GATstudy: Graduate Admission Test companion
СтатистикаGATstudy - Your Ultimate Graduate Admission Test Prep Companion. Helps you to prepare for the AAU GAT and NGAT exams. Support team contact : @gatstudy1
- Последний пост
- 10:24
- Последнее чтение
- 10:01
- Постов за неделю
- 26
- Всего постов
- 94
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 552
- 1/48двое суток
- 2 924
- 1/72трое суток
- 3 153
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
📌 የGATstudy መተግበሪያን እንዴት ማውረድ እና መጠቀም ይቻላል? ለAAU GAT እና NGAT ፈተናዎች የሚዘጋጁ ተማሪዎች መተግበሪያውን በቀላሉ እንዲጠቀሙ እነዚህን መመሪያዎች አዘጋጅተናል፦ 1️⃣ መተግበሪያውን ለማውረድ (How to Download): አፕሊኬሽኑን ከቴሌግራም ለማውረድ ለተቸገራችሁ በእነዚህ የቀጥታ ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ፦ 📱 ለአንድሮይድ ስልኮች (Android): 👉 ሊንኩን እዚህ ይጫኑ 💻 ለኮምፒውተር (Windows PC): 👉 ሊንኩን እዚህ ይጫኑ 2️⃣ የመመዝገቢያ መመሪያ (Registration Guide): መተግበሪያውን ከጫኑ በኋላ እንዴት አካውንት መክፈት እንደሚችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያሳይ መመሪያ ለማየት፦ 👉 የምዝገባ መመሪያውን እዚህ ይመልከቱ 3️⃣ ወደ ፕሪሚየም (Premium) ማሻሻያ መመሪያ: ሁሉንም ጥያቄዎች እና ማስታወሻዎች ለማግኘት መተግበሪያውን እንዴት አክቲቬት (Activate) ማድረግ እንደሚችሉ ለመረዳት፦ 👉 የፕሪሚየም ማሻሻያ መመሪያ እዚህ ይመልከቱ 💬 ማንኛውም ጥያቄ ወይም እርዳታ ካስፈለገዎት፦ በውስጥ መስመር ያናግሩን፦ @GATStudy1 GATstudy - ለስኬታማ ዝግጅት! @GATstudy | @GATstudy
видео или голосовое, без подписи
💠 GATStudy App for android New update Jun 25 2026 📶 Offline mode available ➡️ 2500+ GAT questions from AAU, NGAT and model previous exams (includes 2025 & 2026 NGAT) 📚 Course Notes with Quizzes for active learning 🔤 Vocab Builder to strengthen verbal reasoning skills 📐 Formula Collection for quick quantitative revision https://t.me/GATStudy
#NGAT አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ። Source: @tikvahuniversity @GatStudy
General steps for applying to the AAU Graduate Program: Open the portal of Addis Ababa University: https://portal.aau.edu.et Then follow the steps mentioned in the screenshot. Application period on the Admission Portal for applicants who passed the GAT is between August 1 and August 18, 2026. @GatStudy
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የተለያዩ የትምህርት መረጃዎችን የሚያገኙበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመረጃ ሳምንት ዛሬ በይፋ ተከፍቷል የተለያዩ ኮሌጅችና የትምህርት ክፍሎች ፕሮግራማቸውን የሚያስተዋውቁበት መርሀ-ግብር ከነሐሴ 8 - 16 2018 በዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በፕሮግራሙ ስለ የመግቢያ መስፈርቶች፤ የማመልከቻ ሂደቶች፤ የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)፤ የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ)፤ ስለ ምደባ መረጃ አእና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ፤ ሕልሞን ያሳኩ Source: AAU Testing Center @GatStudy
#AAU #GAT #Postgraduate 👉የGAT ውጤታችሁን በዚህ Link ማየት እና ማውረድ ትችላላችሁ https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus ለዚህ ዓመት ባትጠቀሙበት እንኳን አውርዳችሁ አስቀምጡት ከተወሰነ ቀን ቡኋላ Online ላታገኙት ትችላላችሁ። 👉የGAT ውጤታችሁን ያያችሁ ተፈታኞች አሁን ላይ AAU ለድህረ ምረቃ ትምህርታችሁ በOnline ማመልከት ትችላላችሁ።ለማመልከት👇 https://admission.aau.edu.et/announcementforapply/graduate አስፈላጊ መረጃዎችን የGAT ውጤትን ጨምሮ በPdf Format ማያያዝ ይኖርባችኋል። Online ያመለከታችሁ በHard Copy 6 ኪሎ ለሚገኘው ዋናው ሬጅስትራል Document Print አድርጋችሁ ካላስገባችሁ Approve አያደርጉም። 👉የድፓርትመንት መግቢያ ፈተና ሊኖር ስለሚችል GAT ያለፋችሁ ለድፓርትመንት ፈተናም ተዘጋጁ ትምህርት ክፍሉ ስለሚያሳውቅ የውስጥ ማስታወቂያ እና Email በየጊዜው ቼክ አድርጉ። 👉የተለያዩ የስኮላርሽፕ አማራጭ ስላሉ Female Scholarship, Mastercard(AHC) እና ሌሎችም መስፈርቱን የምታሟሉ ሞክሯቸው። 👉የAAU ዋናው ሬ ጅስትራል PO box 1176 ነው ኦፊሻል በዚህ ማስላክ ትችላላችሁ። NB: የማመልከቻ ጊዜው ከሀምሌ 23- ነሀሴ 12 ዓ.ም ብቻ ስለሆነ የሚጠየቁትን መረጃ በትክክል በማስገባት ጊዜው ሳያልፍባችሁ ማመልከት ይኖርባችኋል። Source: @GATExamAAU @GatStudy
📌 በAAU GAT እና NGAT ፈተናዎች ላይ የሚመጡ ዋና ዋና ርዕሶች ለድህረ-ምረቃ ፈተና የሚዘጋጁ ተማሪዎች ሊያጠኗቸው የሚገቡ ዋና ዋና ክፍሎች የሚከተሉት ናቸው፦ 📕 Verbal Reasoning: Reading Comprehension, Analogies, Vocabulary, Sentence Completion 📔 Quantitative Reasoning: Geometry, Arithmetic, Algebra, Statistics & Probability 📗 Analytical Reasoning: Critical Reasoning, Problem-Solving, Puzzles & Arrangements Research Methodology: በ2025 NGAT ፈተና ላይ የሪሰርች ሜቶዶሎጂ ጥያቄዎች ተካተው ነበር ! 🚀 ለእነዚህ ሁሉ ርዕሶች የተዘጋጁ የጥናት ማስታወሻዎችን (Notes) እና መለማመጃ ጥያቄዎችን በGATstudy መተግበሪያ ላይ ያገኛሉ። 📥 የመተግበሪያው(app) ማውረጃ ሊንክ፦ ➡️ GATstudy ለአንድሮይድ ስልኮች (v4.1.apk) ➡️ GATstudy ለኮምፒውተር/PC (v1.02.exe) 💬 ለማንኛውም ጥያቄ፦ @GATStudy1 @GATstudy
видео или голосовое, без подписи
🌟 Good Luck to All AAU GAT Takers! Wishing you success on tomorrow’s AAU Graduate Admission Test and on all the subsequent exam days ahead. 🙏 Thank you for using GATstudy during your preparation. From GATstudy Team @GATstudy
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
AAU GAT Brochure @GatStudy