- Последний пост
- 2 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 297
- 1/48двое суток
- 340
- 1/72трое суток
- 367
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ጎበዝ አካውንታንት ሴት ለቡ አካባቢ የኮምፒዩተር ብቃት ያላት ሂሳብ አያያዝ የምትችል ለለቡ ቅርብ የሆነች ገቢዎች ጉዳይ ማስፈፀም የምትችል ልምድ ያላት cvላኪ 👇👇👇👇 @yenehyab19 👆👆👆👆
አስተማሪ ላፍቶ አከባቢ ይፈለጋል። ስራው አስተማሪ ልምድ ያስፈልጋል ሴት ብቻ ቤት ውስጥ home school ልጆችን ማስተማር cv ላኩ 👇👇👇👇 @yenehyab19 👆👆👆👆
ሰቨን ኢለቭን ቢዝንስ ኃ.የተ.ግል ማህበር የስራው መደብ፦ ሱፐርቫይዘር (supervisor) ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ብዛት፦ 2 ※ በሱፐርማርኬት የስራ ልምድ ያለው የስራው መደብ ጁንይር አካውንታንት ※ ብዛት 1 ※ ልምድ፡ ቢያንስ 1አመት በፒችትሪ የሰራ/ች የአካውንቲንግ ህግን የሚያቅ ※ ደመወዝ፦ በስምምነት ※ የስራ ቦታ፦ ጦርሃይሎች ሞቢል ምንአየ ህንጻ ፊት ለፊት ለማመልክት 0930105445 / 0911251489
Mango Addis | ማንጎ አዲስ የወንድ ልብስ ሞዴል እንፈልጋለን! የስራ መደብ፦ ወንድ የቪዲዮ ሞዴል (Casting Call) ለምናዘጋጃቸው የቪዲዮ ስራዎች የሚሆኑ ሞዴሎችን እንፈልጋለን። መስፈርቶች፦ ※ ቁመት፦ 160 ሳ.ሜ እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ※ የሰውነት ቅርጽ፦ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የምታደርጉ (physically fit)፤ ጡንቻማ የሰውነት ቅርጽ ያላቸው ተመራጭ ናቸው ※ ጽዳትና አኳኋን፦ የግል ንጽህናን የጠበቀ፣ የፀጉርና የፂም አቆራረጡ የተስተካከለ well-groomed ※ በካሜራ ፊት፦ በካሜራ ፊት ሙሉ በራስ መተማመን ያላችሁ ※ የሰዓት አክባሪነት፦ ለስራው የሚሰጠውን ሰዓት በአግባቡ የሚያከብርና በሰዓቱ የሚገኝ ማሳሰቢያ፦ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን። ለመመዝገብ ሙሉ ፎቶ፣ ቁመት እና ስልክ ቁጥር በ ቴሌግራም @sol_mike ይላኩ።
📢 JOB VACANCY ANNOUNCEMENT We are currently hiring talented and passionate individuals to join our growing team! 🎥 Position 1: Live Streamers (10 Positions) Requirements: • Confident in front of the camera • Good English communication skills • Energetic, engaging, and entertaining personality • Ability to interact with online audiences • Dancing talent is a plus 💃 • Previous experience is an advantage (not required) Responsibilities: • Host live streaming sessions • Engage and grow audience • Represent the brand in a positive way Salary 15000-20000 💄 Position 2: Makeup Artist (1 Position) Requirements: • Skilled in professional makeup (beauty, glam, or creative) • Knowledge of different skin types and products • Creative and up-to-date with trends • Portfolio or sample work required Responsibilities: • Create different looks based on themes or needs . Punctuality is a must Salary 10000 ⸻ 💃 Position 3: Dance Teacher (1 Position) Requirements: • Skilled in modern or trending dance styles & cultural • Ability to teach and guide beginners • Energetic and motivating personality • Experience is preferred ⸻ Location: Addis Ababa bola Dembel Employment Type: Fulltime @miyan_p4
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የስራ ማስታወቂያ ! የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። አመልካቾች የስራው ዝርዝር እና ማመልከቻ ቦታ ሚያዚያ 10 /2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው እትም ላይ እና በተቋማችን ማህበራዊ ድህረ - ገፅ ላይ ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘት በቴሌግራም ቻናል ላይ ይመልከቱ፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
📢 ክፍት #የስራ ቦታ #ለአካውንታንት ባለሙያዎች ❗ ✨ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ ልምድ ያላቸዉን አካውንታቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 👉 ብዛት: 2 👉 ፆታ : ሴት 👉 ስራ ልምድ : በአካውንቲግ የተመረቀች እና peachtree system ቢያንስ 1 ዓመት የሰራች 👉 ተያዥ እና ሙሉ የትምህርት ማስረጃ የምታቀርብ 👉 ደሞዝ : በድርጅቱ scale መሰረት 👉 አመልካቾች CV ለመላክ ይሄንን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇👇 @biruhkidsclinic ወይም 0963555552 ላይ ይጠቀሙ 👉 የስራ ቦታ : ብሩህኪድስ የህፃናት ክሊኒክ ጦርሃይሎች አጉስታ መታጠፍያ
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ *Profession - Nurse (level 4 or diploma) * Required - 1 *Experiance - 0 *Place of work - Osler dermatovenerology Speciality Clinic, * Address - CMC, Meri * Salary - Negotiable Interested applicants can send their CV with contact information using the folloing telegram link @LEKETERO
видео или голосовое, без подписи
ሹፌር I Company: Dashen Bank Employment: #FullTime | #Permanent Place of Work: Mekelle Deadline Date: April, 16/2026 የስራ መዘርዝር - መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ - በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች - ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት ተፈላጊ የስራ ልምድ - ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት Related Jobs: Automotive | Driving
ሴት ፀሀፊ የቢሮ ረዳት ለጀሞ ቅርብ የሆንሽ 12 ክፍል በላይ ኮምፒዩተር በአግባቡ መጠቀም የምትችይ cv
ኤዲተር ሴት ወንድ ለ ጀሞ ቅርብ የሆናችሁ ደሞዝ በስምምነት cv ላኩ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የስራ ማስታወቂያ በአንድነት ፓርኮች
የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን ሴት አድራሻ Bole ambassador hotel የስራ ቀን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ጠዋት 2:30 እስከ ማታ 1:30 ደሞዝ 8000 ብር ልምድ ግዴታ ነው 👆 አንብቡት @rich_rachel👈 በዝህ አዋሩን
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ *Profession - Nurse BSC or diploma * Required - 2 *Experiance - 6 month and above *Place of work - Osler dermatovenerology Speciality Clinic, * Address - CMC, Meri * Salary - Negotiable Interested applicants can send their CV with contact information using the folloing telegram link @LEKETERO
ድርጅት kurtta kids cloth የስራው አይነት sales ተፈላጊ 5 female sales የትምህርት ደረጃ 12 + የስራ ቦታ ለቡ ሾላ ቤተል ቦሌፊጋ 0991696969 ደውሉና ተመዝገቡ