🆆🆄🅴🅲🆂🅵 | EvaSUE
Статистикаይህ #Wollega University Evangelical Christain Student Fellowship ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ና የፌሎሺፓችን የተለያየ ይዘትህ ያላቸው መልክቶች ይቀርባሉ ። ☞ ትክክለኛ የሆኑ ስለ ፌሎና ስለ ጊቢ መረጃዎችና ማስታወቂያዎች ይቀርባሉ ።
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 92
- 1/48двое суток
- 105
- 1/72трое суток
- 113
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#HOPE_OF_THE_KINGDOM #የመንግስቱ_ተስፋ #National_Mission_Summit #EVaSUE #Seeing #Living #Witnessing #advancing_the_kingdom_of_GOD_by_serving_students@wuecsf #WUCSF
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#HOPE_OF_THE_KINGDOM #የመንግስቱ_ተስፋ #National_Mission_Summit #EVaSUE #Seeing #Living #Witnessing #advancing_the_kingdom_of_GOD_by_serving_students@wuecsf #WUCSF
ዐይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል? ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል። መዝሙር 121፥1-2 ልብ በብዙ ዝለት ስታልፍ ዐይኖች ረድኤት ፍለጋ ማይንከራተቱበት የለም ። የጠብቅነው ሳይሆን ሲቀር ፣ የፈለግነው ፤ከደጅ ቢርቅ ፣ የወደድነው የከዳን ለት ፣ የሰበሰብነው ተበትኖ ውጥንቅጡ ሲጠፋብን ፣ የታመነው ጉልበታችን ዝልፍልፍ ሲል ፤ ነፍስያችን ዙሪያ ገባውን ተመልክቶ በፍርኃት ሲሸበብ ረድኤት ፍለጋ ዐይኖቻችን ወዲህ ወዲያ ይንገላወዳሉ ። ዐይን የሰውነት መብራት ነው ። ዐይን ያረፈበት ልብ ያመነበት ነው ። መላ አካል የት አለህ ቢሉት ልብ ያለበት እንዲል ። የዐይን መንከራተት እንዲሁም መራኮት የልብን መታወክ ያሳብቃል ። ልብ የታወከ እንደሆነ ረፍት ለጋሽ ረድኤት ፍለጋ መኳተን የሚጠበቅ እንጂ ቅንጦት አይደለም ። ዐይኖቻችን ረድኤት ፈለጋ ቸኩለው ሚያርፉት ከፊት ተደግኖ ባለው ተራራ እንጂ ተራራውን ከፈጠረው አይደለም ። ክርስቲያን ከተደገነው ተራራ የሚልቀውን አምላከ እግዚአብሔርን ማየት ሚችልበት የእምነት ጋሻ የተላበሰ ካለሆነ በቀር ተራራውን ከለላ ፣ ጠባቂ እና አኗሪ በማድረግ መዛሉ አይቀርምና ዘማሪው የረድኤቱን ምንጭ ሲገልጥ " ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል።" ብሎ መግለጡ ምነኛ ግሩም ነው ። ፊታችን ከተደገነው ተራራ ይልቅ ሰማይንና ምድርን የፈጠረውን አምላክ እግዚአብሔር ማየትስ ምነኛ መታደል ነው ። ✍️ጌታሁን አያኖ
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ! አንተ የርስቴ ድርሻዬ ነህ ። ካንተ የምሻው ሌላ ድርሻ የለም ። ለሌዊ ድርሻው አንተ እንደሆንኸው ፤ ለኔም ድርሻዬ አንተ ነህ ። የማታልፍ ዘላለማዊ ፤ የማትጠፋ ሕያው እና አርጅተህ ማትታደስ ሕያው ርስቴ ፤ ምስጋና ላንተ ይኹን ። የተወለድኹብህ ፣ የኖርኹብህ እና የምኖርብህ የዘላለም ቤቴ ሆይ ተገኔ ነህና አልናወጽም ። አቤቱ አንተ የርስት ድርሻዬ ብቻ ሳትሆን ጽዋዬም ነህ ። እረኛዬ ነህና ፣ መጋቢዬም ጠባቂዬም እልሃለሁ ። አኗሪዬም ነህና ፣ ዕጣዬ እንኳን ካንተ የተሰወረ ዐይደለም ። ለኔ እጅግ ሩቅ ቢሆንብኝ ፣ ስለራሴ ዕጣ እንኳን የማወቅ ብቃቱ ባይኖረኝ "ነገ ምን እኾን ?"ብዬ ማልሰጋው ዕጣዬ በእጅህ ስለሆነች ነው ። ሁሉዬ ነኽና ፣ ልቤ ያለስጋት ዘላለም ባንተ ያርፋል ። ባንተ እንድኖር ፤ ለራስህ ክብር ሠራኸኝ ። ከአእምሮ በላይ ስለሆነው ማንነትህ ፤ ከልቤ እስከ አርያም ፣ ከዛሬ እስከ ዘላለም ክብር ይሁንልህ !! ✍️ጌታሁን አያኖ
✨✨✨የሚሰማኝ✨✨ “የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።” ምሳሌ 1፥33
https://vt.tiktok.com/ZSQje4EXJ/
💫💫💫✨WELL GO✨💫💫💫 💫💫💫✨WELL GO✨💫💫💫 💫💫💫✨WELL GO✨💫💫💫 ✨✨✨✨✨ሰላም ቅዱሳን✨✨✨✨ “ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።” 1 ዜና 16፥34 #ዛሬ እንደተለመደው መደበኛው የአጠቃላይ የህብረት ጊዜያችን ልክ 11:30 ላይ ይጀምራል!!! የዛሬ የህብረት ጊዜያችን "WELL GO PROGRAM" ይሆናል!! በዕለቱ: ⚡️🌟 ጸሎት ⚡️🌟 የዝማሬ ጊዜ ⚡️🌟 የቃል ጊዜ ይኖረናል። ከ11:30-1:45 👬እናም ሁላችንም በመያያዝ በጊዜ በአንድነት እንድንመጣ ይሁን!!! ⏰ዛሬ 11:30 ⛪ ዳሎ መ/ኢየሱስ ቤ/ክ ተባረኩ! WUECSF|EvaSue Fellowship #share #EvaSUE #WUCSF #Seeking_God👏 #advancing_the_kingdom_of_GOD_by_serving_students@wuecsf
💫💫💫✨WELL GO✨💫💫💫 💫💫💫✨WELL GO✨💫💫💫 💫💫💫✨WELL GO✨💫💫💫 ✨✨✨✨✨ሰላም ቅዱሳን✨✨✨✨ “ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።” 1 ዜና 16፥34 #ነገ እንደተለመደው መደበኛው የአጠቃላይ የህብረት ጊዜያችን ልክ 11:30 ላይ ይጀምራል!!! የነገ የህብረት ጊዜያችን "WELL GO PROGRAM" ይሆናል!! በዕለቱ: ⚡️🌟 ጸሎት ⚡️🌟 የዝማሬ ጊዜ ⚡️🌟 የቃል ጊዜ ይኖረናል። ከ11:30-1:45 👬እናም ሁላችንም በመያያዝ በጊዜ በአንድነት እንድንመጣ ይሁን!!! ⏰ነገ 11:30 ⛪ ዳሎ መ/ኢየሱስ ቤ/ክ ተባረኩ! WUECSF|EvaSue Fellowship #share #EvaSUE #WUCSF #Seeking_God👏 #advancing_the_kingdom_of_GOD_by_serving_students@wuecsf