tgindex
ዙመር ወቅታዊ መረጃ

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

Статистика

ወቅታዊ ትኩስ መረጃዎችን በተአማኒነት እናደርሳለን ቤተሰብ ይሁኑ ቻናላችንን ሼር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ እናመሰግናለን

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 584
−3 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 259
24 постов
Вовлечённость
48,7%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 24
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
407
1/48двое суток
466
1/72трое суток
503

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ይሄን አካውንት ሁላችሁም እየገባችሁ ሪፖርት አድርጉ ፕሮፋይላችንን በመጠቀም የመውሊድ መቀበያ ላይ የተባሉ መንዙማዎችን በዘፈን በመቀየር የተለመደውን ቅጥፈታቸውንና በውሸት የተገነባ እምነታቸውን እዩልን ማለታቸውን ቀጥለዋል። ሚዲያችን ዙመር በቲክቶክ በኩል ከግማሽ ሚሊየን በላይ ተከታይ ያለው አንድ አካውንት ብቻ እንደሆነ ያለን ተረድታችሁ፣ ከ እንደነዚህ አይነትና መሰል ፌክ አካውንቶች ፕሮፋይላችንን በመጠቀም ከሚያስተላልፏቸው ነገራቶች እንድትተነቀቁና ሚዲያችንን እንደማይወክል አያይዘን ለማስታወስ እንዎዳለን ሊንኩን በመጫን👇 https://www.tiktok.com/@.delil76?_r=1&_t=ZS-98rCXIHGEHl ቪዲዮዎቹንም አካውንቱንም ሪፖርት እናድርግ

  • #ጥብቅ_መረጃ ነሀሴ/04/2018 #ሼር #ሼር የሐረር ቢራ ፋብሪካ በሐይማኖት መሪዎች እና በታሪካዊቷ «መዲነቱል አውሊያእ» (የአውሊያዎች ከተማ) ስም መጠጥ መሸጡን እንዲያቆም በጥብቅ ተጠየቀ። የሐረር ቢራ ፋብሪካ በሀይማኖት መሪዎች እና በታሪካዊቷ «መዲነቱል አውሊያእ» (የአውሊያዎች ከተማ) ስም ላይ የተመሰረቱ መጠሪያዎችን በመጠቀም ምርቶቹን ማስተዋወቁ ተገቢ አለመሆኑ በጥብቅ ተነስቷል። ይህ መቃወሚያ የተሰማው የሀረር አባዲር በጎ አድራጎት ድርጅት ከአባላቱ እና ከደጋፊዎቹ ጋር እንዲሁም ከህብረተሰቡ ተወካዮች ጋር ወይይት ባደረገበት ወቅት መሆኑም ተገልጿል። በመድረኩ ላይ ድርጅቱ እስካሁን ያከናወናቸውን አበይት የልማትና የበጎ አድራጎት ስራዎች አጭር ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ ውይይት የተደረገበት ሲሆን፣ ህብረተሰቡን ይበልጥ በሚጠቅሙ ጉዳዮች ዙሪያም መክረዋል። በዕለቱ ከተነሱ ዋና ዋና እና ትኩረትን ከሳቡ ጉዳዮች መካከል የሐረር ቢራ ፋብሪካ በሐይማኖት መሪዎች እና በታሪካዊቷ «መዲነቱል አውሊያእ» (የአውሊያዎች ከተማ) ስም ላይ የተመሰረቱ መጠሪያዎችን በመጠቀም ምርቶቹን ማስተዋወቁ ተገቢ አለመሆኑ በጥብቅ ተነስቷል። ተሳታፊዎች በሰጡት ጠንካራ አስተያየት ፋብሪካው የከተማዋን እና የሐይማኖት አባቶችን ክብር የሚጎዱ የስም መጠቀሚያዎችን እንዲቀይር ሁሉም ባለድርሻ አካላት አስተባብረው በተቀናጀ መልኩ ሊሰሩ እንደሚገባ አሳስበዋል። ይህ መድረክ የሐረርን ሰላም፣ አብሮነት፣ ታሪካዊና ሐይማኖታዊ እሴቶች አስጠብቆ ለማቆየት ህብረተሰቡ ያላውን ጽኑ ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠበት ታላቅ የህዝብ መድረክ ሆኖ ተጠናቋል። በእለቱም ጉዳዩን ሐረር አባዲር በጀመረው እንቅስቃሴ የትም ቦታ የሚገኘው ሁሉም የሐረር ማህበረሰብ እና መላው ሙስሊም ማሕበረሰብ ከሐረር አባዲር ጎን ተሰልፎ ዳር ለማድረስ እንደራሱ ጉዳይ መውስድ እንደሚገባው ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። የሀረር አባዲር በጎ አድራጎት ድርጅት የሐረር ቢራ ፈብሪካን በሐይማኖት መሪዎች እና በታሪካዊቷ «መዲነቱል አውሊያእ» (የአውሊያዎች ከተማ) ስም የሰየመውን ኸምር (አስካሪ መጠጥ) ስም እንዲቀይር በፍርድ ቤት ክርክር መጀመሩ የሚታወስ ሲሆን ነገ ነሐሴ 5/2018 አመትም 12ተኛ ቀጠሮ በጠቅላይ ፍርድቤት ደረጃ ደግሞ 3ተኛ ቀጠሮ አንደሚከናወን ተገልጿል። ከውስጥ ታማኝ ምንጮቻችን ዙመር MEDIA https://t.me/zumer_mereja

  • 7 авг.830111

    #በትልልቅ_መሻይኾች የታጀበው የረቢዕ የዑምራ፣የዚያራና ጉብኝት ፖኬጃችን ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነው፣ ባለችው ውስን ቀን ፈጥነው ይመዝገቡ ከዚህ ታሪካዊ ጉዟችን ይሳተፉ መውሊድን በመካ መዲና በደመቀ መልኩ ከኛ ጋ ያሳልፉ ለበለጠ መረጃ @Ummah_travel 0910104141 ያናግሩን

  • 5 авг.1 078328

    የዘንድሮው 1501ኛው የመውሊድ መሪ ቃላችን ሙሐመድ ﷺ ዓላ ነህጂሂ ነሕያ مُحَمدٌ ﷺ عَلى نَهْجِهِ نَحْيا በርሳቸው መንገድ እንኖራለን አዎ ያ ረሱለላህ በመንገድዎ እንኖራለን የሳቸው መንገድ ብቸኛው ነጃ መውጫ መንገድ ነው። አሏህ መንገዳቸው ላይ ያጽናን። جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/zumer_mereja

  • 30 ሺ ገብተናል🤝 ዋናው የዙመር የፌስቡክ ገፅ ከታገደብን በሗላ እንደ አዲስ የከፈትነው 2ኛው ገፃችን ነው ቤተሰብ ስለሆናችሁን ከልብ እናመሰግናለን!🥰 https://www.facebook.com/share/1JyuumMqPS/

  • 2 авг.2 021488

    إنا لله وإنا إليه راجعون እኛ የአሏህ ነን ወደ እርሱም ተመላሾች ነን ​ዛሬ ትልቅ ሰው ታላቁ ዛኪር የአውራድ አባት እና በታላቁ የዳና ሐሪማ የኖሩት ሸይኽ አሊ ደራ ወደ ማይቀረው ዓለም ተሻግረዋል። ሸይኹ የታላቁ የዳና ሐሪማ 3ኛ ምትክ የነበሩት የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን (ዳንዩ ሳሊስ) ታላቅ ተማሪ ነበሩ። ​በሸይኻቸው በዳንዩ ሳሊስ ትእዛዝ በዳና መስጊድ አውራድን በደንብ ሲከታተሉ እና ሲመሩ የነበሩ የታላቅ አውራድ የደላኢል እና የዚክር ሰው ነበሩ። ​አባታችን ዛሬ እሁድ ንጋት (በሂጅራ አቆጣጠር ሶፈር 19/1448) ወደ አኺራ ተጉዘዋል። የሰትሩና የቀብራቸው ስነ-ስርዓት በታላላቆቹ የዳና መቃብር በ'መንደራ' ይከናወናል። ​አላህ ይቀበላቸው ቀብራቸውን በኑር ያብራላቸው ጀነትንም ማረፊያቸው ያድርግላቸው! 🤲 Follow the ዙመር ሚዲያ ZUMER MEDIA channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbAYJxzAjPXL2avm3S44

  • #አስደሳች_ዜና በተለያየ የዐረብ ሀገር ላላችሁ እህት ወንድሞች ረቢዕን (መውሊድን) ከኛ ጋ በመካና መዲና ማሳለፍ የምትፈልጉ ከነሀሴ 12–22 ባዘጋጀነው ፖኬጅ በመሳተፍ ከታላላቅ መሻይኾች ጋ አብረን እናሳልፍ ለመመዝገብና ለዝርዝር መረጃ 0910104141 በቴሌግራም በዋትስ አፕና ኢሞ ያናግሩን✅🌷✋ @Ummah_travel ቴሌግራም

  • 29 июл.1 27110

    🕌 የቁርአን ተማሪዎች ምርቃት بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ በአላህ ፈቃድ በዙመር አካዳሚ ቁርአንን በትጋት የተማሩ ተማሪዎቻችን የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ተዘጋጅቷል። በዚህ የደስታ ቀን ከእኛ ጋር በመገኘት የተማሪዎቻችንን ስኬት እንዲያከብሩና ደስታቸውን እንዲካፈሉ በአክብሮት እንጋብዛለን። 📅 ቀን: እሁድ፣ 26/11/2018 ዓ.ል. (August 2, 2026) 🕑 ሰዓት: ከምሽቱ 2:00 📍 ቦታ: በቴሌግራም – Zumer Media Group Live https://t.me/zumer_media ﴿ قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ ﴾ "በላቸው፦ እውቀት ያላቸውና እውቀት የሌላቸው እኩል ይሆናሉን?" (ሱረቱ አዝ-ዙመር 39:9) እንጠብቅዎታለን! ለበለጠ መረጃ 0923466646 ዙመር አካዳሚ 🌿

  • 28 июл.1 194147

    #ወሃብያ_ባለመሆንህ_አሏህን_አመስግን/ኚ ኢማሙ አቡ ሀኒፋን ኢማሙ ነወውይን እነ ኢማም አስሲውጥይን ሙብተዲዕ ካ*ፊር ናቸው ማለታቸው እንዳይገርማችሁ አሏህን እግር አለው እጅ አለው ባት አለው ይሮጣል እግሩን ሰቅስቆ ጀሀነም ያስገባል እያሉ የሰማይንና የምድርን ፈጣሪ አሏህን ሲሳደቡ አይደል የሚኖሩት። ብቻ አልሃምዱሊላህ በሉ አሏህ ላልዘጋበት ይህ ቪዲዮ ከበቂ በላይ ነው ከ 4 ቱም መዝሀብ የሚቀራቸው የለም እንዳለ ነው የሚያስከ*ፍሩዋቸው ምክናያቱም ወሀብያ ስላልሆኑ። https://t.me/zumer_mereja

  • 28 июл.1 077121

    እምነት የማትተላለፈው ድንበር ነው የራሳችንን እምንት ሳንጥስ ከሌሎች እምነት ተከታዮች ጋ እንዴት መኖር እንዳለብን እስልምና አስተምሮናል፣ እባክህ ወጣት አሚር ሆይ ሁሉም ሲቀር ይቀራል የመጨረሻው ቤትህን አስብ አሁን አሁን ላይ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ከነሷራዎች ጋ አንድ ነን በማለት በክህደታቸውም፣ በባእሎቶቻቸውም መደስት አለብን በማለት ከእስልምና የወጣ የሆነን ተግባር ማድረግህ ልክ እንዳልሆነ አውቀህ እባክህ ተመለስ በዚህ የሚመጣው ዝና ምን ሊጠቅምህ ለቫይራል ብለህ እስልምናን ያክል ውድ ነገር አትሰውት፣ ሞት አለብን አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ከዚህ ጋ በተያያዘ ልጁ መውሊድ አከብራለሁ ስላለ ሰፊውን የመውሊድ አክባሪ ኡማህ ሊወክል አይችልም። #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ https://t.me/zumer_mereja

  • видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.1 143373

    #ሆነ! #ተከናወነ! ሀምዛም ከሙራዱ ደርሶ ከዕባን ለመንካት በቃ እርሶዎም ጥሪው ከመጣልዎ ተራዎ ከደረሰ ለረቢዕ ከነሀሴ 12 እስከ 22 ያዘጋጀነውን ታላቅ የዑምራ ፖኬጅ ፈጥነው በ0910104141 ይቀላቀሉ #ኡማህ_ትራቭል

  • 25 июл.1 670994

    ቀዶ ጥገናቸው በሰላም ተጠናቋል አሁንም በዱአችን አንርሳቸው አሏህ ወደ ሙሉ ጤንነታቸው ይመልስልን الشيخ الدكتور جميل حليم الحسيني

  • 25 июл.1 600454

    ብርቅየው ታላቁ ዓሊም የዘመናችን ጌጥ ሸይኻችን ሸይኽ ጀሚል ሀሊም የጤና እክል እንደገጠማቸው ሰምተናል አሏህ ሙሉ ዐፊያቸውን እንዲመልስላቸው ሁላችንም በዱአችን እናስታውሳቸው *اللهم ، اشفِ عبدك الشيخ جميل حليم شفاءً لا يغادر سقمًا. اللهم ألبسه لباس الصحة والعافية، وردّه لأهله ومحبيه سالمًا غانما Follow the ዙመር ሚዲያ ZUMER MEDIA channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbAYJxzAjPXL2avm3S44

  • 21 июл.1 36252

    ✨ ዓብይ ብስራት! ዑምራ ንምኻድ እትደልዩ ንኹልኹም ኣሕዋትን ኣሓትን! ✨ ​ናብቲ ቅዱስ ቦታ ንምኻድ ትደልዩ ዘለኹም ወለድኹም ክትልእኩ ወይ ባዕልኹም ክትከዱ ትደልዩ፡ ኡማህ ትራቭል (Ummah Travel) ብፍሉይ ዝተዳለወ ናይ ዑምራ ፓኬጅ ሒዙልኩም ቀሪቡ ኣሎ። ​🗓 ናይ ጉዕዞ ግዜ፡ ​ካብ፡ 12 ነሓሰ ​ክሳብ፡ 22 ነሓሰ ​🌟 ስለምንታይ ምስ ኡማህ ትራቭል? ​ኣገልግሎት፡ ብዝለዓለ ክንክንን ትኹረትን ዝተሰናደአ ጉዕዞ። ​ቕድም ኢሎም ንዝመጹ፡ ንውሱን ግዜ ዝጸንሕ ፍሉይ ቅናሽ (Discount) ኣሎና! ​ኣብዚ ክቡር ወርሒ ረቢዕ፣ ኣብዚ ክቡር ቦታ፣ ንክቡር ዕላማ ንምብጻሕ ኣይትተሃወኹ። ቦታታት ቅድሚ ምውዳኡ ሕጂ ደውሉ! ​📞 ንተወሳኽ ሓበሬታን ምዝገባን ብዝ ደውሉ፡ [0980341449 0713378306]

  • 19 июл.1 350124

    በየ ጎራው በየገጠሩ ሙሀመድን ሁሌም ሲጠሩ ወዳሉበት ሀገር ሳይመጡ በሩቀረ ናፍቀው ስንቶች ተቀጡ እኛን ለምን ይመርጣሉ? #ኡማህ #ትራቭል #umrah2026 #ummah #travel https://youtube.com/watch?v=0SDpbNkzfH0&si=JEfcx7uZVwhkBNSk

  • 17 июл.2 228204

    ይሄ ሁሉ ሸባብ ነብይ የሚለው ቢወዱህ ነውጂ ሌላ ምን አለው፣ ይህ ሁሉ ህዝብ በአንድ መስጅድ ያለ መውሊድ አክባሪ ነው በአለም ደረጃ ከመቶ 90% መውሊድ አክባሪ ነው። ነብዩ ኡመቶቼ በጥመት ላይ አይሰባሰቡም ሲሉ መናገራቸውን እንዳትዘነጋ፣ ለማንኛውም በየሳምንቱ ጁመአ ከመውሊድ ቀደም ብሎ የሚጀመረው የረቢዕ መቀበያ ኢሽቅ በታላቁ አንዋር መስጅድ በይፋ ተጀምሯል። Follow the ዙመር ሚዲያ ZUMER MEDIA channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbAYJxzAjPXL2avm3S44

  • 6 июл.1 584181

    #በሂዎታችን_የምናሳልፈው_ምርጥ_ጊዜ ይሄንን እድል አሏህ ለሁላችንም ይወፍቀን የፈለገ ሁሉ ገንዘብ ስላለው ብቻ አይወፈቀም፣ ከሚጠሩት ባሮቹ ያድርገን ከሃምሌ 22 እስከ ነሃሴ 2 ያዘጋጀነው የዑምራ ጉዟችን ምዝገባ እንደቀጠለ ነው ከጀመአው ንጉስ ማዲህ ከሸይኽ አብዱ በሽር ጋ የማይረሳ ጊዜን እናሳልፋለን ኢንሻ አሏህ። አሁኑኑ ቦታ አሲዙ 0910104141/0914667604

  • 5 июл.1 56012

    እናመሰግናለን በአጭር ጊዜ ውስጥ በዋትስ አፕ የመሰረትነው የዙመር ሚዲያ ቻናላችን ከ 4 ሺ በላይ አባላቶችን ማፍራት ችሏል ገና እንበዛለን ኢንሻ አሏህ አሁንም ቻናላችንን follow & share በማድረግ ከዚህም በላይ እናሳድገው በአብሮነት ወደ እድገት🫶 Follow the ዙመር ሚዲያ ZUMER MEDIA channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbAYJxzAjPXL2avm3S44

  • 4 июл.1 514125

    #ዙመር_አካዳሚ ​ልዩ የክረምት ፓኬጅ! ​ከቤትዎ ሆነው በኦንላይን ይማሩ! ክረምቱን በኸይር ነገር ማሳለፍ ለሚፈልጉ  የተዘጋጁ ልዩ ኮርሶች፦ 1.​ ቃኢደቱ ኑራንያ / ቁርአን ለጀማሪ 2. ​ፊቅህ 3. ​ተውሂድ 4. ​አዳብያት ​💰 እነዚህን ሁሉ ትምህርቶች በ1950 ብር ብቻ! ይህ ዲስካውንት ለ ክረምት ብቻ የተዘጋጀ ስለሆነ እድሉ እንዳያመልጥዎ 0923466646 በቴሌግራም፣ በዋትስአፕ፣ በኢሞ ያናግሩን።

ዙመር ወቅታዊ መረጃ — tgindex