tgindex
T

T-Edu Info Hub

Статистика
@mtuPGНовости и СМИанглийский

This channel provides a dedicated platform for educational information, official announcements, pertinent news, and curated resources for the academic community. 🎓📚 Our aim is to foster a well-informed and resource-rich environment for students, educato

Последний пост
1 окт. 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
1 834
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
 
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 588
19 постов
Вовлечённость
195,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የተሻሻለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት… ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤትን ከ300 ወደ 297 ዝቅ አድርጓል፡፡ ሚኒስቴሩ እንደገለጸው ÷ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ተማሪዎች ወደቀጣይ የትምህርት ደረጃ ለመዛወር 50 በመቶና ከዚያ በላይ ማምጣት እንዳለባቸው ይደነግጋል። በዚህ መሰረትም በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና አማካይ ውጤታቸው 49 ነጥብ 50 እስከ 49 ነጥብ 99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ወደ 50 በመቶ እንዲጠጋጋ መወሰኑን አመልክቷል፡፡ ውሳኔውን ተከትሎም 49 ነጥብ 5 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ እንዳሟሉ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ ስለሆነም 49 ነጥብ 5 እና በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ አረጋግጧል፡፡

  • видео или голосовое, без подписи

  • የ2018 ዓ/ም የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ ተደረገ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከመስከረም 20 - 25/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን አሳውቋል። አመልካቾች የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ እንደሚችሉ ተገልጿል። ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ አመልክቷል። አመልካቾች ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራቸው ጥያቄ ዘውትር በስራ ሰዓት በ0920157474 ወይም 0911335683 እንዲሁም በኢሜይል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et በኩል ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። ትምህርት ሚኒስቴር ሁሉም አመልካቾች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባ አሳስቧል። የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በTeleBirr በኩል ብቻ መከፈል እንደሚኖርበት አክሏል። #MoE

  • ነፃ የእንግሊዘኛ ስልጠና የሚፈልጉ በአሜሪካ ኤምባሲ ስፖንሰር የተደረገነውና ባላችሁበት በኦንላይን ተማሩና ተጠቀሙበት። የሚከተለውን ሊንክ በኩል ይግቡ:- Enhance Your English Skills with the Office of English Language Program's Massive Open Online Courses (MOOCs)! Are you an English teacher, tourism professional, entrepreneur, or a specialist in another field looking to elevate your professional English language skills? Visit the MOOC website now! The MOOCs offer free virtual learning opportunities for English language educators, professionals, and learners worldwide. It fosters cultural exchange and provides access to adaptable teaching and learning materials that can be reused and shared. MOOC professional development opportunities are sponsored by the U.S. Department of State. Follow the link to explore courses and enroll for FREE: https://openenglishcommunity.org/page/massive-open-online-courses-moocs

  • የስራ ማስታወቂያ በሙያው ማስተርስ ያላችሁ እና ልምድ ያላችሁ እድሉን መጠቀም የምትፈልጉ ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን ማስታወቂያ እነሆ። ጠቃሚ መረጃዎችን ማጋራታችንን እንቀጥላለን።

  • видео или голосовое, без подписи

  • አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድህረምረቃ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ማስታወቂያ አውጥቷል። ዝርዝር መረጃውንም በተያያዘው pdf ላይ ማግኘት ትችላላችሁ። የሌሎች ዩኒቨርሲቲ እና NGAT መረጃ ተከታትለን እናቀርብላችኋለን።

  • Call for Paper

  • видео или голосовое, без подписи

  • Call for Application for 2026-2027 Hubert Humphrey Fellowship Would you like to advance your career through a graduate-level program at a U.S. university? The prestigious Humphrey Fellowship program for mid-career professional development may be for you. The application opens on June 11, 2025 and closes on July 31, 2025.

  • Call for Application for 2026-2027 Hubert Humphrey Fellowship Would you like to advance your career through a graduate-level program at a U.S. university? The prestigious Humphrey Fellowship program for mid-career professional development may be for you. The application opens on June 11, 2025 and closes on July 31, 2025. Visit our website for more information about the program, required qualifications, and link to the application https://et.usembassy.gov/announcements/

  • Channel name was changed to «T-Edu Info Hub»

  • ለአገርአቀፍ ድህረምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈታኞች በሙሉ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እንደመፈተኛ ማህከል መርጣች የተመዘገባችሁ ተፈታኞች ፈተናው የሚሰጠው በቀን 7/5/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ሲሆን፤ የፈተናው ቦታ በሚዛን ዋናው ግቢ መሆኑን አውቃችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:- ተፈታኞች የመፈተኛ ክፍላችሁን በቀን 6/05/2017ዓ.ም ከሰዓት ከድህረምረቃ ዳይሬክቶሬት ቢሮ አቅራቢያ በሚለጠፈው ማስታወቂያ ቀድማችሁ እንድታውቁ እንዲሁም በፈተናው ወቅት የተከለከሉ ቁሳቁሶችን ማለትም ሞባይል ስልክ፣ ስማርት ሰዓት እንዲሁም ካልኩሌተር በፈተናው ወቅት ይዛችሁ እንዳትመጡ በጥብቅ እናሳስባለን::

  • ማስታወሻ ነገ ቅዳሜ ጠዋት MBA General የቅዳሜ እና እሁድ መርሃግብር ትምህርት እንደሚጀምር ለማስታወስ እንወዳለን። ቦታ:- የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ አጠገብ የሚገኘው ብሎክ 32 ህንፃ ላይ

  • የMaster of Business Administration (MBA General ) አዲስ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው የብሪጂንግ ኮርስ ስለተገባደደ፤ ከፊታችን ቅዳሜ ( 5/04/2017ዓ.ም) ጀምሮ የሴሚስተሩ ትምህርት የሚጀምር ይሆናል። ስለሆነም እስከ አሁን ምዝገባ ያላደረጋችሁ ተማሪዎች ምዝገባችሁን ቀድማችሁ በማከናወን በእለቱ ለትምህርት እንድትገኙ እናሳውቃለን።

  • видео или голосовое, без подписи

  • Progressive Report (Intention to submit) format

  • በተለያየ ምክንያት ምረቃችሁ ለዘገየባችሁ (late graduate) ተማሪዎች ታህሳስ 19-24/04/2017 ዓ.ም የመመረቂያ ፅሁፍ ተቋቁሞ ሳምንት ( thesis defense week) ለማድረግ ታቅዷል። ስለሆነም የመመረቂያ ፅሁፋችሁን በቀን 11-14/04/2017ዓ.ም ማስረከብ የምትችሉ፤ የማስረከብ ፍላጎታችሁን እና የደረሳችሁበትን ደረጃ ( intention to submit/ progressive report) በሚያሳይ ቅፅ ላይ አማካሪያችሁን እና ትምህርት ክፍላችሁን በማስፈረም፤ ለድህረ-ምረቃ ዳይሬክቶሬት ቢሮ እና ለትምህርት ክፍል በቀን 30/03/2017 ዓ.ም እና 01/04/2017 ዓ.ም እንድታስረክቡ እናስታውቃለን። ማሳሰቢያ:- ይህ ማስታወቂያ የሚመለከተው late graduate ተማሪዎችን ብቻ ነው።

  • видео или голосовое, без подписи

  • በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ባልደረባ ዶክተር ሚሊዮን አዳፍሬና ዶክተር አንዱዓለም በጋሻው የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን በስኬት አጠናቃችሁ በመምጣታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!