Hoora cast/talent Factory
СтатистикаHOORACAST Where raw talent becomes real stars. ⭐ 🎭 Acting 🎤 Hosting 📱 Content Creation 🎬 Digital Entertainment This is bigger than social media. This is a movement. Follow now & grow with us. 🚀
- Последний пост
- 17:26
- Последнее чтение
- 00:46
- Постов за неделю
- 38
- Всего постов
- 96
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Видео (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 440
- 1/48двое суток
- 504
- 1/72трое суток
- 543
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📢 የተከበራችሁ የHOORAፍሌክስ ፋውንደሮች፣ በዚህ ወር ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረግን መሆናችን ይታወቃል። የተለያዪም የኮሚሽን ክፍያዎችን በከፊል (Partial ) ACTIVE ሆናል ። እስካሁን ያሳያችሁትን ጥሩ እንቅስቃሴና ተሳትፎ በከፍተኛ አድናቆት እየተመለከትን። የኮሚሽን ክፍያችሁ በሕጋዊና በፋይናንስ ስርዓት እንዲፈጸም፣ የፋውንደር ውላችሁን መፈረም አስፈላጊ ነው። 📍 ስለዚህ ነገ እና ከነገ ወዲያ ወደ ቢሯችን በአካል በመገኘት ውላችሁን እንድትፈርሙ በአክብሮት እናሳስባለን። 💰 እንዲሁም የHOORA COIN ጥቅማችሁን ለማግኘት በየቀኑ Claim ማድረጋችሁን አትዘንጉ። ⚠️ ማሳሰቢያ: በተጠቀሰው ቀን ውስጥ ውላቸውን ያልፈረሙ ፋውንደሮችን በተመለከተ፣ ለሥራ ቅልጥፍና፣ ሥርዓት እና ጥራት ሲባል ማኔጅመንቱ አስፈላጊውን ውሳኔ ይወስዳል። ስለዚህ በተወሰነው ጊዜ ውላችሁን በመፈረም ሂደቱን እንድታጠናቅቁ እንጠይቃለን። HOORAፍሌክስ ማኔጅመነት ቡድን
በHOORA CAST አዲሱ የባለተሰጥኦ ዳታቤዝ ላይ የተመዘገቡ ባለተሰጥኦዎችን በይፋ ማስተዋወቅ ጀምረናል! ዛሬ የምናስተዋውቃችሁ፦ 🌟 ፎቶግራፈር እና ተዋናይ ዬሃንስ ጋሻው ይህ የእርስዎ ፕሮፌሽናል መገለጫ ነው። ስራዎችዎን፣ ተሰጥኦዎን እና ማንነትዎን ለፕሮዳክሽኖች፣ ለዳይሬክተሮች፣ ለማስታወቂያ ድርጅቶች እና ለካስቲንግ ባለሙያዎች ያሳዩ። 🔗 ፕሮፋይሉን ይመልከቱ፦ https://hooracast.com/p/yohannes-gashu እርስዎም በHOORA CAST የተመዘገቡ ከሆነ፣ የራስዎን ፕሮፋይል በማጋራት የግል ብራንድዎን ይገንቡ። 🎭 HOORA CAST Where Future Stars Begin.
видео или голосовое, без подписи
🌟 ለሁራ ባለተሰጥዋ! 🌟 አንቺ ተራ ፊት አይደለሽም፤ የምትበሪ ኮከብ ነሽ! ✨ የራስሽን ተሰጥኦ አትደብቂ፤ ለዓለም አሳይው። እያንዳንዱ የምታጋሪው ፕሮፋይል አዲስ ዕድል፣ አዲስ ሥራ እና አዲስ ጉዞ ይከፍትልሻል ። 🎬 ዛሬ የምናስተዋውቃችሁ፦ 🌸 ፎቶ ሞዴል እና ተዋናይ ፅዮን ካሱ አበራ 🔗 ፕሮፋይሏን ይመልከቱ፦ https://hooracast.com/p/tsion-kassu-abera ራስሽን አስተዋውቂ። ተሰጥኦሽን አሳይ። ዕድልሽን ፍጠሪ። 💫 HOORA CAST Where Future Stars Begin.
видео или голосовое, без подписи
በHOORA CAST አዲሱ የባለተሰጥኦ ዳታቤዝ ላይ የተመዘገቡ ባለተሰጥኦዎችን በይፋ ማስተዋወቅ ጀምረናል! ዛሬ የምናስተዋውቃችሁ፦ 🌟 ጋዜጠኛ የመድረክ መሪ እና ተዋናይ ቴውድሮስ ማሩ ይህ የእርስዎ ፕሮፌሽናል መገለጫ ነው። ስራዎችዎን፣ ተሰጥኦዎን እና ማንነትዎን ለፕሮዳክሽኖች፣ ለዳይሬክተሮች፣ ለማስታወቂያ ድርጅቶች እና ለካስቲንግ ባለሙያዎች ያሳዩ። 🔗 ፕሮፋይሉን ይመልከቱ፦ https://hooracast.com/p/tewodros-maru እርስዎም በHOORA CAST የተመዘገቡ ከሆነ፣ የራስዎን ፕሮፋይል በማጋራት የግል ብራንድዎን ይገንቡ። 🎭 HOORA CAST Where Future Stars Begin.
видео или голосовое, без подписи
በHOORA CAST አዲሱ የባለተሰጥኦ ዳታቤዝ ላይ የተመዘገቡ ባለተሰጥኦዎችን በይፋ ማስተዋወቅ ጀምረናል! ዛሬ የምናስተዋውቃችሁ፦ 🌟 ሞዴል እና ተዋናይ ዮሃንስ ንጉሱ ይህ የእርስዎ ፕሮፌሽናል መገለጫ ነው። ስራዎችዎን፣ ተሰጥኦዎን እና ማንነትዎን ለፕሮዳክሽኖች፣ ለዳይሬክተሮች፣ ለማስታወቂያ ድርጅቶች እና ለካስቲንግ ባለሙያዎች ያሳዩ። 🔗 ፕሮፋይሉን ይመልከቱ፦ https://hooracast.com/p/yohanes-ngusu እርስዎም በHOORA CAST የተመዘገቡ ከሆነ፣ የራስዎን ፕሮፋይል በማጋራት የግል ብራንድዎን ይገንቡ። 🎭 HOORA CAST Where Future Stars Begin.
ስለ ኢትዮጵያ ፊልም እና የሁራፍሌክስ - ሁራ ካስት ሚና ኢትዮጵያ በአፍሪካ በፍጥነት እያደጉ ከሚገኙ የፊልም ኢንዱስትሪዎች መካከል አንዷ ናት። የአገሪቱ ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ እና የሕዝቦች ብዝሃነት ለዓለም የሚነገሩ ታሪኮችን የሚያመነጩ ታላቅ ሀብቶች ናቸው። በየዓመቱ ብዙ ፊልሞች እየተመረቱ ሲሆን፣ ወጣት ዳይሬክተሮች፣ ፕሮዲውሰሮች፣ ተዋናዮች እና የፊልም ባለሙያዎች ኢንዱስትሪውን ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ በትጋት እየሰሩ ነው። ይህንን እድገት ለማፋጠን ሁራ ካስት (HOORACAST) እና ሁራፍሌክስ (HOORAFLIX) የተለያዩ ጠቃሚ ሚናዎችን ይጫወታሉ። ሁራ ካስት የተዋናዮች፣ የሞዴሎች፣ የድምፅ ተዋናዮች እና ሌሎች የፈጠራ ባለሙያዎችን የሚያገናኝ ዲጂታል የካስቲንግ መድረክ ሲሆን፣ አዲስ ተሰጥኦዎች ወደ ፊልም ኢንዱስትሪ እንዲገቡ እድል ይፈጥራል። ሁራፍሌክስ ደግሞ የኢትዮጵያንና የአፍሪካን ታሪኮች ለዓለም ለማቅረብ የተመሰረተ የዲጂታል ስትሪሚንግ መድረክ ነው። ዓላማው የአገር ውስጥ ፊልሞችን፣ ዶክመንተሪዎችን፣ አጫጭር ፊልሞችን እና ሌሎች የፈጠራ ስራዎችን ለሰፊ ተመልካች ማድረስ እና ለፈጠራ ባለሙያዎች አዲስ የገቢ እድል መፍጠር ነው። የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ በሙያ፣ በቴክኖሎጂ እና በትብብር እየጠነከረ ከሄደ፣ እንደ ሁራ ካስት እና ሁራፍሌክስ ያሉ መድረኮች ተሰጥኦን በማሳደግ፣ ፊልሞችን ለዓለም በማድረስ እና ኢትዮጵያን በዓለም የፊልም ካርታ ላይ በማስቀመጥ ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረክታሉ "ሁራ ካስት ተሰጥኦን ያገኛል፤ ሁራፍሌክስ ደግሞ ታሪኩን ለዓለም ያደርሳል።"
Channel photo updated
🚀 የHOORA ባለራዕዮች እያንዳንዳችሁ የትልቅ ለውጥ መጀመሪያ ናችሁ። ዛሬ የምታደርጉት ልምምድ፣ የምትማሩት ትምህርት፣ የምትቀበሉት ፈተና እና የምታሳዩት ትጋት ነገ የኢትዮጵያን ፊልም የሚቀይር ኃይል ይሆናል። እናንተ ተዋናዮች ብቻ አይደላችሁም፤ የአዲስ ትውልድ ታሪክ ጸሐፊዎች ናችሁ። ህልማችሁን አትቀንሱ። ጥረታችሁን አታቋርጡ። የሚመጣው ትልቅ ዕድል ለተዘጋጀ ሰው ነው። እኛ በእናንተ እናምናለን። በእናንተ እንኮራለን። የኢትዮጵያ ሲኒማ ቀጣይ ምዕራፍ በእናንተ ይጀምራል። 🎬 HOORACAST የነገ ኮከብ በብዛት
ቀና እሁድ ተመኘን።
🚀 የHOORA አባላት ልዩ የተጨማሪ ገቢ ፕሮግራም ውድ የHOORA አባላት፣ ዛሬ ሶሻል ሚዲያ የመገናኛ መሣሪያ ብቻ አይደለም፤ በትክክል ከተጠቀሙበት የግል ብራንድ የሚገነባበት፣ የሙያ እድሎች የሚፈጠሩበት እና ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝ ዲጂታል ንብረት ነው። ስለዚህ HOORA ለአባላቱ በራሳቸው TikTok, Facebook, Instagram, YouTube እና ሌሎች ዲጂታል መድረኮች ገቢ እንዲፈጥሩ የሚያስችል የሥልጠናና የድጋፍ ፕሮግራም ጀምራናል። ፕሮግራሙ የሚያካትተው፦ ✔ የግል ብራንድ (Personal Branding) ግንባታ ✔ የሶሻል ሚዲያ ይዘት (Content Creation) ስትራቴጂ ✔ የAudience ግንባታና ተከታዮችን ማሳደግ ✔ በብራንድ ትብብር (Brand Partnership) እና በInfluencer Marketing ገቢ ማግኘት ✔ Affiliate Marketing እና ሌሎች የዲጂታል ገቢ መንገዶች ✔ ከHOORA ፕሮጀክቶች ጋር በመስራት ተጨማሪ የገቢ እድሎች የHOORA ዓላማ ተዋናዮችን መመዝገብ ብቻ ሳይሆን፣ በዲጂታል ዘመን የራሳቸውን ብራንድ በመገንባት ዘላቂ የገቢ ምንጭ እንዲፈጥሩ ማስቻል ነው 🎬 HOORA – ችሎታዎን ወደ ሙያ፣ ሙያዎን ወደ ገቢ እንቀይራለን።
"እያንዳንዱ ቀረፃ ወደ ትልቅ ህልም የሚወስድ አንድ እርምጃ ነው። ካሜራውን አብሩ፣ ፈጠራዎን ያሳዩ፣ ታሪክዎን ለዓለም ያቅርቡ!" 🎥✨
በዚህ ሳምንት የመጣች አዲስ አዳዲስ 👌👌👌👌
ቀና ቀን
📢 HOORA CAST – አስቸኳይ የተዋናይ ጥሪ 🎬 ለአዲስ የድራማ ፕሮጀክት ነገ በአካል ከዳይሬክተሩ ጋር ለመገናኘት የሚፈለጉ፦ 👩 ሴቶች 👨 ወንዶች 🎂 እድሜ፡ 27–38 ዓመት በተመረጡ እጩዎች ብቻ ከዳይሬክተሩ ጋር የፊት ለፊት ቃለ መጠይቅ ይካሄዳል። 📞 ፍላጎት ካላችሁ አሁኑኑ ይደውሉ። 🎬 HOORA CAST *Where Future Stars Begin.*
🎬 ለHOORAፍሌክስ ፋውንደር ተማሪዎች ልዩ መልእክት ውድ ፋውንደር ተማሪዎች፣ ዶክመንተሪ ሊሰራላቹ ነው። እርስዎ በHOORAፍሌክስ ውስጥ የጀመሩት ጉዞ ከአንድ አባልነት በላይ ነው፤ ይህ የሕልም፣ የትጋት እና የታሪክ ጉዞ ነው። ዛሬ የምታደርጉት ትንሽ እርምጃ ነገ ሚሊዮኖችን የሚያነሳሳ ታሪክ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ HOORAፍሌክስ የእያንዳንዱን ፋውንደር ሕልም፣ ትግል፣ እድገት እና ስኬት ትልቅ የሚታይ ዶክመንተሪ ለማድረግ እየተዘጋጀ ነው። ምናልባት የሚቀጥለው የስኬት ታሪክ የእርስዎ ሊሆን ይችላል። 🎥 ሕልማችሁን ኑሩ። 🎥 ጉዞአችሁን አሳዩ። 🎥 ታሪካችሁን ለዓለም እናስተላልፋለን። ከዜሮ ወደ ስኬት… ቀጣዩ የሚተረከው ታሪክ የእርስዎ ነው። HOORAፍሌክስ – ታሪክ እየፈጠርን ነው።
happy day
👆👆👆 see it