Bonga University
СтатистикаBonga University is one of the Public Higher Educational Institution in Ethiopia. call +251474524523 https://t.me/BongaUniversityCommunication
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 22
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 135
- 1/48двое суток
- 1 300
- 1/72трое суток
- 1 402
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለቦንጋ ከተማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ወጣቶች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። :::::::::::::: ነሀሴ 07/2018 ዓ.ም:::::::::::::::: ስልጠናው በህይወት ክህሎት ፣ ውጤታማ አመራርነት እና የአደዛዥ ዕፅ ተጠቂነት የሚሉ ርዕሶች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል። መድረኩን የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ መማ/ማስ/ምር/ቴክ/ማህ/አገ/ት ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ልዩ ረዳት መ/ር ጌትነት ገ/ሚካኤል የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ከፍተዋል። መ/ር ጌትነት በመልዕክታቸው እንደገለፁት ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በዘንድሮው የክረምት በጎ ተግባራት ያከናወናቸውን ዘርፈ ብዙ ተግባራት በዝርዝር ገልፀዋል። የዛሬውም ስልጠና በተለይ ወጣቶችን መሠረት ባደረገ መልኩ ሲያዘጋጅ በምክንያት መሆኑን አውስተዋል። ተሳታፊ ወጣቶችም ስልጠናውን በአግባቡ በመከታተል ተገቢውን ክህሎት እንድትጨብጡ በማለት ስልጠናውን በይፋ አስጀምረዋል። ስልጠናውን የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ መ/ራን የሆኑት ጌትነት ገዛኸኝ (ዶ/ር) እና መ/ር ፍሬው አስረስ በተለያዩ ርዕሶች ላይ እንደሚሰጡ ከወጣው መርሀ-ግብር መረዳት ይቻላል። ስልጠናው ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚሰጥ ይሆናል። በጋራ እንችላለን!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ አድራጎት መርሀ-ግብር የሁለተኛው ክፍል እና የማጠቃለያ ፕሮግራም ተካሄደ። ::::::::::::::ሐምሌ 6/2018 ዓ.ም:::::::::::::: ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ አድራጎት መርሀ-ግብር ከሐምሌ 4/2018 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ተግባራት ሲከናወን ቆይቶ ዛሬ ተጠናቋል። በዛሬው የመጨረሻ ቀን መርሀ-ግብር የአንዲት በጥልቅ ድህነት ውስጥ ያለች ሴት የስምንት ልጆች እናት በቦንጋ ከተማ ልዩ ስሙ በሚሽን ሰፈር አካባቢ የቤት እድሳት መርሀ-ግብር በማስጀመር ነበር። የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ደገላ ኤርገኖ (ዶ/ር) በመርሀ -ግብሩ ማስጀመሪያ ወቅት መልዕክት አስተላልፈዋል። ክቡር ፕሬዝዳንቱ በመልዕክታቸው ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ከሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት አንዱ እንደነዚህ አይነት የማህበረሰብ አገልግሎት እና ሰብዓዊ ድጋፍ መሆኑን ጠቅሰው ዛሬ ቤት የምናድስላት ሴት ደግሞ እጅግ በጣም ችግረኛ በመሆኗ እኛም የአቅማችንን በማድረግ ሀገራዊ ሀላፊነታችንን ለመወጣት ያስችለናል ብለዋል በዚህም ደስተኞች ነን ብለዋል። በክቡር ፕሬዝዳንቱ መሪነትም የቤት እድሳቱ የግንባታውን ሂደት በይፋ በማስጀመር ወደ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አረጋውያን ማዕከል ችግኝ ተከላ ፕሮግራም መካሄድ ችሏል። በአረጋውያን ማዕከል በተከናወነው ፕሮግራም የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ አልማዝ ሀ/ወልድ የማዕከሉን የስራ እንቅስቃሴ የሚገልጽ አጭር ሪፖርት አቅርበዋል። በመጨረሻም የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ መርሀ-ግብር ማጠቃለያ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ደገላ ኤርገኖ (ዶ/ር) ቀርቧል። በመልዕክታቸውም ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና አስ/ር ሰራተኞችን ለማዕከሉ ለሚያደርጉት ድጋፍ አመስግነው እንደዚህ አይነት ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀው ለማዕከሉ አረጋውያን ረጅምን ዕድሜ ተመኝተዋል። ክቡር ፕሬዝዳንቱ የተለያዩ የመንግስት መዋቅሮችን ያመሠገኑ ሲሆን በማጠቃለያው ለአረጋውያኑ ድጋፍ የአልባሳት ፣ የገንዘብ እና የቴምር ድጋፍ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የተላኩትን ስጦታዎች ለአረጋውያኑ በማበርከት የፕሮግራም ፍፃሜ ሆኗል። በጋራ እንችላለን!