- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 105
- 1/48двое суток
- 120
- 1/72трое суток
- 129
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የደብረ ታቦር ተከታታይ ጥናት ከነገ ረቡዕ ጀምሮ ስለሚጀመር ሁላቹም ወንድሞች ከ11:30 ጀምሮ በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ እንድትገኙ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#አበባ አየሽ ወይ ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ቸርነቱን አይተን ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ምህረቱን አይተን ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን አበቦችን ይዘን ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ቄጤ ማውን ይዘን ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ቤቶች አሉ ብለን ሆ መጣን ሆ ብለን እሜቴ አሉ ብለን ሆ መጣን ሆ ብለን አበባ አየሽ ወይ ለምለም/2/ ስላዘጋጀ ለምለም ሰማይ ምድርን ለምለም ስለቀመረ ለምለም ብርሃናትን ለምለም እሱ ነውና ለምለም የጊዜ ጌታ ለምለም እንዘምርለት ለምለም ሆነን በእልልታ ለምለም አበባ አሮጌው አልፈፏ አዲስ ተክቷል/2/ አበባ ይክበር ይመስገን ይህን አድርጓል /2/ አበባ አየሽ ወይ ለምለም/2/ ደመናው አልፏል ለምለም ፀሐይ ወታለች ለምለም መሬት ልምላሜን ለምለም ተጎናጽፋለች ለምለም አዲሱ ዘመን ለምለም አዲሱ አመት ለምለም ሰጠን እግዚአብሔር ለምለም በቸርነት ለምለም አበባ አሮጌው አልፈፏ አዲስ ተክቷል/2/ አበባ ይክበር ይመስገን ይህን አድርጓል /2/ አበባ አየሽ ወይ ለምለም/2/ የጥፋት ውኃ ለምለም የጎደለ ቀን ለምለም ለምለሙን አየ ለምለም እርግቧን ልከህ ለምለም እኛም መተናል ለምለም ቄጤማ ይዘን ለምለም ሰላም ለናንተ ለምለም ይሁን እያልን ለምለም አበባ አሮጌው አልፈፏ አዲስ ተክቷል/2/ አበባ ይክበር ይመስገን ይህን አድርጓል /2/ አበባ አየሽ ወይ ለምለም/2/ የሰውን በደል ለምለም ይቅር እያለ ለምለም እድሜን ለሰው ልጅ ለምለም እየቀጠለ ለምለም ዘመንን ሽሮ ለምለም ዘመን የተካ ለምለም እስከ ንስሀ ለምለም ይታገሠናል ለምለም አበባ አሮጌው አልፈፏ አዲስ ተክቷል/2/ አበባ ይክበር ይመስገን ይህን አድርጓል /2/ አበባ አየሽ ወይ ለምለም/2/ ኢትዮጵያ ትብራ ለምለም ትለምልምልን ለምለም እጇን ዘርግታ ለምለም ወደአምላካችን ለምለም የ እግዚአብሔር እርሻ ለምለም ይሁን ኤፍራታ ለምለም እኛም እንጥገብ ለምለም ከበረከቷ ለምለም አበባ አሮጌው አልፈፏ አዲስ ተክቷል/2/ አበባ ይክበር ይመስገን ይህን አድርጓል /2/ አበባ አየሽ ወይ ለምለም/2/ ከዘፈን ዓለም ለምለም ከእርኩት ስፍራ ለምለም ውጡ ከሴኬም ለምለም ከሞት ተራራ ለምለም ለ እግዚአብሔር ይሁን ለምለም ትንሽ ትልቁ ለምለም የጌታን ጥሪ ለምለም እንዳትንቁ ለምለም አበባ አሮጌው አልፈፏ አዲስ ተክቷል/2/ አበባ ይክበር ይመስገን ይህን አድርጓል /2/ አበባ አየሽ ወይ ለምለም/2/ አመትን ባመት ለምለም ሲተካ ጌታ ለምለም ታስሮ የኖረው ለምለም ሁሉም ይፈታ ለምለም ጰራቅሊጦስም ለምለም ይቀድሰን ለምለም በአዲሱ መንፈስ ለምለም ያመላልሰን ለምለም አበባ አሮጌው አልፈፏ አዲስ ተክቷል/2/ አበባ ይክበር ይመስገን ይህን አድርጓል /2/ አበባ አየሽ ወይ ለምለም/2/ ወደ ንስሐ ለምለ የሚጠራን ለምለም በራችን ቆሟል ለምለም አዳኛችን ለምለም እንቀበለው ለምለም በእምነት ሆነን ለምለም እንዳይመለስ ለምለም እንዳያልፈን ለምለም አበባ አሮጌው አልፈፏ አዲስ ተክቷል/2/ አበባ ይክበር ይመስገን ይህን አድርጓል /2/ ይሸታል የእጣን ጢስ /2/ ከቤተ-መቅደስ/2/ ከብረው ይቆዩን ከብረው/2/ ልቦና መንፈስ ገዝተው ቃሉን በትጋት ሰምተው ሥጋና ደሙን በልተው የፍቅርን ሸማ ለብሰው ከብረው ይቆዩን ከብረው #በፍጥነት_ይቀላቀሉ_አብረን_እንዘምር 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ★ @mezmurtenat ★
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛አበባየሆሽ💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ እሰይ ደስ ደስ ይበላችሁ /2/ ቅዱስ ዮሐንስ መጣላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ደስ ደስ ይበላችሁ ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን ጌቶች አሉ ብለን ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን እሜቴ አሉ ብለን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አበባየሆሽ ለምለም አበባየሆሽ ›› እንቆቅልሽን ንግሥት ልትፈትን ሄዳ ›› ንግሥተ አዜብ ›› እናት ማክዳ ›› በልቧ ያለውን ›› አጫወተችው ›› አስቀምጣ አበባ ›› እያሳየችው ›› መዓዛው የሚሸት ከሁለቱ የቱ ነው? አለችው ›› ንግሥት ሆይ ለጥያቄሽ ጥበብ አለሽ /2/ ለሀገር አድባር የሚሆነውን ከልብ ሽተሸ/2/ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንቆቅልሹ የሳባ ከበድም ቢለው ›› ጥበብ ስላለው ንጉሡ ምሥጢሩን ቢያውቀው ንጉሡ ክፈት መስኮቱን ሰሎሞን ቢለው ለሎሌው ›› ገቡ ንቦቹ ሊቀስሙ ከአበባው አርፈው ከቤቱ ብለህ ጠቢቡ መለሰ ለተጠየቀው በእውነት ከንጉሥ ሰሎሞን መዓዛው አልተሰወረም በእውነት አደይ ቅድስት ሀገሬ እልል በይ /2/ ኢትዮጵያ ለዝናሽማ በዓለም ተሰማ /2/ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ለፈጣሪዋ ንግሥት ምስጋና አቅርባ ›› ኢትዮጵያዊቷ ›› ንግሥተ ሳባ ›› ጥበቡን አይታ ›› ላደነቀችው ›› ወርቅ ሽቶውን ›› ዕንቊን ሰጠቸው ›› ንግሥት ሆይ ምስክር ሆንሽ ለሀገርሽ/2/ የአምላክን የፈጣሪያችን ስሙን ጠርተሸ/2/ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የኢትዮጵያ ሰዎች ለንግሥት ቆሙ በተራ ›› ስንዱ ሆነው ›› ለዙፋን ክብሯ ›› በመስከረም ወር ›› ሀገር ስትገባ ›› ይዘው ስጦታን ›› የፈካ አበባ ›› አደይ የብርሃን ጮራ በኢትዮጵያ በራ/2/ ኢትዮጵያ በታሪክሽ ጥንታዊት ነሽ /2/ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ኢየሩሳሌም ንግሥት ደርሰሽ መጣሽ ›› እንኳን ለክብር ›› ለዚህ አበቃሽ ›› ከአምላክ በረከት ›› ፍሬ አግኝተሽ ›› ይዘሽ ስጦታን ›› ዕንቊ ለጣጣሽ ›› ንግሥት ሆይ በታሪክሽ ከብር ያለሽ /2/ ልጆችሽ አበባየሆሽ እያልን እናስታውስሽ /2/ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የአባቶች ተስፋ ለጻድቃን የነቢያት ትንቢት ለጽናት የሙሴ ጽላት ለጸሎት የአሮን ክኅነት ለሥርዓት የዳዊት መንግሥት በጸጋ ይዘሽ የመጣሽ በግልጥ አምስቱን ሐብታት በጸሎት ለሀገር መሠረት በእውነት አደይ ቅድስት ኢትዮጵያ እልል በይ/2/ ኢትዮጵያ በልጆችሽ ደስይበልሽ /2/ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 በሕገ ልቡና ሕጉን ፈጣሪን አውቀሽ ›› ሕገ ነቢያትን ከዓለም ቀድመሽ ተቀበልሽ ›› በብሉይ ኪዳን ለጌታ መስዋዕት አቅርበሽ ›› ተስፋ ካደረጉት ከአይሁድ ከእስራኤል ቀድመሽ ›› ሕገ ወንጌልን በፊት ይዘሽ ተገኘሽ ›› ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ ትልቅ ጸጋ አለሽ /2/ ስለፈጸምሽ ሦስቱን ሕግጋት የፈጣሪሽን/2/ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ካለፈው ስህተት ሁላችን እንድንመለስ ›› አዲሱ ዓመት ለሁሉም መጣ ማቴዎስ/ማርቆስ/ሉቃስ/ዮሐንስ ይህም ያለፍና በጊዜው ይመጣል ማርቆስ/ሉቃስ/ዮሐንስ/ማቴዎስ ሌላው ይተካል ›› ዘመነ ሉቃስ/ዮሐንስ/ማቴዎስ/ማርቆስ ወልደ ነጐድጓድ ›› ሲደርስ ዮሐንስ ›› በየአራት ዓመት ›› ለሁሉም ሲደርስ ›› በየዓመቱ መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ›› አደይ የብርሃን ጮራ በዮሐንስ በራ /2/ ኢትዮጵያ ባሕል ቋንቋሽ የሚያኮራሽ/2/ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ልጅ አበባ ልጅ አበባዬ አዬ ውዲቷ እናቴ ልጅ አበባ እያለች እማማ “ “ “ ምክሯን ሁሌ እኔ እንድሰማ “ “ “ እያሻሸች እንድሆን ጤናማ “ “ “ አዬ ውዲቷ እናቴ /2/ አበባው ለምለም ቀጤማው ለምለም ኢትዮጵያ እንዳንቺ የለም /2/ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አብዬ ኧኸ ደግሞም እማምዬ መጣሁ ለሰላምታ ከቤት አሉ ብዬ እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አደረሰዎት ብዬ /2/ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ይሸታል ዶሮ ዶሮ /2/ ከእማምዬ ጓሮ /2/ ይሸታል የወይን ጠጅ /2/ ከጋሽዬ ደጅ /2/ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ከብረው ይቆዩን ከብረው ከዓመት ዐውደ ዓመት ደርሰው ቅን ታዛዥ ልጅን ወልደው ሦስቱን አክባሪ ሆነው የፍቅርን ሸማ ለብሰው ከብረው ይቆዩን ከብረው /2/ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ♡#በፍጥነት_ይቀላቀሉ_አብረን_እንዘምር♡ ╭═•|❀:✧๑✝♡๑✧❀|: ═╮ @frehaymanote @frehaymanote @frehaymanote ╰═•ೋ•✧✝๑♡๑✧• ═╯
በ፯ የምታገለግሉ አባላት በሙሉ ነገ ልብሰ ስብሐት የሚሰጠዉ እስከ 1:20 ስለሆነ ቀደም ብላችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን አርፍዳችሁ ከመጣችሁ ሀላፊነቱን እራሳችሁነው ምትወስዱት
ሰላም እንዴት አመሻቹ የሐምሌ 5 እና 7 በዓላችን እየደረሰ ስለሆነ ከ ረቡዕ 1/11/2018 ጀምሮ ተከታታይ ጥናት ይጀምራል ስማቹም የተለጠፈ አባላት ወረብ እና መዝሙር ፈተና ስለሚኖር ተዘጋጁ ሰላም እደሩ🙏
https://youtu.be/IKtfkLKDkeU?si=yH1oitTpmU3Bv_B8
ሰላም እንዴት አመሻቹ የሐምሌ 5 እና 7 በዓላችን እየደረሰ ስለሆነ ከ ረቡዕ 1/11/2018 ጀምሮ ተከታታይ ጥናት ይጀምራል ስማቹም የተለጠፈ አባላት ወረብ እና መዝሙር ፈተና ስለሚኖር ተዘጋጁ ሰላም እደሩ🙏
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🛑ሰላም የፈለገ ስብሐት ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ በወረብ አገልግሎቱ ምናቀው ወንድማችን ዮሐንስ(jo) በቅርቡ ሚለቀው ዝማሬ ስለሆነ ከላይ ያለችዋን ድምፅ በመጠቀም በTIKTOK እና IG በመጠቀም POST በማድረግ ዝማሬውን እናስተዋውቅ እያልን በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን መልካም አዳር🙏
ሰላም የፈለገ ስብሐት አባላት በሙሉ ወንድማችን ደምስ ከ ለቅሶ ስለተመለሰ በነገው እለት ቤታቸው የምንሄድ ይሆናል ከ 11:30 ጀምሮ ደብር እንገናኝ ስራ የሆናቹ በዛው ለመምጣት ሞክሩ 🛑ሰላመ እግዘብሔር አይለየን ሰላም እደሩ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 ውድ የፈለገ ስብሐት ቤተሰቦች እንዴት ዋላቹ የወንድማችን #የደምስ_ባደታ #አባት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል:: ዛሬ ሁሉም አባላት ከ11:30 ጀምሮ ሰ/ት/ቤት አዳራሽ በመገኘት ለቅሶ እንደርሳለን በጊዜ ተገኙ ቀብር ክፍለ ሀገር ስለሆነ ዛሬ ለመድረስ ሞክሩ አምላከ ቅዱሳን የአባታችንን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ይስጥልን፡፡ 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
видео или голосовое, без подписи
ሰላም ውድ የፈ/ስ/ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ በነገው እለት 30/09/2018 የ ሰ/ት/ቤታችን ስራ አመራር ምርጫ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ስለሆነ ሁላችንም እንገኝ ስንል በልዕሉ እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን በተጨማሪ በነገው እለት 11:00 ሰልስት ስለምንደርስ በሰ/ት/ቤታችን የተዘጋጁ መርሐግብር ስለሚኖር ሁላችንም በጊዜ እንገኝ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 ውድ የፈለገ ስብሐት ቤተሰቦች እንዴት ዋላቹ የእህቶቻችን የዮርዳኖስ ሀይሉ እና ቃልኪዳን ሀይሉ አባት እንዲሁም የሰ/ት/ቤታችን የችግር ቀን ደራሽ የሁላችን አባት የሆኑት አቶ ሀየሉ ሰማ(ሀይለ ጊዮርጊስ) ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል:: ዛሬ ሁሉም አባላት ከ11:30 ጀምሮ ሰ/ት/ቤት አዳራሽ በመገኘት ለቅሶ እንደርሳለን በጊዜ ተገኙ አምላከ ቅዱሳን የአባታችንን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ይስጥልን፡፡ 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንዴት አመሻቹ በ23/9/2018 አ.ም ምርጫ እንደምናካሄድ ይታወቃል። ነገር ግን ከአንድነቱ በመጣ መመሪያ መሠረት ለቀጣይ ሳምንት 30/9/2018 መተላለፉን በትህትና እንገልፃለን።