tgindex
Buju Star
@bujustarанглийский

𝐀𝐟𝐫𝐨𝐛𝐞𝐚𝐭 𝐒𝐢𝐧𝐠𝐞𝐫, 𝐒𝐨𝐧𝐠𝐰𝐫𝐢𝐭𝐞𝐫 for any promotion DM @bujustar40

Последний пост
30 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 603
−2 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 135
23 постов
Вовлечённость
43,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
226
1/48двое суток
258
1/72трое суток
279

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ገንዘብ ለውጥ ሲያመጣ እንጂ ሲለውጥህ ልክ አይደለም ! @bujustar

  • ገበታ ለትዉልድ በአርባምንጭ good morning Ethiopia ☀️

  • እንደ ካሮላይን እና ዱዱ የመሳሰሉ ቀይ ለመሆን ፊታችሁን የተለያየ ኬሚካል የምትጠቀሙ ሴቶች ከዚች ልጅ ትምህርት ውሰዱ። የተፈጥሮ ቀለምና ውበት ለሁሉም ሰው የሚመጥን ተፈጥሯዊ ሚዛን አለው። የትኛውንም ሰራሽ ማቅለያ መጠቀም አያስፈልጋችሁም። በራሳችሁ ውበት እግዚአብሔር በፈጠረው መልክ ሁሌም ኮንፊደንስ ይኑራችሁ፣ በራሳችሁ ተደሰቱ። Buju Star

  • ሰዎች ከአንተ የሚርቁት ስለተቀየርክ አይደለም ስለማይጠቅማቸው መሆኑን ሲረዱ ነው::

  • https://web.sitota.et/#/signup

  • 22 мая4 8615

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 мая4 5515

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 мая3 6365

    ሰላም ወንድም /እህቶቼ ❤️ ባቢን በአከባቢያች ምዕራብ አባያ ተወልዶ እንዳደገ ታቁታላቹ በማህበራው ሚድያ በምሰራቸው አጫጭርና አስተማር ስራዎች በቡዙ ይወደዳል አሁን በአንድ ትልቅ challenge ላይ final vote phase ደርሱዋል አሁን የቀረው የኛ support ብቻ ነው በ Dashin super app ላይ ገብታቹ dashin bank creative challenge ላይ Babina106 ን vote ማረግ ብቻ ወይም በቅርባቹ ባለ ዳሽን በአካል ተገኝታቹ vote ማረግ ትችላላቹ መልካም እድል የኛ ልጅ “ከኛ የወጣ ልጅ 3 million challenge ሊያሸንፍ ነው” Good luck 🍀

  • የኔ ብርቱ እናት እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ። ለእናትነትሽ የሚበቃ ቃል አንቺነትሽንም የሚገልፅ ልሳን ከማንም አንደበት አይኖርም። እኔም አንቺን የምገልፅበት አቅም የለኝም። ብቻ ግን እንደ ሁሉም የሐበሻ እናቶች ብዙ ሆነሽልናልና ፈጣሪ እድሜሽን ከጤናጋ ለኛ ሲል አብዝቶ ይስጥሽ። ...😘 dayeee እ...ወ...ድ...ሻ...ለ...ሁ! ወድሻለሁ!!አቦ ምችት ይበልሽ ዉዷ እናቴ። Happy Mothers day !!❤️❤️❤️ @BujuStar

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏❤️ የእርስዎ ድጋፍ፣ አዎንታዊ ቃላት እና እውነተኛ ፍቅር ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለው። ልደቴን ለማክበር ጊዜህን ስለወሰድክ ከልብ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር አብዝቶ ስኬትን፣ ደስታን እና ረጅም እድሜን ይስጥህ። ብዙ ፍቅር እና አክብሮት ሁል ጊዜ 🤝🔥 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • https://youtu.be/-RDRCgh29Mc?si=PIVhafvbUrHbzJe4

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🎉 ግንቦት 1 – ቡጁ ስታር ተወለደ! 🎉 ከእናቴ ማህጸን ጀምሮ ሲጠብቀኝ የነበረው ልዑል እግዚአብሔር በፍቃዱ በዚህች እለት እንድወለደ አደረገ። ዛሬ የማከብረው ቀን ቀላል የልደት ቀን ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም ይህ ቀን ለኔ ወደዚህ ምድር ከፍ ላለ ዓላማ እንደመጣሁ የሚያሳስበኝ ቀን ነው። ዛሬ ነገሮችን ሁሉ እንደገና እንደ አዲስ ለመጀመር በአዲስ አመለካከት እመለከታለሁ። ከዛሬ ጀምሮ ሕይወቴን ለመቀየር፣ ህልሜን ለማሳካት፣ እና ለብዙ ሰዎች የሚተርፍ ዋጋ ያለው ሰው ለመሆን ዛሬ ለራሴ ቃል እገባለታለሁ። ✨ የፈጠረኝ ቅዱስ እግዚአብሔር አሁን ያለኝን ስብዕና ይዤ እንድፈጠር ፍቃዱ ስለሆነ ከሁሉ በፊት ለእርሱ ክብር እና ምስጋና አቀርባለሁ። 🙏 በመቀጠልም ለቤተሰቤ፡ እናንተ መሰረቴ ናችሁ፤ በጭንቀት ጊዜ ጉልበቴ፣ በደስታ ጊዜ ደስታዬ። ሁሌም በእኔ አጠገብ ስለቆያችሁ እጅግ አመሰግናለሁ። 🤝 ለጓደኞቼ እና ባልደረቦቼ፡ ህይወቴን ቀላል እና ውብ አድርጋችሁታል፤ ከእናንተ ጋር የምካፈለው ጉዞ የማይረሳ ነው። 🎂 ዛሬ ለራሴ ቃል እገባለሁ— ከትናንት ይልቅ ዛሬ የተሻለ ሰው እሆናለሁ፣ ከዛሬ ይልቅ ነገ ከፍታ ላይ እወጣለሁ፣ እና ህልሜን እስካሳካ ድረስ አልቆምም። 🚀 ዛሬ ከእኔ ጋር በተመሳሳይ ቀን ክደታችሁን የምታከብሩ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ! መልካም ልደት! 🎉 ልደቴን አስመልክቶ 8000 ሰዎችን ከብሎክ አሶጥቻለሁ። እንግዲህ… ወደ ኬክ ቆረሳዬ ልሂድ! 🥰🎂 👇👇👇 https://youtu.be/-RDRCgh29Mc?si=DEDXJ0TfTIxMgI5f ✨ ቡጁ ስታር | Buju Star ✨ #HappyBirthday #BujuStar #Blessed #NewBeginnings #DreamBig #StayFocused #GratefulHeart #FamilyLove #FansLove #KeepGoing 🚀🔥

  • https://youtu.be/vq1cD3q7uuo?si=QcMAIQXIBhpLTGT7

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Buju Star — tgindex