KT Foods Catering
СтатистикаOur Social Media Platforms 👇Menu = የምግብ ምርጫ 👇 T.me/KTFoodsCatering1 1️⃣ TikTok: https://www.tiktok.com/@kt.foods.catering 2️⃣ Facebook: https://web.facebook.com/Ktfoodscatering 3️⃣ Instagram: https://www.instagram.com/ktfoodscateringet/
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 286
- 1/48двое суток
- 327
- 1/72трое суток
- 353
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
አስታያየት:- ትላትነና ባዘዘኩት መሠረት ብር አንድ ሺህ ዋጋ ያለው ቆንጆ ቆጮ በሽልማት ያዘዘኩት 1ኪሎ ጥሬ ክትፎ በሚገባ በሀሉን ጠብቆ የተዘጋጀ ምግብ ደርሶኝ ከእንዳዬ ጋር ተመግበናል;; እኔና እንዳዬ ምግቡን በጣም በጣም ወደናል ለማገነን ሳይሆን እዉነቱን ለመግለጽ ነው;; በተጨማርም ምግቡን እስከ መኖሪያ ቤቴ ድረሰ ትህትና የተላበሱ ሠራተኞች አምጥተዉልኛል እኔ በየሳምንቱ ተመሣሣይ ትአዛዝ አደርጋለሁ ለተደረግልኝ የሥራ ትብብር ልባዊ ምሰጋናዬን አቀርባለሁ የናንተ ደንበኛ ከድር ሁሴን ከቦሌ ሚካኤል
ኬቲ ኬተሪንግ (አቶ ቴዎድሮስ ከነመላው ሠራተኞችህ) ኢየሱስ ይባርካችሁ! ሁሌም ለወርሃዊው የኢየሱስ ዝክር በፆም ሆነ በፍስክ ጊዜያት የምታቀርቡልን ማዕድ በጣም ንፁህ ጣፋጭ እና ተመጣጣኝ ዋጋ በመሆኑ በጣም እናመሰግናለን! ከክፍያ ነፃ የሆነ አነባበሮ በተጨማሪነት ስለምትልኩልንም ኢየሱስ ጣዕሙን ፍቅሩንና በረከቱን ያድልልን! እጃችሁን ቁርጥማት አይንካው! የወር ሰው ይበለን!
አቶ ሃይለ-ገብርኤል ደርሶኛል ክትፎው በጣም ያማረ ነው የአንድ ሺ ብር ቆጮ ሽልማት የአስታዋይ ሰው አዋቂ ሥራ ስለሆነም በጣም አስደሰቶኞል ተባረክ እግዜር ይስጥልኝ ከድር ከቦሌ ሚካኤል
በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ከማይቀየር ጣዕም እና መስተንግዶ ባሻገር በስጦታ ስለገኘሁት ደግሞ ልዩ ጣዕም ስለነበረው አነባበሮ እግዚያብሔር አምላክ ይባርባችሁ ዶሮውም ድንቅ ነበር በርቱ
без подписи
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ! 🌿 ፆም መያዣ ከኬቲ ኬተሪንግ ጋር! ✨ ድርጅታችን ኬቲ ኬተሪንግ (KT Catering) የዘንድሮውን የፍልሰታ ፆም ዋዜማ (ፆም መያዣ) ምክንያት በማድረግ፣ ትልቅ መንፈሳዊ አገልግሎት እየሰጠ ከሚገኘው "ሐመረ ብርሃን" ጋር በጋራ ያሳልፋል። ሐመረ ብርሃን ማነው? 🕊️ ሐመረ ብርሃን ላለፉት 8 ዓመታት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሰፊ መንፈሳዊ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ተቋም ነው። በተለይም በጥንታውያን ቅዱሳት መጻሕፍት አፃፃፍ፣ በኦርቶዶክሳዊ ተግባረ እድ፣ እንዲሁም በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የትምህርት መርሐግብር ለወጣቶችና ሕጻናት ትምህርተ ሃይማኖትን፣ ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር፣ ቅዱሳት ስዕላትን እንዲሁም ሌሎች ወደ ቀደመ የሚያድን ዕውቀት ቅድስና የሚመልሱ ትምህርቶችን በትጋት በማስተማር እያገለገለ ይገኛል። በዛሬው ዕለት (ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም) ኬቲ ኬተሪንግ የዚህን ማህበር ቅዱስ አላማ ለመደገፍ እና አብሮነቱን ለማሳየት፤ ለ 82 የሐመረ ብርሃን ትጉህ የስራ ባልደረቦች፣ እንዲሁም የክረምት መንፈሳዊ ትምህርት እየተከታተሉ ለሚገኙ 80 ህፃናት (በድምሩ ለ162 ሰዎች) ልዩ የፆም መያዣ ግብዣ ያደርጋል። 🍲 ይህንን ድንቅ መንፈሳዊ ተቋም በመደገፍ እና ስራዎቻቸውን በመከታተል የበኩላችሁን እንድትወጡ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን። ከታች ባሉት ሊንኮች ቤተሰብ ይሁኑ፦ 👉 ቴሌግራም (Telegram)፦ https://t.me/Hamerebirhan 👉 ዩቲዩብ (YouTube)፦ https://youtube.com/@hamereberhan የተባረከ እና የተቀደሰ የፍልሰታ ፆም ይሁንልን! 🙏 ኬቲ ኬተሪንግ (KT Catering) ብላታ ቢዝነስ ግሩፕ (Blata Holding Company) ሁሌም ለደንበኞቻችን እና ለማህበረሰባችን ቅርብ ነን!
без подписи
без подписи
без подписи
አምኘባችሁ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ስለ ሁሉም ነገር በጣም አመሰግናለሁ ....!!!
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
🎉 የልጅዎን የክርስትና በዓል በልዩ ሁኔታ ማክበር ይፈልጋሉ? | Planning a Beautiful Christening? 🎉 📲 0988193386 📲0927171767 💰 ምርጫ 1 1,995 ብር ብቻ 💰 ምርጫ 2 1,520 ብር ብቻ 💰 ምርጫ 3 ለ 60 ሰው 90,000 ብር ብቻ 💰 ምርጫ 4 የፃም ስፔሻል ጥቅል ለ 60 ሰው 90,000 ብር ብቻ (ምርጫ 3 እና 4 ጥቅል ስለሆነ ሚተርፈው ምግብ እርሶ ጋር ይቀራል) ሙሉ መረጃ 👇 1️⃣ምርጫ ሁለት1️⃣ 🌟Live Cooking ✅ሙሉ የበግ ጥብስ 🥩 የኬቲ እስፔሻል ክትፎ ጥቅል 🥩 1. ጥሬ ክትፎ 2. ለብለብ ክትፎ 3. የበሰለ ክትፎ 4. አይብ በነጭ 5. አይብ በቀይ 6. አይብ በጎመን 7. ጎመን ክትፎ 8. ጎመን በስጋ 9. ጎረድ ጎረድ 10. ምርጥ ጥብስ 11. ቆጮ ፍርፍር 12. አተካኖ 13. አልጫ ዝልዝህ 14. ቀይ ዝልዝህ 15. ጎመን በስጋ 16. ዶሮ ወጥ 17. ምንቸት 18. ዳቦ 19. ቆጮ 20. እንጀራ 🌟KT Traditional Coffee Service 🌟 ✍ኬቲ ኬተሪን እና አገልግል የትኛውንም ፕሮግራሞትን ልዬ ደምቀት የሚሰጥ ባህላዊ እና ዘመናዊ ቡና ፣ ሻይ ፣ እስፕሪስ ፣ ከልዩ አቀራረብ እና መስተንግዶ ጋር ያቀርብሎታል ይደውሉ ... ✅ፋንድሻ ✅ድፎ ዳቦ ✅ልዩ አነባበሮ ✅እና መስተንግዶን ጨምሮ 💰ዋጋ 1995 ብር በሰው በሰሀን💰 2️⃣ ምርጫ ሶስት 2️⃣ 💎KT Diamond Package Buffet💎 KT International Catering: A Premier Catering Service in Ethiopia @KTFoodsCatering1 ⚠️This package can be ordered starting from 150 peoples ✅More than 40 selected dishes 🥗Starter Foods 1.Tuna Salade 2.Mixed Salade 3.Russian Salad 4.Special Salade 5.Macaroni Salad 🍽Main Foods 6.Menchet Bekeye 7.Keye Wete 8.Menchete Balecha 9.Zelzel Wote 10.Gomen Besega 11.Doro Wote 🍽International Foods 12.Rice with Meat 13.Vege With Meat 14.Fride Potato 15.Meat Boole 16.Pasta Al Forno 17.Lasagna 18.Fish Cotelate 19.Fish Gulashe 20.Roasted Lamb 🥩Kitfo Package 22.Tirea kitfo 23.Yebesele Kitfo 24.Kitfo LebLeb 25.Ayeb Benech 26.Ayeb Bekey 27.Ayeb Begomen 28.Gomen Kitfo 29.Gomene Bekoco 🍉Desert 30.Chocolate Cake 31.Banana Cake 32.Black Forest 33.Cheese Cake 34.Muffin 35.Chips 36.Cookies 🌟37.Fruit Punch 👉Common Foods 38.Kocho 39.Enjera 40.Normal Bread 41.Toasted Bread 42.Habeshan Bread 💰Price 1520 ETB Per Person 3️⃣ ምርጫ አንድ 3️⃣ (ምርጫ ሶስጥ ጥቅል ስለሆነ ሚተርፈው ምግብ እርሶ ጋር ይቀራል) ✨ ምርጥ የቤተሰብ ጥቅል✨ 🥗ማስጀመርያ ሳላዶች 01. ሚክስድ ሳላድ 02. ስፔሻል ሳላድ 🍽ወጣወጥ ምግቦች🍽 3. ምንቸት ቀይ 4. ዝልዝል አልጫ 5. ጎመን በስጋ 🐏ሙሉ የበግ አሮስቶ ከነ አጃቢዎቹ👇 6. የበግ አሮስቶ 7. ሚክስድ ሼጂቴብል 8. ሩዝ ባትክልት 9. ቬጂ ፍራፍድ 10. ፓስታ አል ፎርኖ 🥩ክትፎ ከነ አጃቢዎቹ 11. ጥሬ ክትፎ. 12. ለብለብ ክትፎ 13. የበስለ ክትፎ. 14. አይብ በነጭ 15. አይብ በቀይ. 16. አይብ በጎመን 17. ጎመን ክትፎ. 18. ቆጮ ፍርፍር 🍉 እስናኮች ኬክ እና ፍሩት 🍰 18. ብላክ ፎረስ 19. ኋይት ፎረስት 20. ካራሜል 21. ቸኮሌት 22. ፍሩትፓንች 🍞የተለመዱ ማባያዎች🥞 23. ቆጮ 24. ዳቦ ስላይስ 25. እንጀራ 26. ቶስት 💰 ዋጋ 90,000 ለ 60 ሰው💰 (ምርጫ ሶስጥ ጥቅል ስለሆነ ሚተርፈው ምግብ እርሶ ጋር ይቀራል) 1️⃣ ምርጫ አንድ 1️⃣ (ምርጫ ሶስጥ ጥቅል ስለሆነ ሚተርፈው ምግብ እርሶ ጋር ይቀራል) 🥗 ምግብ ማስጀመርያ ሳላዶች 🥗 01. ሚክስድ ሳላድ. 02 .ስፔሻል ሳላድ 🍽 የፃም የምግብ ዝርዝር 🍽 1. ሽንብራ አሳ. 2. ቀይ ምስር. 3. ድፍን ምስር. 4. አልጫ ክክ 5. ቀይስር በድንች. 6. እሩዝ ባትክልት 7. ሱፍ ፍትፍት 9. ፍራይድፓቴቶ 10. ሽሮ 11. ፓስታ ፍርኖ 12. ጎመን ክትፎ 🍪 ጥብሳጥብስ 🥨 13. የአትክልት ኩኪስ 14. ያትክልት ጥብስ 15. እስፕሪን ሮል 16. ሳንቡሳ 🍉 ስናኮች የፃም ኬክ እና ፍሩት 🍰 17. ቸኮሌት ኬክ. 17. ባናና ኬክ 18. ብላክ ፎረስት 19. ካራሜል 20. መፍን 21. ቺፕስ 22. ኩኪስ 23. ፍሩትፓንች 🍞የተለመዱ ማባያዎች🥞 24. ቆጮ 25. ዳቦ 26. እንጀራ 💰 ዋጋ 90,000_ብር ለ 60 ሰው💰 (ምርጫ ሶስጥ ጥቅል ስለሆነ ሚተርፈው ምግብ እርሶ ጋር ይቀራል) ከምግብ ዝግጅታችን በተጨማሪ ድግስዎን የተሟላ ለማድረግ፦ ✨ KT Rentals – ለዝግጅትዎ የሚሆኑ የተሟሉ የድግስ እቃዎችን በኪራይ እናቀርባለን። ✨ KT Pro Events – ዝግጅትዎን በከፍተኛ ስነ-ስርዓት የሚመሩ ፕሮፌሽናል አስተናጋጆችን አሰናድተናል። 📍 አድራሻችን / Location: አዲስ አበባ (ካራ አካባቢ) / Addis Ababa (Around Kara) 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ አሁኑኑ ይደውሉልን / Call us today to book: KT Catering ኬቲ ኬተሪንግ 📞0948760000 | 0949760000 KT Agelgel ኬቲ አገልግል 📞0940370000 | 0940380000 KT Events ኬቲ ኤቨንትስ 📞0927 171705 | 0927 171706 KT Rental ኬቲ ሬንታል 📞0943 105278 | 0943 105279 #KTCatering #Christening #BaptismCeremony #EthiopianEvents #AddisAbaba #EventCatering #KTRentals #KTProEvents #EthiopianFood #SpecialMoments
🌟 የታላላቆች ምርጫ - KT Catering! 🌟 🏢 ታላቁ Hamlin Fistula Ethiopia ለሚያዘጋጃቸው ተደጋጋሚ ስልጠናዎች እና መርሐ-ግብሮች የ KT Cateringን የላቀ እና አስተማማኝ አገልግሎት ስለመረጡ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 ✅ ለ Hamlin Fistula ምን አገልግሎቶችን እያቀረብን ነው? 🍱 Takeaway (የታሸጉ) ምግቦች፡ ጥራታቸውን የጠበቁ፣ ትኩስ እና ማራኪ ምግቦችን ጦርኃይሎች እስከሚገኘው የስራ ቦታቸው ድረስ በክብር እናደርሳለን። ☕️ የሻይ እና ቡና ዝግጅት (Coffee Break & Snacks)፡ ከተለያዩ ልዩ ልዩ እና ጣፋጭ መክሰሶች ጋር በጥራት እናቀርባለን። 🍽️ ሙሉ የኬተሪንግ አገልግሎት (Full Catering)፡ በጦርኃይሎች እና በታጠቅ ቅርንጫፎቻቸው ከ50 ሰው ጀምሮ ለሚዘጋጁ ዝግጅቶች የተሟላ የሆስፒታሊቲ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንገኛለን። 🤝 ለረጅም ጊዜ አብረን ስላሰራን እና በኛ ላይ ስላሳደራችሁት እምነት ምስጋናችን የላቀ ነው! 👇 ለእናንተስ ምን እናቅርብሎት? ✨ ውድ ደንበኞቻችን፣ ለድርጅትዎ ስብሰባ፣ ስልጠና ወይም ለግል ፕሮግራምዎ ከ50 ሰው ጀምሮ፦ 🔹 የታሸጉ ምግቦችን (Premium Takeaway Meals) 🔹 የሻይ እና ቡና መስተንግዶ ከተለያዩ ስናኮች እና ጣፋጮች ጋር 🔹 የተሟላ የኬተሪንግ አገልግሎት (Full Event Catering) እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በከፍተኛ ፕሮፌሽናሊዝም አዘጋጅተናል! 📞 ያለ ምንም ሀሳብ እና ጭንቀት ዝግጅትዎን በድምቀት ለማክበር አሁኑኑ ይደውሉልን፡ 📲 0988193386 | 0927171767 🌐 KT Business Group — Elevating Hospitality! T.me/KTFoodsCatering1 #KTCatering #CorporateEvents #HamlinFistula #AddisAbaba #EventCatering #TakeawayMeals #EthiopianHospitality
See what KT Catering and Agelgel posted to Google Maps https://maps.app.goo.gl/wwofyLqjW7mU14jYA?g_st=atm