tgindex
ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

Статистика

" ንግባእኬ ኀበ ጥንተ ነገር " " ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ " https://linktr.ee/hamereberhan

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
11 413
+57 за 5 дн.
Сутки
+6
+0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 089
21 постов
Вовлечённость
53,4%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 21
Упоминаний
4
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 910
1/48двое суток
2 188
1/72трое суток
2 360

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.1 6933712

    без подписи

  • 12 авг.2 6154921

    አባቶቻችን በዘመናቸው ምን ሠሩ? እናቶቻችንስ በምን አይነት ሕይወት ዘመናቸውን ፈጸሙ? የሺህ ዘመናት ታሪካችንን ለልጆቻችን የምናስተዋውቅበት ልዩ ጊዜ! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

  • 8 авг.4 3875627

    የጠፋ የሚመስለው ማንነታችንን፣ ታሪካችንን እና ስብዕናችንን ለልጆቻችን የምናስተዋውቅበት ልዩ ጊዜ! ለቀጣዩ ትውልድ ተስፋ የሚሰጥ፤ ልጆቻችን ታሪካቸውን በዐይን እያዩ፣ ሕያው ቅርሶችን በእጆቻቸው እየዳሰሱ አዲስ ታሪክ ይጽፉበታል! ከቤተሰብዎና ከልጆችዎ ጋር በፍቅር ተጋብዘዋል! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

  • 5 авг.5 0314517

    ​Hearing visitors share their wonder while exploring centuries of Ethiopian heritage reminds us why preserving our history matters! ​To bring this golden legacy to life for the next generation, Hamere Berhan cordially invites you and your family to ​ "YEMIDIR GET ETHIOPIA" "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" Special Children & Family Exhibition ​Walk through centuries of sacred texts, ancient wisdom, and vibrant culture. This exhibition gives our children the unique opportunity to see, touch, and directly connect with living history, writing their own chapter in our story. ​📍 Holland Park ​📅  Nahase 28 – Meskerem 3       (September 3 – September 13) ​⏳10 Consecutive Days ​Step back into a time of purity, holiness, and majesty. Let’s pass down our rich identity, history, and faith to our children. ​You are warmly invited — join us with your family! Hamere Berhan

  • 4 авг.4 7465232

    እውነትም ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር ናት! ይህን ይህ ትውልድ እንዲያውቀው አለማድረግ በታሪክ ከሚሠሩ ስህተቶች ሁሉ ትልቁ ነው! በታሪክ የምናውቀውን የምንሰማበት ብቻ ሳይሆን በዚህ ዘመን ሲሠራም የምናይበት፤ ልዩ የልጆች እና የቤተሰብ ዓውደ ርዕይ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት   ልጆቻችን ታሪካቸውን በዐይን እያዩ ሕያው ቅርሶችን በእጆቻቸው ይዳስሱበታል አዲስ ታሪክ ይጽፉበታል !   በፍቅር እና በአክብሮት ጋበዝንዎ! ሐመረ ብርሃን

  • 3 авг.5 20863104

    ሐመረ ብርሃን ከብዙ ሺህ ዓመታት በላይ ዘመናትን ተሻግሮ የጸናውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ታሪክ ለሕጻናትና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁን ለወጣቶች በዓይነቱ ልዩ በሆነ፣ ቀልብ በሚስብ እና ሁለንተናዊ የስሜት ሕዋሳትን በሚማርክ (Immersive Experience) ሁኔታ  ለማሰናዳት በዝግጅት ላይ ነው። በመሆኑም ይህን ታላቅ ኩነት በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ በታማኝነት በትጋትና በመንፈሳዊ ሥነ ምግባር የሚያገለግሉ በጎ ፈቃደኞች ያስፈልጋሉና ወጣቶች፣ በተለያየ ዘርፍ ያላችሁ ባለሙያዎችና የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እውቀታችሁን፣ ጊዜያችሁንና ችሎታችሁን ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ክብር እና ልዕልና መገለጥ እንድትሰጡ በአክብሮት እንጋብዛለን። ከታች የተቀመጠውን የጎግል ፎርም (Google Form) ሊንክ በመጠቀም አሁኑኑ ማመልከት ይችላሉ! የበጎ ፈቃደኞች ማመልከቻ ሊንክ 👇👇👇 https://forms.gle/aqsya4LjKzZcYbSTA "ብዙ ሥራ ያለበት ሰፊ በር ተከፍቶልኛል" ቆሮ 16:9 ሐመረ ብርሃን

  • 1 авг.4 8345718

    ንጉሥ ሆይ፥ ቤተክርስቲያን ወደ አንተ እንዲህ እያለች ታለቅሳለች። ውበቴ ደብዝዟል፣ አንደበቴ ተዘግቷል፣ ደም ግባቴ ጨፍግጓል፣ በአፈወርቅ እረኝነት ሲጠብቁ የነበሩትን በጎች ክፉ አውሬ በትኗቸዋል፣ የአገልጋዬ ጠላቶች በቅናት ተነስተው የእርሱን የቅድስና መንበር አርክሰውታል። በጫካ ባሉ ዛፎች እንደሚደረግ በመጥረቢያ ቅዱሱን ከእኔ ቆርጠው በመቃብር ዝም እንዲል አድርገውታል። በአፈወርቅ ላይ ስለሆነው ነገር ጠላቶቼ እስከመቼ ድረስ በእኔ ላይ ይሳለቁብኝ? አፈወርቅን መልሰውና ደስ እንዲለኝ አድርግ! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

  • 31 июл.5 5287133

    በእብራይስጥ ማርያም የተባልሽ የተመረጥሽ ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ፥ አምላክን በስጋ የወለድሽ፣ ከታናሽነቴ ጀምሮ ተስፋዬ፣ አለኝታዬ፣ አምባዬ፣ መጠጊያዬ፣ ጉልበቴ፣ የመድኃኒቴ ሽቶ ብልቃጥ፣ የመመኪያዬ አክሊል፣ ክብሬ ገናናነቴ፣ ከፍ ከፍ የምልብሽ ሆይ... በክርስቲያን ስርዓት ጠብቂኝ፣ በክርስትና ሐይማኖት አጽኚኝ፣ ክርስቲያን አድርጊኝ፣ ልጅሽም በአባቱ ምስጋና በክበበ ትስብዕት መንፈስ ቅዱስ በመጣ ጊዜ ክርስቲያን ሆኜ ልገኝ! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

  • 30 июл.6 1596127

    ሀ ብላ ሀለዎተ እግዚአብሔርን በየኔታ እግር ስር ትህትናን ከቀለም ያስተማረች፤ ብራና ፅፋ ታሪክ ከትባ ያቆየች፤ ቅርስ አሽሽታ ከጠላት ሸሽጋ የጠበቀች ቅድስት ቤተክርስቲያን የትናንቱን ለነገ ልታሻግር ያለፉትን አውስታ ልትዘክር ዛሬም ደግሳ ትጣራለች! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

  • 29 июл.5 8777355

    አዋጅ... አዋጅ... አዋጅ... የሰማህ ስማ ላልሰማም አሰማ እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ ሀገር አስፋፍቶ ሃይማኖት ጠብቆ አኖረን ለዚህም ሰማይና ምድር የሚያውቁት ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ይሁን። አሐዱ አብ ቅዱስ፣ አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ብላ የክርስቶስን ልጅነት በጎኑ ውኃ አጥምቃ የሰጠችን፤ የጊዜን ሕግ ሽራ ቀራንዮ ላይ ያስገንኘችን፣ በመቅደሱ ከታቦቱ ፊት ዘላለማዊ ምግብና መጠጥ የሆነ የክርስቶስን ስጋና ደም ፈትታ ሕይውነትን ያቀበለችን፤  ክርስቶስ ለራሱ መቀመጫ በደሙ የመረጣት ሙሽራዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን ነሐሴ 28 በታላቅ ድግስ ትሞሸራለችና ዉድ የቤተክርስቲያን ልጅ ሆይ ከተህ ላግኝህ! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

  • 27 июл.5 7085234

    የዚህ ዘመን፤ የእኛ ትውልድ፤ የሁላችን ናፍቆት! ያንን የንጽሕና የቅድስና የልዕልና ዘመን ያልናፈቀ ማን አለ? በጥቂት ሰዓታት በምንናፍቃቸው ውብ ዘመናት ውስጥ የምናልፍበት ልዩ ጊዜ! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዐውደ ርዕይ ላይ ስንገኝ ከጥንት እስከ አሁን ባሉ አስደናቂ ክፍለ ዘመናት ውስጥ እንጓዛለን፤ የእኛ የታሪክ ረኃብ፤ የበጎ ዘመን ጥማት በልጆቻችንም ሳይደርስ ማንነታቸውን የምናሳውቅበት ልዩ ዕድል!  ወርቃማውን የቤተክርስቲያናችን ታሪክ ሕያው አድርገን ልጆች እያዩ እና እየዳሰሱ የራሳቸውንም ታሪክ ይጽፉ  ዘንድ በክረምት መውጫ በአዲሱ ዓመት መባቻ ልዩ የቤተሰብ ዓውደ ርዕይ ሐመረ ብርሃን አዘጋጅቶልናል።  የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

  • 25 июл.6 6348645

    ነበር ተብሎ የሚተረክን ታሪክ ሕያው የሚያደርጉ ልቦች! ወርቃማው የኢትዮጵያ ቤ/ክ ታሪክ ከመጽሐፍ በላይ ሊተረክ፣ ከቃል በላይ ሊነገር፤ ይህ ትውልድ ሊያውቀውና  በልጆቻችን ልብ ሊጻፍ ይገባል! ይህ ሲሆን ብቻ ታሪክ ይቀጥላል! ሐመረ ብርሃን ወደ ቀድሞው ነገር እንመለስ ብሎ ለልጆቻችን እና ለእኛ በክረምቱ መውጫ፣ በአዲሱ ዓመት መባቻ ልዩ የልጆች እና የቤተሰብ ዓውደ ርዕይ አዘጋጅቶልናል። ልዩ የልጆች እና የቤተሰብ ዐውደ ርዕይ "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ​በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ልጆቻችን ታሪካቸውን በዐይን እያዩ ሕያው ቅርሶችን በእጆቻቸው ይዳስሱበታል! አዲስ ታሪክ ይጽፉበታል! ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

  • 20 июл.8 8926248

    ምድር ቀደምት… ጥንትም ሀገረ እግዚአብሔር… የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ! የማይረሳ የታሪክና የማንነት አሻራ በልጆቻችን ልብ ሊጻፍበት፣ ​የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ታሪክ ሊወሳበት፣ በክረምቱ መውጫ፣ በአዲሱ መባቻ መግቢያ ለልጆቻችን እና ለእኛ ሐመረ ብርሃን ወደ ቀድሞው ነገር ተመልሶ ልዩ ግብዣ አሰናድቷል። ​ ልዩ የልጆች እና የቤተሰብ ዐውደ ርዕይ "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ​በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ​ልጆቻችን ታሪካቸውን በዐይን እያዩ፣ ሕያው ቅርሶችን በእጆቻቸው ይዳስሱበታል፣ አዲስ ታሪክ ይጽፉበታል፣ ሺ ውበቷን ያደንቁበታል። ​በፍቅር ጋበዝንዎ!

  • 18 июл.6 8594520

    ዝክረ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቃለ እግዚአብሔር መፋጠን የዘመናችን ሰማዕትነት ነውና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ወርኃዊ ክብረ በዓሉ ላይ ትገኙ ዘንድ "ኑ ሰማዕትነት አያምልጣችሁ" ብሎ አፈወርቅ በተሰኘ አንደበቱ ጠርቷችኋል። ◈ ሐምሌ 12 / 2018 ዓ.ም (እሁድ) ◈ 11:00 ሰዓት ◈ ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት ግቢ     ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ

  • 16 июл.8 5181876

    ● የሥራ ልምድ፦ በትልልቅ ኤግዚቢሽኖች፣ ሁነቶች (Events) ወይም ፕሮጀክቶች ላይ ልምድ ያለው/ ያላት ቢሆን ይመረጣል። Experience in exhibitions, events and related projects is desirable. ● መስፈርቶች ፦ •  በዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በመማር ላይ ያሉ ወይም በቅርቡ የተመረቁ። •  ጥሩ የመግባቢያና የቡድን ሥራ ክህሎት ያለው/ ያላት። •  ለመማር ፍላጎትና ኃላፊነት ያለው/ ያላት። •  መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው / ያላት። •  በኢቨንት ዙሪያ በፍጥነት በሚካሄድ የሥራ ሁኔታ ውስጥ ለመስራት ዝግጁ የሆነ/ የሆነች። ● Eligibility Requirements - Current university/college student or recent graduate. - Strong communication and interpersonal skills. - Willingness to learn and work in a professional environment. - Basic computer proficiency (Microsoft Office and internet applications). - Ability to work both independently and collaboratively. - Commitment to completing the internship period. ◆ ዝርዝር መረጃዎች 📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ (ቢሮ እና ሳይት ላይ) ⏳ የኢንተርንሺፕ ቆይታ፦ ጊዜያዊ (2 ወር) 🗓 የሥራ ሰዓት ሁኔታ፦ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ነፃ የምግብ አገልግሎት ይሰጣል! ◆ Internship Info ⏳Duration: Two (2) Months (July–September 2026) 📍Location: Addis Ababa (Office, Site, and Event Locations) 🗓Work hours: Mon - Sat Free Meal Service Available 📩 ማመልከቻዎን ከታች ባለው ቴሌግራም ያስገቡ! 👇👇👇 Submit your application to ➪ @Hamreb1 ☎️ 0944240000

  • 16 июл.7 10470

    без подписи

  • 16 июл.8 68571

    без подписи

  • 16 июл.5 8861572

    ሐመረ ብርሃን ከነሐሴ 28 - መስከረም 3 ለሚያዘጋጀው ታላቅ ዐውደ ርዕይ 📣 የሥራ ልምምድ (Internship) ማስታወቂያ ➪ ሎጂስቲክስ ፣  ፋይናንስና አካውንቲንግ  IT ፣ ሽያጭና ማርኬቲንግ ፣ ግዥና ሎጂስቲክስ ፣ ሲቪል/ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ ፣ ግራፊክ ዲዛይንና ሚዲያ ፣ የማህበራዊ ሚዲያ አስተዳደር ፣ አርት ዳይሬክሽ ፣ እንዲሁም ሌሎች ከኢቨንት ጋር የተያያዙ ሙያዎች   ➪ Logistics, Event Operations & Coordination, Finance & Accounting, Information Technology (IT), Sales & Marketing, Procurement & Logistics, Engineering, Construction & Site Management), Graphic Design & Multimedia, Content Creation & Social Media Management, Art Direction, Set Design, Set Decoration & Set Construction Management, Customer Experience & Guest Services ● የትምህርት መስፈርቶች፦ በ Finance & Accounting ፣ Information Technology (IT) ፣ Sales & Marketing ፣ Procurement & Logistics ፣ Engineering (Construction) ፣ Graphic Design & Multimedia ፣ Supply Chain Management፣ Business Administration ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት።

  • 8 июл.9 0664623

    ወላጆች፥ ልጆች ፈጽሞ የማይረሱት ነገር ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? ልጆች በዓይናቸው ያዩትንና በከንፈራቸው የሳሙትን ቅዱስ ነገር መቼም አይረሱትም፤ እምነታቸውን በውስጣቸው ሕያው ያደርገዋልና! ስለዚህ ልጆቻችንን ገና ትንሽ ሁነው ወደ ቤተክርስቲያን ይዘናቸው እንሂድ፤ እዚያም ቅዱሳት ሥዕላትንና መስቀሉን እንዲሳለሙ  እናድርግ። ገና በሕጻንነታቸው ቅድስት ቤተክርስቲያንን ማየትና መሳለም ሲለምዱ፤ ለሰማያዊ ነገር ያላቸው ፍቅር ያድጋል! የልጅነት ልባቸዉም ሳይቆሽሽ በንጽሕና ይታተማል! ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የክረምት ት/ት መርሐግብር St. John Chrysostom Education Program ልጆቻችንን ለመቀበል ዝግጁ ሁነን እየጠበቅን ነው። ድረ ገጻችንን ይመልከቱ👇👇👇 https://dev.sjc.hamereberhan.org ☎️ 0909328444 ☎️ 0909348444 ☎️ 0909493444

  • 6 июл.8 3465447

    ​ልጆቻችን ይህችን ታይታ የማትጠገብ ቅድስት ቤተክርስቲያን አየናት፣ አወቅናት፣ ወደድናት እንዲሉ አድርገናቸው ይሆን? ​ወላጆች ሆይ! የእናታቸውን የቅድስት ቤተክርስቲያንን ውብ መልኳን እናሳያቸው፣ በጎ መዓዛዋን እናሸትታቸው፣ በእጆቻቸው ይዳስሷት፣ በንጹሕ ሕሊናቸው ምስሏ ይታተም! ​ለልጆቻችን ታሪካቸውን፣ ለልጆቻችን ማንነታቸውን፣ ለልጆቻችን እናት ቅድስት ቤተክርስቲያንን! ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የክረምት ት/ት መርሐግብር St. John Chrysostom Education Program ልጆቻችንን ለመቀበል ዝግጁ ሁነን እየጠበቅን ነው። ድረ ገጻችንን ይመልከቱ👇👇👇 https://dev.sjc.hamereberhan.org ☎️ 0909328444 ☎️ 0909348444 ☎️ 0909493444