎቶ ላኩልኝ ከዚህ በፊት የሰራችሁትም ስራ ካለ ሊንክ ላኩልኝ @BiniamkefaleG @BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 1 июл.1 2906

    📍ለነገ ለሾርት የዮቱብ  ድራማ 3 ካስቶች እፈልጋለሁ ! 1.ወጣት ሴት ቀይ ዕድሜ 22 - 25 2.ወጣት ሴት ዕድሜ 18 -22 3.ወጣት ወንድ 25 - 27 👉 ፎቶ ላኩልኝ ከዚህ በፊት የሰራችሁትም ስራ ካለ ሊንክ ላኩልኝ @BiniamkefaleG @BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

  • 28 июн.1 12033

    🔘 ለዮቱዮብ ድራማ ኮረስ ካስት እፈልጋለሁ ! 1 ሴት እና 1 ወንድ (ዲያሎግ አለው ) 😏ፎቶ በዚህ ሊንክ ላኩልኝ  :         @BiniamkefaleG ×------------------------------------× https://t.me/TillaFilms https://t.me/TillaFilms

𝚃𝚒𝚕𝚕𝚊 -| 𝙵𝚒𝚕𝚖𝚜 — tgindex