tgindex
KT Snack / የኬቲ ጥብሳጥብስ ስራዎች

KT Snack / የኬቲ ጥብሳጥብስ ስራዎች

Статистика

0988193386 0927171767 👉 @KT_Customers የደንበኞች አስተያየት @KTforSAD @KT_Charity @KT_Agelgel @KTforBirthday @KTforWedding @KTnewPackage @KTtoCompanies @KT_Customers T.me/KTFoodsCatering

Последний пост
27 июл. 2024 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
135
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
372
21 постов
Вовлечённость
275,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 27 июл. 2024 г.2561из KTFoodsCatering

    🔤🔤 🔤🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔤 🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ✅ ለማንኛውም ከ 50 - 5000 ሰው ለሚታደሙባቸው ፕሮግራሞች ደረጃቸውን የጠበቁ ምግቦች ከሙሉ እቃ እና ድንቅ መስተንግዶ ጋር  24 ሰአት በብቃት እናዘጋጃለን !!! 🌟አዳዲስ ሜኑአችንን ይምረጡ👇 @KTFoodsCatering1 0988193386 / 0927171767 With 🔤🔤🔤 🔤 🔤🅰️🔤🔤🔤🔤🔤

  • 27 июн. 2024 г.279из KTFoodsCatering

    ኬቲ ፒዛ እና በርገር = ኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል https://www.facebook.com/share/p/Xw8GUdgv5oPhZZk5/?mibextid=oFDknk          ✍ኬቲ ፒዛ እና በርገር 25/09/2009 አ.ም በጀሞ ኮንደምንየም የ 24 ስአት የሬስቶራንት እና ቤት ለቤት ምግብ አቅርቦት ስራውን ጀመረ።           ✍በከተማችን ከፍተኛ ተውዳጅነትን እና ተቀባይነትን ስላገኘ ለደንበኞቹ ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን በ ሰሚት ፣ ሀያት ፣ አባዶ ፣ አራብሳ እና ገርጂ አከባቢ ቅርንጫፎችን በመክፈት ስራውን አስፋፍቶ መስራት ቀጠለ።            ✍እንዲሁ ባሁን ሰአት አደረጃጀቱን በማስተካከል የድግስ ኬተሪንግ ስራዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል በሚል ሰም ደንበኞቹን ለ ሰርግ ፣ ሀዘን ፣ ዝክር ፣ ልደት ፣ ክርስትና ፣ ምርቃት ፣ ስብስባ እና ለማንኛውም ፕሮግራሞች የሚሆኑ ደረጃቸውን የጠበቁ ሙሉ የምግብ ቡፌ ፣ አገልግል ፣ ኮክቴል እና እስናኮችን ፣ ሻይ ቡናን ጨምሮ ከተሟላ እቃ እና መስተንግዶ ጋር ለደንበኞቹ "በደስታም በሀዘንም" ፈጥኖ በመድረስ የደንበኞቹ አሌንታ ሆኗል !!! Vision = ራዕይ             ✍የውድ ደንበኞቻችንን ጭንቀት እና ድካም በማስወገድ የሚያኮራ ድግስ ማስናዳት!!             ✍የሀገራችንን ምግቦች በዘመናዊ መልኩ ላገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ ማቅረብ         Mission = ተልዕኮ              ✍ለደንበኞቻችን አሌንታ መሆን እና የሀገራችንን የስራ አጥነት ችግር መቅረፍ Goal = ግብ               ✍በሀገራችን የምግብ ዝግጅት ኢንዱስትሪ ቀዳሚ መሆን እና የሀገራችንን ምግቦች በፋብሪካ አቀነባብረን ለአለም ገበያ ማቅረብ ማስተዋወቅ https://t.me/KTFoodsCatering1 🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • 16 июн. 2024 г.246из KTFoodsCatering

    🎁#ልዩ_ስጦታ ከሰኔ5 እስከ ሰኔ30 ብቻ✅#በነፃ_ድፎ ዳቦ ✅#በነፃ_አነባበሮ ✅#በነፃ_ማድረሻ ✅#በነፃ_መመለሻ 🌟1 አገልግል ላዘዘ ስጦታ #አነባበሮ 🌟2 አገልግል ላዘዘ ስጦታ #ድፎዳቦ 👇🎁 👇🎁 👇🎁 https://www.facebook.com/share/p/Xw8GUdgv5oPhZZk5/?mibextid=oFDknk 👆🎁 👆🎁 👆🎁 ✅አዳዲስ ስራዎች T.me/KTFoodsCatering1 JEMO, AYAT & SUMMIT 24HR Open 📲0988193386 📲0927171767

  • 19 мая 2024 г.252из KTFoodsCatering

    🌟በ አንድ ስራ እስከ #25000_ብር ያግኙ🌟             "አብረን ስርተን በጋራ እንደግ"  ✍️ድርጅታችን ኬቲ ኬተሪንግ የተለያዩ ትላልቅ ፕሮግራሞችን በጥራት በመስራት ከፍተኛ ልምድንና ተቀባይነት በከተማችን ማግኘቱንና 4 ጥሩ ቦታዎች ላይ ቅርንጫፍ ያለው አንጋፋ #የተዘጋጁ #ምግቦች አቅርቢ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል!!!            አሁን ደግሞ "#አብረን_ስርተን_በጋራ_እንደግ" በሚል መርህ የተለያዩ ስራዎችን ለሚያመጡልን ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከ 5% እስከ 10% ኮሚሽን መክፈል መጀሚራችንን በደስታ እንገልፃለን!!! #እንዴት_ነው_በጋራ_ምንስራው !👇? የበለጠ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችን ውስጥ ይግቡና T.me/KTFoodsCatering1 የምንስራቸውን ስራዎች በደንብ ይመልከቱ ደንበኛ ለማሳመን እና በራስዎ መንገድ ማስታወቅያ ለመስራት ይረዳዎታል #ክፍያ የሚያገኙባቸው መንገዶች💰 1. #አገልግል መሽጥ አንድ አገልግል ከታዘዙ 10% እንከፍሎታለን. አንድ ሰው ከ 1 እስከ 10 አገልግል ሊያዝህ ይችላል. ይህ ማለት. 10*500 ብር ከአንድ ስራ እስከ #5000_ብር ሊያገኙ ይችላሉ ማለት ነው 2. #ኬተሪንግ ኮክቴል ድግሶች ከ30 እስከ 5000 ሰው እንሰራለን. ለምሳሌ 100ሰው * 1500 ብር = 5% 7500 ብር እንከፍሎታለን እርሶም ከፈለኩ የራሶትን አየር መጨመር ይችላሉ የስዉ ቁጥር ሲጨምር ብሩም በጣም ይጨምራል!!! ለምሳሌ 1000ሰው * በ 1250 ብር ቢሰሩ 5% #62500_ብር ከ አንድ ስራ ብቻ ሊያገኙ ይችላል 📲0927171767  📲0988193386 ✅http://tiktok.com/@KTFoodsCatering ✅https://www.Facebook.com/KTFoodsCatering ✅https://www.KTFoodsCatering.Com in 🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏

  • 5 мая 2024 г.219из KTFoodsCatering

    T.me/KTFoodsCatering1 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም 🕊ሰላም እም ይእዜስ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም https://www.ktfoodscatering.com

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 5 февр. 2024 г.351из KTFoodsCatering

    🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟 @KTFoodsCatering            ✍ኮሜዲያን እሽቱ በኳታር ታሪክ ሰርቶ በመምጣጡ አቀባበል ለማድረግ #ኬቲ_ኬተሪንግ እና #የወጌሻ ሁለተኛ ዙር ተማሪዎች ያደረጉለት አቀባበል ይህን ይመስል ነበር እናመሰግናለን🙏  🙏 ረጅም እድሜ ለኮሜድያን እሸቱ 🙏 📲0927171767  📲0988193386 http://tiktok.com/@ktfoodscatering https://www.facebook.com/KTFoodsCatering 🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

KT Snack / የኬቲ ጥብሳጥብስ ስራዎች — tgindex