- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 66
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 182
- 1/48двое суток
- 2 500
- 1/72трое суток
- 2 696
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
መርካቶ ሽኝት ላይ ነች:: 15 ነጋዴዎችን ባሉበት ሆነው እንዲነግዱ እናግዝ! #business #entrepreneurship #ንግድ #መርካቶ #ሱቅ
ምን አይነት ፍጡሮች ነን ግን #humanity #specialneed #autism #think @misoo
ፍልውሀ ለምን? #addisababa #health #entertainment #business #entrepreneurship
የግምት ችሎታችን ምን ያህል ነው? #guesstheprice #business #entrepreneurship #prize #tijara
ምን አይነት ክፋት ነው? #fatherhood #sad #business #entrepreneurship #ethiopia
ወጣቶች ወደ ስራ እንዲገቡ መንገዱ መቅለል ይኖርበታል! #business #entrepreneurship #Ethiopia #Tijara #የስራእድል
ለራሳችሁ የቆረሳችሁት ለልጆቻችሁም ይድረስ #family #life #kids #business #entrepreneurship
ከ200ብር ጀምሮ ጣፋጭ ምሳ ባሉበት እናድርስልዎ! ብርጭቆ አስኮ ዊንጌት መድሽ ፒያሳ አካባቢ ከሆኑ በዚህ ይደውሉልን 👉ዜሮ ዘጠኝ1342 አስራ አራት94 ፍሬስ ኪችን #AddisAbaba #Ethiopia #EthiopianFood #Tijara #LunchBox
"የተገኘው ስራ ይሁን" ማለትን አቁሙ! ይሄ ንግግር እንዴት እድላችሁን እንደሚያጠፋው እዩት። #Ethiopia #JobsInEthiopia #የስራፈጠራ #Entrepreneurship #የስራእድል
ፎቅ ለመስራት 10 አመት መፍጀት ወይስ በቴክኖሎጂ በአጭር ጊዜ ሚሊዮኖች ጋር መድረስ? ዘመኑ ተቀይሯል! የማይታየውን ኮድ ወደሚታይ ሀብት የሚቀይሩት ብቻ ናቸው የነገውን ዓለም የሚገዙት። አንተ የትኛው ወገን ነህ? #EthiopiaTech #BusinessMindset #DigitalTransformation #HabeshaTikTok #StartupEthiopia
አሁን ተለቁዋል ገብታችሁ ማየት መሸለምም ትችላላችሁ! https://youtu.be/wguojnwg7kI?si=WizwPtHru_wD85iK
ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospitality) ዘርፍ የሰው ኃይል ይፈለጋል። የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ጣሊያን ሄደው መስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን። 🏨 የሥራ መደቦች፦ 🔹ጸሐፊ(Commis de Rang / F&B Server) – 19 ቦታዎች 🔹 የፅዳት ሰራተኛ (Room Attendant / Housekeeping) – 20 ቦታዎች 🔹 ረዳት ሼፍ (Commis Chef) – 13 ቦታዎች 🔹 የእቃ አጣቢ (Kitchen Steward / Dishwasher) – 11 ቦታዎች 🔹 የወለል ረዳት (Floor Porter / Houseperson) – 3 ቦታዎች 🔹 የቢሮ አስተናጋጅ (Front Office Agent / Receptionist) – 4 ቦታዎች 🔹 የጥገና ቴክኒሺያን (Maintenance Technician) – 1 ቦታ 🔹 የስፓ ቴራፒስት / የማሳጅ ባለሙያ (Spa Therapist / Masseuse) – 1 ቦታ 📌 የማመልከቻ መስፈርቶች ✅ ከስራው ጋር ተያያዥ የስራ ልምድ ያላቸው ተመራጭ ናቸው። ✅ ለአብዛኛዎቹ የስራ መደቦች የእንግሊዝኛ እና/ወይም የጣሊያንኛ ቋንቋ እውቀት ያስፈልጋል። ✅ ለአንዳንድ የሙያ መደቦች ተዛማጅ የሙያ ማረጋገጫ ወይም የሆቴል እና መስተንግዶ ትምህርት ተመራጭ ነው። 📅 የሥራ ቆይታ አብዛኛዎቹ የስራ መደቦች ለ2026/2027 የክረምት የቱሪዝም ወቅት የሚቀጠሩ ሲሆን፣ አንዳንድ የስራ መደቦች ዓመቱን ሙሉ ወይም በበጋና በክረምት ወቅት የሚሰሩ ናቸው። ✅ ለመመዝገብ 1.Labor ID ካሎት በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ያመልክቱ። 2.Labor ID ከሌሎት የሚከተሉትን ሂደቶች ይከተሉ፦ 1. በ lmis.gov.et ይመዝገቡ። በአቅራቢያዎ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ። 1. Labor ID ካገኙ በኋላ በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ https://forms.lmis.gov.et/italy-hotel/ ገብተው መረጃዎትን በትክክል ሞልተው ያመልክቱ። ማሳሰቢያ • ምዝገባም ሆነ ስምሪቲ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ ብቻ የሚከናወን ሲሆን ሚኒስቴሩ ለየትኛውም አካል ውክልናም ሆነ ፈቃድ አለመስጠቱን እንገልፃለን። • ምንም አይነት ክፍያም የለውም
የሽልማታችሁን ሊንክ ኮመንት ላይ አስቀምጫለሁ ቪድዮውን ይመከቱ #tijara #business #crochet
አሁን ተለቁዋል ገብታችሁ ማየት መሸለምም ትችላላችሁ! https://youtu.be/wguojnwg7kI?si=WizwPtHru_wD85iK
ልክ ከቀኑ 8:00 ሲል ከልዩ ሽልማት ጋር እንጠብቃቹሀለን:: አዲስ የቢዝነስ ሀሳብም ታገኙበታላችሁ https://youtu.be/wguojnwg7kI?si=WizwPtHru_wD85iK
6 የቢዝነስ ባለቤቶችን በአንድ ሳምንት ውስጥ ፈጥረናል:: ተራው የናንተ ነው:: በምሳቃ ቢዝነስ በተንቀሳቃሽ ፅዳት ቢዝነስ በፔፐር ማምረት ቢዝነስ መሰማራት የምትፈልጉ ኮመንት ላይ የትፈልጉትን ፃፉልን:: በቀጣይ ሳምንት ስልጠና ላይ ትካተታላችሁ::
📢 የምሳቃ ቢዝነስ 2ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ተጠናቋል‼️ 🚀 የ3ኛ ዙር የምሳቃ ቢዝነስ ስልጠና ምዝገባ ዛሬ በይፋ ተከፍቷል። 📅 የምዝገባ ቀን፦ ከሰኔ 18- 22 (ሐሙስ- ሰኞ) 🎓 የስልጠና ቀን፦ ከሰኔ 25 - 27 (ሐሙስ - ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30-6:00) ⚠️ በአንድ ጊዜ የምንቀበለው ውስን ሰልጣኝ ስለሆነ ቀድመው ቦታዎን ይያዙ! 📩 ይህን አትራፊ ቢዝነስ ለመጀመር ፍላጎት ካለዎት "የምሳቃ ቢዝነስ" ብለው ይፃፉልን።
የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር የ2 ሰዎች ቦታ ብቻ ነው የቀረው ለመመዝዝገብ 0989701799 #lunchboxbusiness #startup #ቢዝነስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Entrepreneurship
በ35ሺህ ብር በሶስት ቀን ብቻ ወደራሳችሁ ቢዝነስ ግቡ የሶስት ቀን ስልጠናውን ለመመዝገብ 0989701799 ላይ እዚሁ ቴሌግራም ላይ ቴክስት ያድርጉልን:: ያለዎት ሁለት ቀን ነው #lunchboxbusiness #startup #ቢዝነስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የማህበራዊ ኃኃፊነታችንን ደስታ ላካፋችሁ #socialwork #socialresponsibility #water #health #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም