tgindex
Alex casting & film production ♈️ (አሌክስ )ካስቲንግ ️️

Alex casting & film production ♈️ (አሌክስ )ካስቲንግ ️️

Статистика
@alexcasting1английский

ÆX ©asting 🎙️🗣️🎙️Vocal and acting training 🎭 🗣️ Casting 🎬 film 🎥 Advertising 📽 🎶music clip Please send your... photo: Name: Age: Number: Address: @Al_as13_7

Последний пост
18:36
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 251
+17 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
742
22 постов
Вовлечённость
59,3%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
313
1/48двое суток
358
1/72трое суток
386

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 18:3615116

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የተዋንያን ጥሪ (Casting Call)የምስራች! በ«ባማካሽ» እና «የአርበኛው ልጅ» ስራዎቹ የምናውቀው ወንድማችን በበሰለና አዲስ የፊልም ፕሮጀክት ሊመጣ በዝግጅት ላይ ይገኛል። ስለሆነም ለዚህ ታላቅ ፊልም የሚመጥኑ ብቃት ያላቸው ተዋንያንን አወዳድሮ ማሳተፍ ይፈልጋል። የሚፈለጉ ተዋንያን መስፈርት ሴት ተዋንያን (ብዛት፡ 3)እድሜ፡ ከ 22 እስከ 27 ዓመት እድሜ፡ 45 ዓመት ወንድ ተዋንያን እድሜ፡ ከ 35 እስከ 40 ዓመት ለማመልከት የሚያስፈልጉ መረጃዎች ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ሙሉ በሙሉ አሟልታችሁ መላክ ይኖርባችኋል። አንድ መረጃ የጎደለው ማመልከቻ በፍጹም አስተናጋጅነት አያገኝም። ሙሉ ስም ስልክ ቁጥር አድራሻ እድሜ ፎቶግራፎች፡ ምንም አይነት ሜካፕ፣ የፊት ማስጌጫ ወይም ፊልተር ያልተጠቀመ ግልጽ ፎቶአሁናዊ ቁመናችሁን እና አካላዊ ብቃታችሁን ሙሉ በሙሉ የሚያሳይ ፎቶበInternational Photo Pose አነሳስ ስታንዳርድ መሠረት የተነሱ ፎቶዎች📲 ምዝገባው ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ስለሆነ መረጃችሁን አሁኑኑ አዘጋጅታችሁ ላኩ! መልካም እድል! @Al_as13_7 https://t.me/alexcasting1

  • 9 июл.67123из et_cam

    📢 WE'RE HIRING – COLD CALL AGENTS Et-CAM Digital Marketing Agency 📍 Addis Ababa (Remote , Work from Anywhere) 🕒 Part-Time / Freelance Your Responsibilities ✔ Call potential business clients ✔ Introduce ET CAM's digital marketing services ✔ Book qualified appointments for our sales team ✔ Maintain consistent daily outreach and follow up with prospects What We Offer ✅ Commission for every qualified appointment you book ✅ Free training and ongoing support ✅ Flexible working hours ✅ Work from anywhere ✅ Growth opportunities based on performance Requirements ✔ Strong communication and persuasion skills ✔ Confidence when speaking with new people ✔ Consistency and commitment to making calls every day ✔ Self-discipline and reliability ✔ Smartphone and stable internet connection ✔ Experience is a plus, but not required To Apply — send both: 1️⃣ Your CV 2️⃣ A voice note (under 1:30) showing your cold-call pitch 📩 Send to: @etcamcontact 📅 Deadline: July 12

  • እሁድ ሰኔ 28 ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በሚኖረን ፕሮግራም ላይ የሙሴ ጸሊምን አጭር ፊልም እንመለከታለን! በዲያቆን ኢዩኤል ሃብታሙ በአባ ሙሴ ጸሊም ዙሪያ የሚቀርበውን ዳሰሳ እንከታተላለን! ቲኬትዎን ቀድመው በመቁረጥ የዚህ ልዩ የሲኒማ ምሽት አትራፊ ይሁኑ! https://forms.gle/su1ZSa3daAvmUDqx9

  • https://youtu.be/zTDxNBveT6A?si=a9MlNJGof_uPFV-z 🔥🔥 giveaway  🔥🔥🔥 ተዘጋጅቷል ቤተሰብ ያቤፅ ሚዲያ ይህንን ዩቲዩብ ሰብስክራይብ  በማድረግ ስክሪንሻት ለሚልኩልን እንዲሁም የመጀመርያው መዝሙር አይተው ላይክ አድርገው ኮሜንት ላደረጉ ኮሜንት የምታደርጉት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን  ከ AFP ብቻ ብላችሁ ፃፉ ለ አሸናፊዎች የመጀመርያው አሸናፊ 1500 ሁለተኛ አሸናፊ 1000 ሶስተኛ አሸናፊ 500 ብር ሽልማት ተዘጋጅቷል   ሼር እንዲሁም ብዙ ሰብስክራይብ ላስደረገ ለ አንድ ሰው ደግሞ 1000 ብር ይሸለማል ሁላችሁ ተሳተፉ  ስክሪንሻት መላካችሁ  እንዳትረሱ

  • 🔥🔥 giveaway 🔥🔥🔥 ተዘጋጅቷል ቤተሰብ ያቤፅ ሚዲያ ይህንን ዩቲዩብ ሰብስክራይብ በማድረግ ስክሪንሻት ለሚልኩልን እንዲሁም የመጀመርያው መዝሙር አይተው ላይክ አድርገው ኮሜንት ላደረጉ ኮሜንት የምታደርጉት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከ AFP ብቻ ብላችሁ ፃፉ ለ አሸናፊዎች የመጀመርያው አሸናፊ 1500 ሁለተኛ አሸናፊ 1000 ሶስተኛ አሸናፊ 500 ብር ሽልማት ተዘጋጅቷል ሼር እንዲሁም ብዙ ሰብስክራይብ ላስደረገ ለ አንድ ሰው ደግሞ 1000 ብር ይሸለማል https://youtu.be/Earx7WPwsiU?si=2REnw-uhU_TOpK2Z ሁላችሁ ተሳተፉ ስክሪንሻት መላካችሁ እንዳትረሱ

  • አስቸኳይ ካሜራ ማን ለ ጦርሀይሎች ቅርብ የሆነ አሁኑኑ በውስጥ አናግሩኝ

  • ለቀረፃ የሚሆን old house ያላችሁ ፎቶ ላኩልኝ የድሮ ቤት

  • እጅግ ልብን የሚመስጥ ዝማሬ ተነሽ ኢትዮጵያ ለፀሎት ወንድማችን ዘማሪ ታለጌታ ወግደረስ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ወንድማችንን ደግፉ https://youtu.be/LYx165IHtZ8?si=GervBb4VBGKocmuN እኔበም በፕሮዳክሽን ተሳትፌበታለሁ ሙሉ ዝግጅቱ በኔ ተዘጋጅቶ ቀርባል አስተያየታችሁንም እጠብቃለሁ

  • 📲ቀጣይ ሳምንት እዚህ App ላይ Register ማድረግ ይቆማል እየተባለ ነው ቀጥታ ወደ Listing process ሊያመሩ ነው ... 🔥 ☑️ አሁኑኑ አፑን አውርዱና 750$ ተቀበሉ ይሄ 750$ List በሚደረግበት ሰዓት 75$ ያወጣል ከ12,000 ብር በላይ ➡️ App Download Link: 👇👇 https://w.verivault-chain.net/apk/kwtcn/kwtcn.apk 💥 750$ ለማግኘት ይሄንን invitation code የግድ አስገብታችሁ መመዝገብ አለባችሁ👇👇 ➡️ Invitation Code:  56SVA0

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለ ፎቶ እና ቪዲዮ ማስታወቂያ ሞዴሎች እንፈልጋለን ሰላም ለናንተ ይሁን እንደምን አላችሁ ? ሞዴሎች ለፎቶ እና ቪዲዮ ማስታወቂያ ሰለምንፈልግ ጥራት ያለቸው ምስሎች እንዲሁም የተሟላ መረጃ ላኩልን ሁሌም ማስታወቂያ ስንለቅ የተሟላ መረጃ ላኩ ፎቶ ብቻ ብትልኩልን ምላሽ አንሰጥም portfolio አዘጋጁ እንደ ባለሞያነታችሁ ጥንቁቅ ሁኑ ሌሎች ስራዎች ለመስራትም ይረዳቹሀል በዚህ ዙርያ እንዳማክራችሁ ከፈለጋችሁም inbox አድርጉልኝ @Al_as13_7

  • ተወዳጆች እንደምን ሰነበታችሁ የተመረጣችሁ ተዋንያን በውስጥ መልእክት አስቀምጠንላቹሃል ስክሪፕት አሁን እንልክላቹሀለን አንድ እናት ካራክተር እንፈልጋለን እድሜ ከ 50 በላይ የሆነች ኦርቶዶክስ የሆነች ይህ መንፈሳዊ ድራማ ሰለሆነ ነው🙏

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሰላም ተወዳጆች እንደምን ቆያችሁ ከረጅም አድካሚ ጉዞ በኋላ ወደ ስራ ተመልሰናል አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎች ለቀረፃ አዘጋጅተን አብረውን የሚሰሩ እየተጠባበቅን እንገኛለን ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ከ 18 አመት በላይ የሆናችሁ ስክሪፕት መሸምደድ የምትችሉ በውስጥ መስመር ሰም እድሜ አድራሻ ስልክ ፎቶ አስቀምጡልን የምትልኩልን ፎቶ ምን አይነት ማስዋቢያ ሳትጠቀሙ መሆን አለበት @Al_as13_7

  • видео или голосовое, без подписи

  • 25 мая1 2492

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 мая1 0662

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Alex casting & film production ♈️ (አሌክስ )ካስቲንግ ️️ — tgindex