tgindex
መዝሙር ጥናት ዘእመ- ብዙኃን

መዝሙር ጥናት ዘእመ- ብዙኃን

Статистика

ይህ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት በቃሊቲ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል በእመ -ብዙኃን ሰ/ት/ቤት ለመዝሙር ጥናት አገግሎት የሚውል ነው። "ስለዚህ በዕድሜያችን ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ቅኔዎችን አውታር ባለው ዕቃ እንዘምራለን።" ኢሳ 38፡20

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
568
0 за 2 дн.
Сутки
+2
+0,35%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
249
21 постов
Вовлечённость
43,8%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
148
1/48двое суток
169
1/72трое суток
182

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ቡሄ በሉ (2) ልጆች ሁሉ የኛማ ጌታ የዓለም ፈጣሪ የሰላም አምላክ ትሁት መሀሪ በደብረ ታቦር የተገለጠው ፊቱ እንደ ፀሐይ በርቶ የታየው ልብሱ እንደብርሃን ያንፀባረቀው ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና(2) የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣልን(2) ያዕቆብ ዮሐንስ እንዲሁም ጴጥሮስ አምላክን አዩት ሙሴ ኤልያስ አባቱም አለ ልጄን ስሙት ቃሌ ነውና የወለድኩት       ታቦር አርሞንኤም ብርሃን ታየባቸው ከቅዱስ ተራራ ስምህ ደስ አላቸው ሰላም ሰላም የታቦር ተራራ ብርሃነ መለኮት ባንቺ ላይ አበራ       በተዋህዶ ወልድ የከበረው የእግዚአብሔር አብ ልጅ ወልደማርያም ነው ቡሄ በሉ/2/ የአዳም ልጆች ብርሃንን  ተቀበሉ       አባቴ ቤት አለኝ ለከት እናቴ ቤት አለኝ ለከት አጎቴም ቤት አለኝ ለከት አክስቴም ቤት አለኝ ለከት ተከምሯል እንደ ኩበት       የዓመት ልምዳችን ከጥንት የመጣው ከተከመረው ከመሶቡ ይውጣ ከደብረ ታቦር  ጌታ ሰለመጣ የተጋገረው  ሙልሙሉ ይምጣ       ኢትዮጵያውያን ታሪክ  ያላችሁ ባህላችሁን ያዙ አጥብቃችሁ ችቦውን አብሩት እንዳባቶቻችሁ ምስጢር ስላለው ደስ ይበላችሁ       አባቶቻችን ያወረሱን የቡሄን ትርጉም ያሳወቁን እንድንጠብቀው ለእኛ የሰጡን ይህን ነውና  ያስረከቡን       ለድንግል ማርያም  አሥራት የሆንሽ ቅዱሳን ጻድቃን የሞሉብሽ በረከታቸው ያደረብሽ ሁሌም እንግዶች የሚያርፉብሽ ሀገረ እግዚአብሔር  ኢትዮጵያ ነሽ       ለሐዋርያት የላከ መንፈስ ዛሬም ለኢትዮጵያ ጸጋውን ያፍስስ በበጎ ምግባር እንድንታነጽ በቅን ልቦና በጥሩ መንፈስ በረከተ ቡሄ  ለሁላችን ይድረስ       ዓመት ዓውዳመት ድገም እና ዓመት ድገም እና በጋሽዬ ቤት   ድገም እና ዓመት ድገም እና ያውርድ በረከት  ድገም እና ዓመት ድገም እና ወርቅ ይፍሰስበት ድገም እና ዓመት ድገም እና በእማምዬ ቤት ድገም እና ዓመት ድገም እና ይግባ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና ማርና ወተት ድገም እና ዓመት ድገም እና ይትረፍረፍ በእውነት ድገም እና ዓመት ድገም እና       እንዲሁ እንዳላችሁ በፍቅር  አይለያችሁ ላመቱ በሰላም በፍቅር  ያድርሳችሁ ክርስቶስ በቀኙ በፍቅር  ያቁማችሁ የመንግሥቱ ወራሽ በፍቅር  ያድርጋችሁ እንዲሁ እንዳለን በፍቅር  አይለየን ለዓመቱ በሰላም በፍቅር ያድርሰን አማኑኤል በቀኙ በፍቅር ያቁመን  የመንግሥቱ ወራሽ በፍቅር ያድርገን የቅዱሳን መላክት የፃድቃን ሰማዕታት ረድኤት በረከት ይግባ በሁሉም ቤት በሁሉም ቤት(2) ይግባ በረከት(2) እንቁም በሃይማኖት ጸንተን በትጋት የአሥራት አገር የአበው ቀደምት የቅዱሳን አባቶች ትውፊት ይገባልና ልንጠብቅ በእውነት ባህላችንን የአባቶች ትውፊት (3)

  • ወተወለጠ ራዕዮ በቅድሜሆሙ ራዕዮ በቅድሜሆሙ/፪/ ወአልባሲሁኒ ኮነ ጸአዳ ከመ በረድ/፪/

  • ደብር ርጉዕ ወደብር ጥሉል ደብር ርጉዕ ወደብር ጥሉል ለምንት ይትነሥዑ ርጉዐን አድባር /፪/ ደብር ዘሠምሮ እግዚአብሔር የሐድር ውስቴቱ እግዚአብሔር/፪/

  • ✞ ሀሁ ብዬ ✞ ሀሁ ብዬ ፊደል የቆጠርኩብሽ ባአቦጊዳ አፌን የፈታዉብሽ በመልክተ መንፈሴ ተደሰተ በዳዊቱ ብዙ ነው በረከቱ [፪] ተዋህዳ ...እህ ሀይማኖቴ ...እህ የእውቀት ምንጭ ...እህ መሰረቴ ....እህ አለኝ ትዝታ ከዛፉ ስር የኛ የኔታ ዱላ በትር [፪] ሀሁ ብዬ ስጮህ.......ሀ ድምፄን እያሰማው....ሁ አንዶን ቃል ስገርፋት..ሂ የኔታን አስቆጣ........ ሃ ሀ ማለት እግዚ ነው...ሄ እያሉ ሲቀኙ ...........ህ የኔታን አንደበት .......ሆ ማር ይንጠፍጠፍበት..ሆ አቦጊዳ ብዬ መልክተን ሳልወጣ የኔታ ደከሙ እንቅልፋቸው መጣ [፪] ፊደል ገበታዬ......ሀ ግዕዝ ጥያት ከመሬት ....ሁ ካብ አቧራዬን ማቡነን...ሂ ሳልስ ያዝኩኝ መላፋት....ሃ ሃራብ ሲነቁ የኔታ ..........ሄ ሀምስ ወስደው ከቀደሙ...ህ ሳድስ ልምጯን አንስተዎ...ሆ ሳብ ቁጣ ቃል አሰሙ.....ሀ ግዕዝ ተማሪና ውሻ ሁል ጊዜ አይስማሙ እስከ እድሜ ልካቸው አሉ እንደተዳሙ [፪] አቆፉዳ አንግቦ ሀ ደበሎዉን ለብሶ ሁ በእንተ ስሞ ሲል ሂ ድምፁን አለስልሶ ሃ አንዲት እፍኝ ጥሬ ሄ ለቁራሽ እንጀራ ህ ውሻ ሲያባርረው ሆ አያለው መከራ ሀ አለኝ ትዝታ ቅኔ ቤት በእንተ ስሟ ለ ማርያም ማለት [፪] የዜማው መለኪያ ህ ጭረት ምልክቱ ሆ እዝል እና ግዕዝ ህ ቅናቱ ድፋቱ ሀ ሳቢዘር ጥሬ ዘር ሄ ደሞም ቅኔ ቤት ህ አገባብ ሚስጢሩ ሆ ሰባት ስምንት ቤት ሆ አለኝ ትዝታ ከመቅደሱ ለሊቱን ሙሉ ማወደሱ [፪] መፃፉን ዘርግቶ ሀ ለጉባዬ ዉሎ ሆ ቅኔ ዜማ አጥንቶ ሄ ስምአኒ ብሎ ሀ ተፈስሂ እያልኩ ሄ እሱን ስደረድር ህ ሳዜመው ይነጋል ሆ ቅኔ ስደረድር ሆ

  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የተወደዳችሁ የእ/ብ/ሰ/ት/ቤት አባላት የ2018 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር የ፩ነት ጉባዔ፣ ነሐሴ 17 ዕለተ እሑድ በጠዋት መርሐ ግብር የተዘጋጀ ሲሆን መርሐ ግብሩም በዋናነት ለአዲሱ ዓመት 2019 ዓ.ም ስለራሳችን ሕይወት ብሎም ስለሰ/ት/ቤታችን አዲስ መዋቅር እና ቀጣይ አገልግሎት ምንማርበት እና ምንወያይበት እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ስለዚህም በዕለቱ በተጠቀሰው ሰዓት በመገኘት ለመንፈሳዊ ሕይወታችን ከቃለ ወንጌል፣ ስለሰ/ት/ቤታችን ደግሞ በበጎ ቃል ምክክር በማድረግ እንደ ኢየሩሳሌም ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ብለን ቃል ለገባልናት ስለ ማኅበራችን እመብዙኃን ልበአምላክ ዳዊት እንደተናገረው "ደኅነቷን" እንነጋገር ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም በክብር ተጠርታችኋል። እመ ብዙኃን ሰ/ቤት አባላት ጉዳይ ክፍል

  • 4 авг.39321из YABUZ2010

    видео или голосовое, без подписи

  • ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብአርጎ ሰራው ያምላክ ሀሳቡ የእጆቹ ስራ ድንቅ ነው (2) ከፀሀዩ በታች ከጠፈር በላዩ ፈጥሮ ያፀናቸው ምድርና ሰማዩ ሁሉን ውብ አድርጎ በጊዜው የሰራው ጥበቡ ምጡቅ ነው ድንቅ ነው ችሎታው ፍጥረቱ በሙሉ ሁሉ ባንተ ሆነ ስውርና ግልፁ በእጅህ ተከወነ ግርማን የለበሰ በሰማይ የሚኖር ታግሱ የያዘ ለዘላለም ፍቅር ስራህ ሁሉ ውብ ነው ያከናወነው ለመንግስቱ ስም ፍፃሜ የለው የተፍገመገሙ በሱ ተደግፈው ቆመው ተራምደዎል ከመሬት ተነስተው በሀይለኛው ግርማ በክብር ይገለጣል ተራራን አንድዶ ሕዝቡን ያናግራል ታላቅ ታምራቱን በጆሮአችን ሰምተን በምስገና ሆነን ከፊቱ እንቋማለን መንገድ ለጠፍው ሰው መንገድ የሚመራ ደግ እሩሩ አምላክ ዘውትር የሚራራ ፍርድን የሚፈፅም እውነትን ተመልቶ በምን ይመሰላል ስራው የሱ ከቶ

  • እግዚአብሄርን_ጠራሁት ✝️ እግዚአብሔርን ጠራሁት በሐዘኔ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት በጭንቀቴ ጊዜ አወጣኝ ከጭንቀት ከሐዘን ከትካዜ/2/ የልመናዬን ድምጽ እርሱ ሰምቷልና ጆሮውን ወደ እኔ አዝንብሏልና በዘመኔ ሁሉ ስጠራው እኖራለሁ ጎስቋላ ብሆንም ምስጋና አቀርባለሁ/2/       አዝ____ እንደ ቃልህ መሄድ መራመድ አቅቶኝ የኃጢአቱ መንገድ ማእበሉ ገፍቶኝ ወደ እርሱ ስማጸን ደግሞም ስጸጸት አላሳፈረኝም መጣ በምሕረት /2/       አዝ____ በበዛው ምሕረቱ ያለፈውን ትቶ በፍቅሩ ጎበኘኝ አልተወኝም ከቶ ሊቀበኝ ወዶ ፊቱን አበራልኝ ማን ይቃወመኛል እግዚአብሔር ካለልኝ/2/ አዝ____ ኖኅን አንዳዳንከው እኛንም አድነን ከቀስቱ እንድናመልጥ ምልክትን ስጠን በትርህ ምርኩዝህ እነርሱ ያጽናኑን አንተ ከእኛ ጋር ነህ አንፈራም ክፉውን /2/

  • ++ድንግል ማርያም++~ ድንግል ማርያም የወርቅ መሰላል ነሽ  መሰላል ነሽ የወርቅ መሰላል ነሽ  ሰውና አምላክን ያገናኘሽ  አ.ዝ፦ አባታችን ያቆብ በፍኖተ ሎዛ/2/  አሸልቦት እንቅልፍ ተኝቶ በጤዛ  ከምድር እስከ ሰማይ የምትደርስ መሰላል  ምሳሌሽን አየ ማርያም ድንግል አ.ዝ፦ መላዕክት ሲወጡ ሲወርዱ ከሰማይ /2/  እንዳየ ያዕቆብ ተኝቶ መንገድ ላይ  ተስፋ አድርጎ ሲኖር የሰላሙን ዘመን  ይኸው ተፈጸመ ባንቺ በናታችን   አዝ፦ ባንቺና በልጅሽ ሆነልን ሰላም /2/  ባንቺ ተፈፀመ የያዕቆብ ሕልም  ሰውና መላዕክተ ተለያይተው ሲኖሩ  በልጅሽ መወለድ ባንድላይ ዘመሩ

  • የፅድቅ በር ነሽ የፅድቅ በር ነሽ የሙሴ ፅላት አክሊለ ሰማእታት መራከ ፀሎት የጌታዬ እናት ንፁ አክሊላችን አመልማለ ሲና እመቤታችን 2 እመቤታችን  ለኛ  ምርኩዝ ነሽ እመቤታችን  ከለላም ነሽ እመቤታችን  የእሳት ሙዳይ እመቤታችን  እሳት ታቀፍሽ እመቤታችን በብርሀን ተከበሽ እመቤታችን ወርቅ ለብሰሽ እመቤታችን ከሴቶች ሁሉ እመቤታችን አብ መረጠሽ አዝ እመቤታችን ድንግል ሆይ ልጆችሽ እመቤታችን ዘውትር ይጠሩሻል እመቤታችን ስምሽን ለልጀ ልጅ እመቤታችን ያሳስቡልሻል እመቤታችን በተሰጠሽ ፀጋ እመቤታችን በኣማላጅነትሽ እመቤታችን ምህረትን አሰጪኝ እመቤታችን ከመሀሪው ልጅሽ   አዝ እመቤታችን ያለታረሰች እርሻ እመቤታችን ዘር  የልተዘራባት እመቤታችን የህይወትን ፍሬ እመቤታችን ሰጠችኝ የኛ እናት እመቤታችን የተሰዋው መሲ እመቤታችን እናቱን ወደዳት እመቤታችን በቀኙ ቆማለች እመቤታችን ድንግል እመቤት ናት አዝ እመቤታችን የእውነት ደመና እመቤታችን ዝናብ የታየባት እመቤታችን ወዳናለች ድንግል እመቤታችን የታተመች ገነት እመቤታችን ትምህርት የሆነችው እመቤታችን ኑ እንዘምርላት እመቤታችን ደስ  ይበልሽ  እንበል እመቤታችን ለብርሃን እናት

  • 🌷 ውዳሴ ማርያም እጮኻለሁ 🌷 ውዳሴ ማርያምእጮኻለሁ ድንግል እናቴን እጣራለሁ: እንደ አባ ኤፍሬም ነይ ባርኪኝ ወድሰኒ ልጄ በይኝ: “ውዳሴ ማርያም” በሰርክ ጸሎት ላይ ”ውዳሴ ማርያም” ዜማ ስናደርስ: “ውዳሴ ማርያም” ድንግል ትመጣለች “ውዳሴ ማርያም” በቤተ መቅደስ: “ውዳሴ ማርያም”የብርሃን ምንጣፍ “ውዳሴ ማርያም” ከፊቷ ተነጥፏል: “ውዳሴ ማርያም” ቅዱስ ኤፍሬም ታጥቆ “ውዳሴ ማርያም” ያመሰግናታል አዝ ========= “ውዳሴ ማርያም” አባ ሕርያቆስ “ውዳሴ ማርያም” ምስጋና ያደርሳል: “ውዳሴ ማርያም” የቅዳሴው ዜማ “ውዳሴ ማርያም” ልብን ይመስጣል: “ውዳሴ ማርያም” በጎ ነገር ልቤ “ውዳሴ ማርያም” አወጣ እያለ “ውዳሴ ማርያም” ዳዊት በገናውን “ውዳሴ ማርያም” እየደረደረ አዝ ========= “ውዳሴ ማርያም” የንጽሕናችን “ውዳሴ ማርያም” መሰረት ነሽና “ውዳሴ ማርያም” አንቺን ለማመስገን “ውዳሴ ማርያም” ልቦናዬ ይብራ “ውዳሴ ማርያም” ተፈስሒ ድንግል “ውዳሴ ማርያም” ኦ ቤተ ልሔም “ውዳሴ ማርያም” ካንቺ ተወለደ “ውዳሴ ማርያም” መድኃኒዓለም አዝ ======== “ውዳሴ ማርያም” ቅዱሳኑ ሁሉ “ውዳሴ ማርያም” ዙሪያሽን ከበዋል “ውዳሴ ማርያም” ቅዱስ ጊዮርጊስም “ውዳሴ ማርያም” ንዒ ድንግል ይላል “ውዳሴ ማርያም” በወርቅ ዙፋን ላይ “ውዳሴ ማርያም” ተቀምጠሽ ሳይሽ “ውዳሴ ማርያም” ልቤ ተሰወረ “ውዳሴ ማርያም” ድንግል በግርማሽ

  • በሐዘኔ ደራሽ ነሽ በሐዘኔ ደራሽ ነሽ በጭንቀቴ  ለችግሬም ደራሽ ነሽ  የአምላኬ እናት ጌታዬ እናት  ድንግል እመቤቴ ወላዲተ ቃል  መልካሚቷ ርግብ ድንግል እመቤቴ  ማርያም እናቴ ነሽ           "  ከፍጥረታት ሁሉ             "  ገናና ነው ክብርሽ           "  የሐዘኔ መጽናኛ              "  እንባዬን አባሽ ነሽ          "  /አዝ ===== ዋሻ መጠለያ  ድንግል  እመቤቴ  የዘላለም ቤቴ                "  መንገድ ስሄድ ስንቄ       "  መጠጤ ነሽ ምግቤ      "  እመ አምላክ ስጠራሽ    "  ይጠፋል ረሀቤ             "  /አዝ ===== የእናትነትሽን ድንግል እመቤቴ  ፍቅርሽን አየሁኝ        "  ጎጆዬን ስትሞዪው     "  ባዶ የሆነውን            "  አንቺ እያለሽልኝ         "  ምን እሆናለሁኝ         "

  • ይራራል እግዚአብሔር ይራራል ለኛ ለልጆቹ መች ታጥፎብን ያውቃል የምህረት እጆቹ አዛኝ ለፍጥረቱ ቸር መሃሪ ጌታ ፍፁም የሞላነው ልቡ ለይቅርታ የአባትነት ፍቅሩ ትግስቱ የበዛ እያየ ያልፈዋል ሁሉን እንደዎዛ ትላንትናም ዛሬም እርሱ ይታገሳል ምህረት ባህሪው ነው ከቃሉ ማን ያልፋል እንዳንጠፋበት ወድቀን ክፉ ቦታ ለነፍሳችን ምግብ ቃልን ሰጠን ጌታ ሰማይም ብርሃና ባህር ቢሆን ቀለም ለኛ ያው ፍቅር ተፅፎም አያልቅም በእውነተኛ ፀፀት ወደሱ ስንመጣ ጊዜው አይፈጅበት ስመለስ ከቁጣ ለዚህ እሩሩ አምላክ ምንድነው ምከፍለው በፍፁም ደስታ ኑ እናመስግነው ስለሰበሰበን ወዶን እዚህ ቦታ ምስጋና ይድረስው ለሠራዊት ጌታ

  • ልቤ ፅኑ ነው በመዳኒቴ አያወከኝም ጥንተ ጠላቴ ሀይሌ ነውና ጌታ እግዚአብሔር መመኪያ ጋሻ የሌለው ወደር/፪/         አላፈርኩም እኔ ስምን ጠርቼ         ማዳንህን አዪ ተከፍተው አይኖቼ         በማዳን ስኖር ስደክም በክፋት         ጌታዬ አራቀልኝ የመስቀልን ክፋት በሙታን ከተማ በመቃብር ስፍራ ጠላት አስሮኝ ሲኖር ስለኔ ሲወራ ፈለገኝ ጌታዬ በማዳን ወሮታ ጠራኝ በምህረት እስራቴን ፈታ           ጠላት ቢወረወር ፈላፃውን አስቶ           አድኖኛል ጌታ ይንን አልክድም           ስለአንዲቱ በር እርሱ የገደዋል           በዱር አይተወኝም ይሰበስበኛል

  • አማኑኤል አንተነህ ገበናዬን ሸፋኝ አዶናይ አንተነህ ገበናዬን ሸፋኝ እንዳንተ አላየውም ክፉቀን ያወጣኝ እኔስ አላየሁም እንዳንተ የረዳኝ ገበናዬን ሸፋኝ ወገን ዘመድ ጠልቶኝ ወጥቼ ከሀገር ደም እያፈሰስኩኝ በህመም ስቸገር የአብርሃም አምላክ ክርስቶስ መጣልኝ ልብሱን ብዳስሰው ደሜን አቆመልኝ ዝሙት ስካር ዘፈን ሕይወቴን አስሮት በህጋቸው ያዙኝ እንድቀበል ሞት የሁሉንም ኃጥያት አንተ ሸፈንክና ልጅህ አደረከኝ ልቤ ባንተ ፀና ጅራፍ የሚገባኝ በርባን እኔ ሳለው ንፁ ደም ያፈሰስኩ በአይኖቼ እያየሁ ጌታ ተሰቀለ እኔ ተፈትቼ ላመልከው ወደድኩኝ ፍቅርህን አይቼ

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

መዝሙር ጥናት ዘእመ- ብዙኃን — tgindex