BU Student's Union
Статистикаይህ የቦ/ዩ/ተ/ህ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።በዚህ ቻናል ውስጥ የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን የሚመለከት ትምህርታዊና ጠቃሚ መረጃዎች ይለቀቃሉ። This is the official telegram channel of BUSU. In this channel educational & useful info about Bonga University students will be released. MORE INFO @Bonga2010bot
- Последний пост
- 16 июн.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የቦንጋ ዩኒቨርስቲ የዘንድሮ ተመራቂዎች 🔥 Bonga University Public Health Officer graduates of 2026 Congratulations!
ለሁሉም Remedial ተማሪዎች በሙሉ የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ(Self-Identity Verification) የጨረሳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማለትም በቀን 25/09/2018ዓ/ም ከ 2፡30 ጀምሮ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ማስተባበሪያ ቢሮ በመምጣት username and password(entrance ticket) እንድትወስድ እናሳስባለን። በሌላ ኩል በቀን 26/09/2018ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ስለፈተናው Orientation ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪ በተጠቀሰው ሰዓት በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች የአረፋ በዓልን በደማቅ ሁኔታ አከበሩ። **ግንቦት 19/2018 ዓ.ም* የ1447ኛው የኢድ -አድሃ /አረፋ / በዓል የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል። የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች የተከበሩ አቶ ተረፈ ሀ/ማሪያም እንዲሁም መ/ር አበራ ሀይሌ የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ሀላፊ እና የተማሪዎች ዲን ተገኝተዋል። ከፍተኛ አመራሮቹ በየተራ ባሰሙት መልዕክት ተማሪዎችን እና መላ የእምነቱ ተከታዮችን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በተጨማሪም ተማሪዎች ከቤተሰቦቻቸው ርቀው እንደማክበራቸው ዩኒቨርሲቲው እናንተን ለማስደሰት የሚችለውን ሁሉ አድርጓል ብለዋል። ተማሪዎችም ዩኒቨርሲቲው እንደቤተሰብ ሆኖ ላደረገላቸው ልዩ የበዓል ዝግጅት ምስጋናቸውን ገልጸዋል። በተማሪዎች የተዘጋጁ መንፈሳዊ እና ሌሎች ዝግጅቶችም የበዓሉ ድምቀቶች ነበሩ። ዒድ -ሙባረክ! በጋራ እንችላለን!