tgindex
ስለ ስራ!

ስለ ስራ!

Статистика

ስራ በእውቀት እንዲሰራ እንተጋለን! FB - https://www.facebook.com/groups/1153093882014917/?ref=share&mibextid=NSMWBT Youtube - https://www.youtube.com/@SilSira-zs5rw Tiktok - tiktok.com/@sile.sira WhatsApp - https://whatsapp.com/channel/0029Va5Ch0O9WtBw5eGcdZ3H

Последний пост
17 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
39
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Instagram
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 144
−5 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 709
39 постов
Вовлечённость
33,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 39
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17 июл.1 89972

    መግለጫ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ አስመጪዎች እና ላኪዎች የብሔራዊ ባንክ የሂሳብ ቁጥርን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አንድ መስኮት አገልግሎት በኩል እንዲያገኙ ፈቅዷል

  • 15 июл.2 25551

    NBE gives green light to Sudanese expert as Amana Insurance President By Eyasu Zekarias Amana Insurance Share Company, Ethiopia’s first fully interest-free insurance firm, has reached the final stage before launching its official operations. Capital has confirmed from the company’s forming board that the pioneering institution is expected to receive its final operational license from the National Bank of Ethiopia (NBE) within the next two to four weeks, enabling it to become fully operational in the first quarter of 2026. https://capitalethiopia.com/2026/07/12/nbe-gives-green-light-to-sudanese-expert-as-amana-insurance-president/

  • 13 июл.2 4219

    #Pakistan International Airlines selects former #Ethiopian Airlines CEO Tewolde Gebremariam to lead post-privatization turnaround Pakistan International Airlines (#PIA) has selected former Ethiopian Airlines Group Chief Executive Officer Tewolde Gebremariam as its new CEO following the airline’s privatization and transfer of management control to a consortium led by Arif Habib Group. The appointment is expected to spearhead efforts to revive the loss-making national carrier through fleet modernization, network expansion, and operational reforms backed by fresh investment. Bloomberg previously reported that Tewolde had been shortlisted for the role, citing a person familiar with the matter, with a formal announcement expected after the completion of required procedures. Arab News reported that the airline is withholding an official announcement until security clearances are finalized. Quoting unnamed sources, Arab News said a senior PIA official confirmed that the airline “would not announce his name until all the security clearances are completed,” while a major shareholder described Tewolde as “a very capable person” who “has done a lot of turnarounds.” Tewolde served as Group CEO of Ethiopian Airlines from 2011 until his early retirement in March 2022. During his tenure, he oversaw the carrier’s transformation into Africa’s largest airline through major fleet expansion, route growth, and the development of Addis Abeba as a continental aviation hub. He stepped down citing health concerns, stating that he had been dealing with medical issues for nearly a year and had undergone treatment in the United States for several months, making it difficult to provide the level of on-site leadership required for the position. His expected appointment is widely viewed as a strategic move to restore PIA’s financial and operational performance following its privatization.

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 июл.1 7624

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июл.1 8584

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июл.2 1104

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июл.1 87114

    ጋዜጣዊ መግለጫ | የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ስብሰባ ቁ.7

  • 13 июл.1 8252

    የብድር እድገት ገደብ ተነስቷል የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት የብድር እድገት ገደቡን ሙለ‍ኡ በሙሉ አንስቼዋለሁ ብሏል። አጠቃላይ ለሁሉም ባንክ ላይ ገደብ ከመጣል። ብሄራዊ ባንኩ እንደየ ባንኮቹ ሁኔታ ገደብ ልጥል እችላለሁ ብሏል ለባንኮችም ለነጋዴውም ጥሩ ዜና ነው።

  • 5 июл.2 936143

    ዘምዘም ባንክ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የተመዘገበ የመጀመሪያው ከወለድ ነጻ ባንክ ሆነ ዘምዘም ባንክ አክሲዮን ማህበር በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በይፋ በመመዝገብ፣ በሀገሪቱ የካፒታል ገበያ ውስጥ ተሳታፊ የሆነ የመጀመሪያው ከወለድ ነጻ ባንክ መሆኑን አስታውቋል። ምዝገባው ባንኩ አክሲዮኖቹን ለህዝብ አቅርቦ እንዲገበያይ ህጋዊ ፈቃድ የሚሰጥ መሆኑ ተጠቁሟል። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ እንደገለጹት፣ ምዝገባው የተከናወነው “ለህዝብ የሚቀርቡ የዋስትና ሰነዶች እና ግብይት መመሪያ ቁጥር 1030/2024”ን መሰረት በማድረግ ነው። ዋና ስራ አስፈፃሚዋ አክለውም፣ “ይህ ምዝገባ በካፒታል ገበያ ውስጥ ለመሳተፍ እና የ15 ቢሊዮን ብር የካፒታል ግባችንን ለማሳካት የሚያስችለን ወሳኝ እርምጃ ነው” ብለዋል። ባንኩ ከወጋገን ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር በመተባበር የግብይት ሂደቱን የሚያከናውን ይሆናል። ባንኩ ይፋ ባደረገው የባለፈው በጀት ዓመት የፋይናንስ አፈጻጸም ሪፖርት መሰረት በሁሉም መለኪያዎች ላይ ዕድገት ማስመዝገብ ችሏል። በዚህም የደንበኞች ተቀማጭ ገንዘብ ከ11.6 ቢሊዮን ብር ወደ 21 ቢሊዮን ብር በማደግ የ81 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። በተመሳሳይ ጠቅላላ ሀብቱ በ75 በመቶ በማደግ 29.1 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን፣ የተከፈለ ካፒታሉም በ123 በመቶ ዕድገት ወደ 5.64 ቢሊዮን ብር ከፍ ማለቱን የባንኩ ሪፖርት ያመለክታል። ከዚህ በተጨማሪም የባንኩ ጠቅላላ ገቢ በ36 በመቶ በማደግ 3 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን፣ “አንሳር ዲጂታል” በተሰኘው የቴክኖሎጂ አማራጭ ከ9,800 በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ፋይናንስ ማቅረቡን የገለፀው ዘምዘም ባንክ በአሁኑ ወቅት በ130 ቅርንጫፎቹ አማካኝነት ከ973 ሺህ በላይ ደንበኞችን እያገለገለ እንደሚገኝ አስታውቋል።

  • 12 июн.3 8704

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 июн.4 2014

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 июн.3 2334

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 июн.3 0864

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 июн.2 86194

    ከ989 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከ989 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎችን መያዝ ተችሏል አለ፡፡ ከዚህም ውስጥ 969 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የገቢ እንዲሁም 20 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መሆናቸውን ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ የተያዙት ኮሚሽኑ ከፌደራልና ከክልል የፖሊስ ተቋማት እንዲሁም ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ባደረገው ክትትል መሆኑን ገልጿል፡፡ ከኮንትሮባንድ ቁሳቁሶች በተጨማሪ የኮንትሮባንድ እቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 16 ተጠርጣሪዎችና 21 ተሽከርካሪዎች መያዛቸው ነው የተገለጸው፡፡ በዚህም አዳዲስና ልባሽ ጨርቆች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የግንባታ እቃዎች፣ ቡና፣ ጥራጥሬ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የመዋቢያ እቃዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ እጾች፣ መድኃኒት፣ ማዕድናት፣ የቁም እንስሳትና የውጭ ሀገር ገንዘቦች ይገኙበታል፡፡ ኮንትሮባንድ በሀገር ኢኮኖሚ የሚያሳድረውን ተጽእኖ ለመከላከል ሁሉም ባላድርሻ አካላትና ህብረተሰቡ የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ኮሚሽኑ ለፋና ዲጂታል በላከው መረጃ አመልክቷል፡፡

  • 10 июн.3 154181

    ስታንቢክ ባንክ በኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ በራሱ ባለቤትነት የሚተዳደር አዲስ ባንክ ለመክፈት እያጠና መሆኑን አስታወቀ በደቡብ አፍሪካው ስታንዳርድ ባንክ ግሩፕ ስር የሚንቀሳቀሰው ስታንቢክ ባንክ ፣ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ በሀገር በቀል ባንኮች ላይ ድርሻ ከመግዛት ይልቅ፣ ሙሉ በሙሉ በራሱ ባለቤትነት የሚተዳደር አዲስ የባንክ ተቋም ከዜሮ ለመመስረት አማራጮችን እያጠና መሆኑን አስታወቀ። ​ይህ ውሳኔ የተሰማው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የወጡ የውጭ ዜጎች የባለቤትነት ገደብ መመሪያዎች፣ ዓለም አቀፍ አበዳሪዎች በግዢ ላይ የተመሰረቱ የተለመዱ የማስፋፊያ ስልቶቻቸውን እንዲከልሱ እያስገደዳቸው ባለበት ወቅት ነው። ​በኢትዮጵያ በቅርቡ በፀደቀው የባንክ ሥራ አዋጅ መሠረት፣ የውጭ ኢንቨስተሮች ነባር የአገር ውስጥ ባንኮችን ድርሻ በመግዛት መግባት የሚችሉት እስከ 49 በመቶ ብቻ ሲሆን፣ ቀሪው 51 በመቶ በአገር ውስጥ ባለሀብቶች መያዝ አለበት። ይህ ሕግ እንደ ኬሲቢ፣ ኤክዊቲ ግሩፕ እና ኮኦፕሬቲቭ ባንክ ያሉ ትልልቅ የኬንያ ባንኮች በኢትዮጵያ የነበራቸውን የማስፋፊያ ዕቅድ የውሳኔ ሰጪነት ሚናቸውን ስለሚገድበው እንዲዘገይ አድርጎታል። ​የስታንቢክ ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጆሹዋ ኦይጋራ በጆሃንስበርግ በሰጡት መግለጫ፣ ባንካቸው አነስተኛ ድርሻ ይዞ መግባት እንደሚያስቸግረው ገልጸው፣ አዲስ ባንክ ከባዶ የመመስረት አማራጭ ግን የ49 በመቶ ገደቡ ስለማይመለከተው ሙሉ በሙሉ ባለቤት ለመሆን የተሻለ መንገድ እንደሆነ ጠቁመዋል። ​ባንኩ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ተሞክሮ እንደ ማሳያ በመጥቀስ፣ መጀመሪያ ላይ ከፍተኛ የመሠረተ ልማት ወጪዎችን ቢጠይቅም፣ የረጅም ጊዜ እይታ ላላቸው ባለሀብቶች የኢትዮጵያ ገበያ አዋጭ መሆኑን ገልጿል።

  • 10 июн.3 044131

    በ80 ሚ. ዶላር ብድር ሌላ “ሸራተን” ሊገነባ ነው፤ ነባሩም ሊታደስ ነው ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ጋር ባደረገው ስምምነት የ80 ሚሊዮን ዶላር ብድር አግኝቷል። ይህ ከፍተኛ የገንዘብ መጠን በአዲስ አበባ ከተማ ሌላ ደረጃውን የጠበቀና ታዋቂውን ሸራተን አዲስ ሆቴልን የሚተካከል አዲስ ዘመናዊ ሆቴል ለመገንባት የሚያስችል መሆኑ ታውቋል። ከዚህም በተጨማሪ በተገኘው የብድር ፈንድ በአሁኑ ወቅት አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘውን የሸራተን አዲስ ሆቴልን መልሶ ለማደስና ለማሳደግ እንደሚውል ተገልጿል። ይህንን ታላቅ የኢንቨስትመንት የብድር ስምምነት በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኩል ዋና ስራ አስፈፃሚው አቶ ጀማል አህመድ እንዲሁም በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) በኩል የአፍሪካ ቀጣና ምክትል ፕሬዝዳንት ኢትዮጲስ ተፈራ በጋራ መፈራረማቸውን ድርጅቱ በይፋ አስታውቋል። ይህ ሜጋ ፕሮጀክት የሀገሪቱን የቱሪዝም እና የሆቴል ኢንዱስትሪ ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግረዋል ተብሎ ይጠበቃል። #MIDROCInvestment #IFC #SheratonAddis #EthiopiaBusiness #AddisAbaba #TourismEthiopia #MegaProject

  • 10 июн.2 50713

    #NewsAlert መንግስት ጥቅል ሀገራዊ ምርትን (Gross Domestic Product-GDP) የሚለካበትን ስሌት ለመቀየር ለመቀየር እየተዘጋጀ መሆኑን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። መንግስት ከመስከረም ወር 2019 ዓ. ም ጀምሮ በሚተገብረው አዲስ ጥቅል ሀገራዊ ምርት (GDP) ምጣኔ ስሌት መሰረት ኢትዮጵያ አሁን አላት ተብሎ የተሰላው ሀገራዊ ምርት ከሃያ እስከ አርባ በመቶ ከፍ ሊያደርገው እንደሚችል ከወዲሁ የባለሙያዎች ግምት ተቀምጧል። ይህም ሀገሪቱን በአፍሪቃ ከቀዳሚዎቹ ተርታ ያሰልፋታል ተብሎ ይጠበቃል። ዋዜማ

  • 8 июн.2 73454

    ኤምባሲዎችና የውጭ ባለሀብቶች በ«ፍራንኮ-ቫሉታ» ነዳጅ እንዲያስገቡ ተፈቀደ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኤምባሲዎች፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና የውጭ ቀጥተኛ ባለሀብቶች በራሳቸው የውጭ ምንዛሬ (በፍራንኮ-ቫሉታ) ነዳጅ እንዲያስገቡ የሚፈቅደውን አዲስ መመሪያ ተግባራዊ አድርጓል። በማዕከላዊ ገዢው እዮብ ተካልኝ ፊርማ ባለፈዉ ሳምንት የጸደቀው ይህ መመሪያ፣ የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት በማቃለል የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋትን ለመፍጠር ያለመ ሲሆን፤ የሚገባው ነዳጅ ለተቋማቱ የራስ አገልግሎት ብቻ እንዲውል፣ ለንግድ እንዳይቀርብ እና በዲጂታል ሥርዓት በጥብቅ እንዲከታተል ይደነግጋል። ባለፉት ዓመታት የነዳጅ ምርቶችን ወደ ሀገር ውስጥ በብቸኝነት የማስገባት መብት የነበረው የመንግሥት ይዞታ ለሆነው ለኢትዮጵያ የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ነበር። ይሁን እንጂ ነዳጅ የሀገሪቱ ትልቁ የገቢ ምርት መሆኑ እና የውጭ ምንዛሬ እጥረት መኖሩ አቅርቦቱ ላይ ተጽዕኖ ፈጥሮ ቆይቷል።

  • 13 апр.4 771138

    #ለመረጃ: በነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ በአስመጭነት ሥራ ላይ ተሰማርተው በማምረት ተግባር ላይ ለተሰማሩ ባለሃብቶች ግብዓቶችን ለሚያቀርቡ አስመጭዎች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ገንዘብ ሚኒስቴር በደንብ ቁጥር 586/2018 አንቀፅ 12(1) መሠረት ፈቅዷል፡፡

ስለ ስራ! — tgindex