ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን እና ካስቲንግ
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Видео (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 133
- 1/48двое суток
- 152
- 1/72трое суток
- 164
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
Hi everyone! 👋 Looking for 2 Girls for TikTok Product Promotion! I'm looking for 5 girls who: Speak good English Are confident on TikTok Can create engaging promotional videos for Chinese company products. With good payment If you're interested,DM me Full picture name and phone Thank you!
ሰላም እንዴት ናችሁ? ለRID ኩባንያ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በመመዝገብ ላይ እንገኛለን። ይህን ሥራ ለመሥራት ፍላጎት ያላችሁ (DM) Name ..... Phone.... እናመሰግናለን!
Wend 10 amet Kela yale Tewena yemichel Bizat 1 Enat ena abat yemihonu 1 enat …. 35 -40amet 1 abat … 40-45amet 1 ቄስ… 60 amet @Ambiyahussen @Ambiyahussen @Ambiyahussen +251968188377 +251968188377 +251968188377
በአርባምንጭ ከተማ ለሚሰራ ትልቅ የሲኒማ ፊልም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተዋንያን እንፈልጋለን። 1- ፆታ ሴት 👉እድሜ 23-27 👉ከለር (የቀይ ዳማ) 👉ብዛት 3 2- ፆታ ሴት ( እናት) 👉እድሜ 50 አመት በላይ 👉የፊት ገፅታ የቀይ ዳማ 👉ብዛት 2 3- ፆታ ወንድ 👉እድሜ 60 አመት በላይ 👉የቀይ ዳማ 👉ብዛት 3 አባቶች ማሳሰቢያ - የቀረፃ ቦታ አርባምንጭ በመሆኑ እዛ ድረስ ሄዶ ለመስራት የሚችል - ስክሪፕት ቶሎ ማንበብ እና መረዳት የሚችል ፎቶ ላኩልኝ @zedo_ng https://t.me/zedocastingandfilmprodaction
Only For man :- u are interesting to go dubai by taxi driver job and if u have ethiopian valid driving license inbox me only serious man
New job opportunity For new company - We need 10 girls only - One month activation - Working responsibility:- achieve the target of product and registration Interested:- send me ur picture phone and name pls
ሰላም ውድ የፍርቱና ፊልም ቤተሰቦች ለክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ትልቅ ዶክመንተሪ ፊልም ሚያዚያ 12 እለተ ሰኞ ከ 11:00 ጀምሮ በአደዋ አዳራሽ አንጋፋ አክተሮች እንዲሁም ቲክቶከሮች ሚዲያዎች ጭምር በታላቅ ሁኔታ ይመረቃል። ለዚህም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በጎ አድራጎት በማቋቋም ለከፈሉልን ዶክተር አበበች ጎበና እናንተም የበኩላችሁን ትብብር እንድታረጉ ፍርቱና በትህትና ይጠይቃል። የሚያስፈልገው 1,3 ሴት ሞዴል የራሷ የበዓል ጥበብ ያላት ዌልካሚንግ የምትሰራ ክፍያ የማጠይቅ 2,3 ወንድ ሙሉ ሱፍ ያለው የተጋበዙ አርቲስቶች እና እንግዶችን የሚያስተባብርልን ክፍያ የማይጠይቅ እነዚህን ለማድረግ ፍቃደኛ የሆናችሁ ካላችሁ በውስጥ መስመር በቴሌግራም ፎቶ ስልክ ስም አድራሻ ይላክ 0955420668 +251911619796 +251911619796 0955420668 @milionfilm @milionfilm @milionfilm
Dancers felge nbr kalachu or Metakut team kale share adrgugn contact pls
Job opportunity ❗️ We need sales promoters for big supermarket Working hours mornings 3:00 -12 evening u have lanch time break duration for one month and u have every Monday break Salary will let know if u are agreed In box me its urgent
Selam endet nachu semit akebabi sale promotion mesrat 1 set efelgalhu aschekuay
ማሳሰቢያ እድሜ ከ12_55 ድረስ እንጊሊዘኛ በደንብ ማንበብ እና መናገር የሚችል +251911619796 +251 91 138 1970 Habtamu +251911619796 +251 91 138 1970 Habtamu +251911619796 +251 91 138 1970 Habtamu +251911619796
ለነገ ቀለፃ ወንድ አክተር እንፈልጋለን እድሜ ከ30_35 ባለው የቢሮ አቋም ያለው የፀጉር አቆራረጡ ኖርማል የሆነ እና ሱፍ ያለው በቴሌግራም ፎቶ ስልክ ስም አድራሻ ይላክ @milionfilm @milionfilm @milionfilm
ማሳሰቢያ እድሜ ከ12_55 ድረስ እንጊሊዘኛ በደንብ ማንበብ እና መናገር የሚችል +251911619796 +251 91 138 1970 Habtamu +251911619796 +251 91 138 1970 Habtamu +251911619796 +251 91 138 1970 Habtamu +251911619796
Moletale enamsgenalen 👆
እንዴት ናችሁ! - ከ ሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ለ ሁለት ሳምንት የሚቆይ በሳምንት 2 ቀን ከ ቅዳሜ እና እሁድ ነዉ የሚሰራዉ። - የስራ ሰዓት:- ከቀኑ 5:00 – ምሽት 2:00 ሰዓት - የስራዉ አይነት:-የቢራ አክቲቬሽን - የስራ ቦታ:- የተለያዩ ሬስቶራንቶች - እድሜ :- 21 በላይ -ፆታ ወንድ በእዚህ @melak2020 ቴክስት አድርጉ ስም ፣ሰፈር እና ስልክ እናመሰግናለን!
Selam endet nachu Seraw bota :- Queens supermarket lay Seraw :- merti sale promotion Sew bezat :- 1 set @melak2020
ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን እና ዮም ዜማ ከዚህ በፊት ካሰለጠናቸው ልዩ ድምፃዊያን መካከል ፈንጥቃ የወጣችው ድምፃዊ ትልቅ ሀገራዊ ሙዚቃ ቪዲዮዋን በቅርብ ትለቃለች ሁላችሁም የዚችን ታዳጊ ጎበዝ ድምፃዊ ሙዚቃ ሲለቀቅ እንድታዩ እና አስተያየት እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ።🙏🙏🙏
I need 30 girls for BGI activation this Friday and Saturday full day workers In box me @melak2020
እሁድ ደብረ ዘይት ኩሪፍቱ ሪዞት ላይ ኤቨንት አለ ቫዝሊን ሎሽን ማስተዋወቅ እና ጌም ማጫወት እዛ ስራ ላይ ቆንጆ እና ቁመት ያላቸው 2 ሴት እንፈልጋለን in Box me pls