KT new Pacage / የኬቲ አዳዲስ ጥቅሎች
Статистика0988193386 0927171767 👉 @KT_Customers የደንበኞች አስተያየት @KTforSAD @KT_Charity @KT_Agelgel @KTforBirthday @KTforWedding @KTnewPackage @KTtoCompanies @KT_Customers T.me/KTFoodsCatering
- Последний пост
- 15 июн. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✍️ለ550 ሰዎች በአንተነህ አዳራሽ ያዘጋጀላቸው የመልስ ፕሮግራም ከ 40 በላይ ምግቦች ፣ የቡና ስርአት ፣ ልዬ አቀራረብና ድንቅ መስተንግዶ እባኮት አስተያየቶትን ይፃፋልን Like & Share 📲0988193386 📲0927171767 https://youtu.be/GydpJBA0Zbg?si=40OgwiJe-Rub7fiN
без подписи
🌟15,000 Birr KT Traditional Coffee Service 🌟 ✍️ኬቲ ኬተሪን እና አገልግል የትኛውንም ፕሮግራሞትን ልዬ ደምቀት የሚሰጥ ባህላዊ የቡና ስነስርአታችንን ከልዩ አቀራረብ እና መስተንግዶ ጋር በ 15,000 ብር ብቻ ያቀርብሎታል ይደውሉ ... ✅ፋንድሻ ✅ድፎ ዳቦ ✅1 Kg ቡና ✅ልዩ አነባበሮ ✅ልዩ መስተንግዶን ✅እና ደርሶ መልስ ትራንስፓርት 💰15,000 ብር ብቻ💰 KT International Catering: A Premier Catering Service in Ethiopia @KTFoodsCatering1 ✅https://www.facebook.com/KTFoodsCatering ✅https://t.me/KTFoodsCatering ✅tiktok.com/@ktfoodscatering 📲0927171767 📲0988193386
✍️ ለ ኮሜዲያን እሸቱ ወንድም የሰራንለትን የሰርግ እና የመልስ ስራ ይመልከቱ ... ✍️ውድ ደንበኞቻችን ሰለድርጅታችን ኬቲ ኬተሪንግ ያሎትን አስተያየት እባኮት ከታች ይግለፁልን ባለው ሊንክ👇 https://youtu.be/s8shRswcHg8?si=vGHBtAZDKiRkVycL 🙏 እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏
🔤🔤 🔤🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤 https://youtu.be/icWd7druDqc?si=-c7PrDPjaU8aLbB4 📲0988193386 / 📲0927171767
ኬቲ ፒዛ እና በርገር = ኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል https://www.facebook.com/share/p/Xw8GUdgv5oPhZZk5/?mibextid=oFDknk ✍ኬቲ ፒዛ እና በርገር 25/09/2009 አ.ም በጀሞ ኮንደምንየም የ 24 ስአት የሬስቶራንት እና ቤት ለቤት ምግብ አቅርቦት ስራውን ጀመረ። ✍በከተማችን ከፍተኛ ተውዳጅነትን እና ተቀባይነትን ስላገኘ ለደንበኞቹ ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን በ ሰሚት ፣ ሀያት ፣ አባዶ ፣ አራብሳ እና ገርጂ አከባቢ ቅርንጫፎችን በመክፈት ስራውን አስፋፍቶ መስራት ቀጠለ። ✍እንዲሁ ባሁን ሰአት አደረጃጀቱን በማስተካከል የድግስ ኬተሪንግ ስራዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል በሚል ሰም ደንበኞቹን ለ ሰርግ ፣ ሀዘን ፣ ዝክር ፣ ልደት ፣ ክርስትና ፣ ምርቃት ፣ ስብስባ እና ለማንኛውም ፕሮግራሞች የሚሆኑ ደረጃቸውን የጠበቁ ሙሉ የምግብ ቡፌ ፣ አገልግል ፣ ኮክቴል እና እስናኮችን ፣ ሻይ ቡናን ጨምሮ ከተሟላ እቃ እና መስተንግዶ ጋር ለደንበኞቹ "በደስታም በሀዘንም" ፈጥኖ በመድረስ የደንበኞቹ አሌንታ ሆኗል !!! Vision = ራዕይ ✍የውድ ደንበኞቻችንን ጭንቀት እና ድካም በማስወገድ የሚያኮራ ድግስ ማስናዳት!! ✍የሀገራችንን ምግቦች በዘመናዊ መልኩ ላገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ ማቅረብ Mission = ተልዕኮ ✍ለደንበኞቻችን አሌንታ መሆን እና የሀገራችንን የስራ አጥነት ችግር መቅረፍ Goal = ግብ ✍በሀገራችን የምግብ ዝግጅት ኢንዱስትሪ ቀዳሚ መሆን እና የሀገራችንን ምግቦች በፋብሪካ አቀነባብረን ለአለም ገበያ ማቅረብ ማስተዋወቅ https://t.me/KTFoodsCatering1 🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏
🎁#ልዩ_ስጦታ ከሰኔ5 እስከ ሰኔ30 ብቻ✅#በነፃ_ድፎ ዳቦ ✅#በነፃ_አነባበሮ ✅#በነፃ_ማድረሻ ✅#በነፃ_መመለሻ 🌟1 አገልግል ላዘዘ ስጦታ #አነባበሮ 🌟2 አገልግል ላዘዘ ስጦታ #ድፎዳቦ 👇🎁 👇🎁 👇🎁 https://www.facebook.com/share/p/Xw8GUdgv5oPhZZk5/?mibextid=oFDknk 👆🎁 👆🎁 👆🎁 ✅አዳዲስ ስራዎች T.me/KTFoodsCatering1 JEMO, AYAT & SUMMIT 24HR Open 📲0988193386 📲0927171767
🌟በ አንድ ስራ እስከ #25000_ብር ያግኙ🌟 "አብረን ስርተን በጋራ እንደግ" ✍️ድርጅታችን ኬቲ ኬተሪንግ የተለያዩ ትላልቅ ፕሮግራሞችን በጥራት በመስራት ከፍተኛ ልምድንና ተቀባይነት በከተማችን ማግኘቱንና 4 ጥሩ ቦታዎች ላይ ቅርንጫፍ ያለው አንጋፋ #የተዘጋጁ #ምግቦች አቅርቢ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል!!! አሁን ደግሞ "#አብረን_ስርተን_በጋራ_እንደግ" በሚል መርህ የተለያዩ ስራዎችን ለሚያመጡልን ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከ 5% እስከ 10% ኮሚሽን መክፈል መጀሚራችንን በደስታ እንገልፃለን!!! #እንዴት_ነው_በጋራ_ምንስራው !👇? የበለጠ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችን ውስጥ ይግቡና T.me/KTFoodsCatering1 የምንስራቸውን ስራዎች በደንብ ይመልከቱ ደንበኛ ለማሳመን እና በራስዎ መንገድ ማስታወቅያ ለመስራት ይረዳዎታል #ክፍያ የሚያገኙባቸው መንገዶች💰 1. #አገልግል መሽጥ አንድ አገልግል ከታዘዙ 10% እንከፍሎታለን. አንድ ሰው ከ 1 እስከ 10 አገልግል ሊያዝህ ይችላል. ይህ ማለት. 10*500 ብር ከአንድ ስራ እስከ #5000_ብር ሊያገኙ ይችላሉ ማለት ነው 2. #ኬተሪንግ ኮክቴል ድግሶች ከ30 እስከ 5000 ሰው እንሰራለን. ለምሳሌ 100ሰው * 1500 ብር = 5% 7500 ብር እንከፍሎታለን እርሶም ከፈለኩ የራሶትን አየር መጨመር ይችላሉ የስዉ ቁጥር ሲጨምር ብሩም በጣም ይጨምራል!!! ለምሳሌ 1000ሰው * በ 1250 ብር ቢሰሩ 5% #62500_ብር ከ አንድ ስራ ብቻ ሊያገኙ ይችላል 📲0927171767 📲0988193386 ✅http://tiktok.com/@KTFoodsCatering ✅https://www.Facebook.com/KTFoodsCatering ✅https://www.KTFoodsCatering.Com in 🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏
T.me/KTFoodsCatering1 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም 🕊ሰላም እም ይእዜስ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም https://www.ktfoodscatering.com
🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟 @KTFoodsCatering ✍️ዛሬ በዶንኪ ቲዮብ ለሚዘጋጀው የ Live ዝግጅት ለዶንኪ ቲዬብ ተመልካቾች እና ለኬቲ ቤተሰቦች ሽልማት አዘጋጅተናል የዛሬው ሽልማት ለየት የሚያደርገው ምንሰጠውን ሽልማት ከጎን ካለው ጎረቤቱ ጋር በጋራ ሚካፈለው ነው ✍️ጎረቤቶቼን ጋር መቀራረብ እፈልጋለሁ ጎረቤቶቼ ጋር በአንድ ላይ ምንካፈለው ሽልማት ያስፈልገናል ለሚል ተመልካች ኬቱ ኬተሪንግ ግሩም ድንቅ ከሆነው ስፔሻል አገልግል ይዞ ያለበት ቦታ በነፃ ተገኝተን ከጎረቤቶች ጋር በአንድ መኣድ እንድትካፈሉ ያደርጋል ሁሌም እንደ ወግ ልማዱ በአብሮነት አንድ መዓድ 🙏ይሽለሙ መልካም እድል🙏 📲0927171767 📲0988193386 ✅http://tiktok.com/@ktfoodscatering ✅https://www.facebook.com/KTFoodsCatering ✅https://www.KTFoodsCatering.com 🙏 ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን 🙏
🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟 @KTFoodsCatering ✍️የኬቲ አራቱኛ ደረጃ የምግብ ቡፎ ስምንት አይነት ወጦች እንዲሁም እንጀራ እና ዳቦን ጨምሮ የፃም ወይም የፍስክ ምግቦችን እንዲሁም ከታች ከተዘረዘሩት አቀላቅሎ ማዘዝም ይቻላል 🍽 የፃም የምግብ ዝርዝር 🍽 1.#ሽንብራ_አሳ. 2.#ቀይ_ምስር. 3.#ድፍን_ምስር. 4.#አልጫ_ክክ 5.#ድንች_በካሮት. 6.#ጥቅል_ጎመን 7.#ቀይስር_በድንች. 8.#እሩዝ_ባትክልት 🍽 የፍስክ የምግብ ዝርዝር 🍽 1. #ምንቸት_አልጫ. 2. #ምንቸት_ቀይ 3. #ቀይ_ወጥ. 4. #ዝልዝል_ወጥ 5. #ሩዝ_ባትክልት. 6. #ጎመን_በስጋ 7. #ፍራይድ_ፓቴቶ. 8. #የበሰለ_አትክልት 💰ዋጋ በሰው / በሰሀን 650_ብር💰 🌟እንዲሁም በርሶ ምርጫ #አንደኛ_ደረጃ ክትፎ ፣ አሮስቶ እና የተለያዩ ኬኮች ያለው ፓኬጅ አለን!!! 🙏 ለደንበኞቻችን መፅናናትን እንመኛለን 🙏 💌 T.me/KTFoodsCatering ☎️ 0988193386 0927171767 https://www.KTFoodsCatering.com 🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏 📲0927171767 📲0988193386 ✅https://www.facebook.com/KTFoodsCatering ✅https://www.KTFoodsCatering.com ✅http://tiktok.com/@ktfoodscatering 🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
🌟KT Catering "With JOY/SADNESS"🌟 ✍ከ30 ሰው በላይ ዘና አድርጎ የሚጋብዝ ልዩ የኬቲ ስፔሻል ክትፎ ከነ አጃቢዎቹ ጥቅል / ፓኬጅ👇 🥩 የኬቲ እስፔሻል ክትፎ ጥቅል 🥩 1.ጥሬ ክትፎ. 2.ለብለብ ክትፎ 3.የበሰለ ክትፎ. 4.አይብ በነጭ 5.አይብ በቀይ. 6.አይብ በጎመን 7.ጎመን ክትፎ. 8. ጎመን በስጋ 9. ዳቦ 10. ቆጮ. 11. እንጀራ 12.ጎረድ ጎረድ. 13.ምርጥ ጥብስ 14.አተካኖ. 15.ቆጮ ፍርፍር 💰 ዋጋ #28,500_ብር ብቻ 💰 ✅#ከኬ_ቲበነፃ መመገብያ ሰሀን ፣ ማቅረብያ ጣባዎች ፣ ልዩ መስተንግዶ እና ትራንስፓርት ❇️ ከ30 ሰው በታች ትእዛዝ አንቀበልም 📱 0988193386 0927171767 📥 T.me/KTFoodsCatering 🖥 https://www.ktfoodscatering.com 🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏
без подписи
без подписи
без подписи