tgindex
Dr. Tesfaye Robele

Dr. Tesfaye Robele

Статистика

ተስፋዬ ሮበሌ (ዶ/ር) ሥነ መለኮት እና ፍልስፍና ያጠና ባለ ጥልቅ እውቀት አቅብተ እምነት ነው። ሥነ መለኮትን እና ፍልስፍናን ለመማር ከፈለጉ ይቀላቀሉን። ይህ ቻናል የራሱ (የዶክተር ተስፋዬ) አይደለም፤ ነገር ግን እኛ መውደዳችንን ለመግለፅና ሰው ሁሉ የእርሱን ጽሑፍ ወይም ቪድዮ በቀላሉ ማግኘት እንዲችል ካለን ፍላጎት የተከፈተ ነው። Ethiopia No: +251921319299 @chereGC

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
10 201
+9 за 3 дн.
Сутки
+8
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 191
22 постов
Вовлечённость
31,3%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 22
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 070
1/48двое суток
2 372
1/72трое суток
2 558

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 10 авг.2 33412621

    "... ዕለት በዕለት “አምላክ እንዲህ ይልሃል…” መባል የለመደ ሰው፣ ለምን ብሎ መጽሐፍ ቅዱሱን ያነባል? ክርስቲያን ቅዱሳት መጸሕፍትን የሚያነበው መለኮታዊ ዕውቀት ለመቅስም ብቻ ሳይሆን፣ መለኮታዊ ምሪት ለማግኘት ጭምር ነው፡፡ አምላክ አፍ ለአፍ፣ ዕለት በዕለት ይናገረኛል የሚሉ፣ ዐይነ ደረቅ ቈርጦ ቀጥሎች እንደ ጭስ አፍነውት፣ በምን ቀዳዳ ቃለ እግዚአብሔርን የማጥናት ትንፋሽና ብርታት ሊያገኝ ይችላል? ብዙዎች በውል ያላስተዋሉት ትልቁ እንቈቅልሽ ይህ ነው፡፡ ... ክርስቲያኖች ሁሉ ካህናት ናቸው።ከዚህም የተነሣ ያለ አንድ መካከለኛ ክርስቶስ ኢየሱስ ዘንድ በቀጥታ መቅረብ ይችላሉ ፤ አምላክን ማናገር ይችላሉ'' የሚለውን ትምህርት በማመናችን ከካቶሊክና ከኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ተለይተን ነበር። ዛሬ ግን የታሪክ ምጸት ወድቆብን አባይ ነባዮችን የየቀን ካህን አድርገን ሹመናል። አባይ ነባይ ``የየቀን ውሎህን ወለል አድርጌ እነግርሃለሁ'' የሚለው ትውልድ ከቅዱሳት መጻሕፍት የመሟገት ዐቅም ከየት ሊያመጣ ይችላል? መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት በመሄድ በኩረ ጽሑፋትን ለመመርመር ብርታቱን ከየት ሊያገኝ ይችላል? የሕይወት ፍልስፍናውን ለማጥለል ሊቃውንትን መጻሕፍት በምን ጉልበት ይመረምራል? መጠይቃዊ ህይወትንስ የጉዞ መስመሩ እንዴት ማድረግ ይቻለዋል? ይህን እንቆቅልሽ በትክክል ሳንፈታና ሳናስፈታ ትውልዱን በትክክል ማገልገል እንችላለን ማለት ሲበዛ ዘበት ነው።ይህ ሁነኛ ጥያቄ በትክክል የማይመለስ አገልግሎት ለትውልዱ ነቀርሳ ፍቱን መድኀኒት ሊያመጣ አይችልም። አባይ ነባይ [ዶ/ር Tesfaye Robele ፤ ገጽ 12]

  • 29 июл.4 113275

    በእነዚህ ቍጥሮች ልታገኙን ትችላላችሁ:- 0921319299 0911463670

  • 28 июл.4 48715

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.4 47614

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.4 4478513

    “ሰማያዊ ሥጋ” ተስፋዬ ሮበሌ “ሰማያዊ” ሥጋ የሚባለው ኑፉቄ የተክሌ ዘሀገረ ጮማ እምኒ ግኝት ነው! ዛሬ በዓለም ላይ ይህን ትምህርት የሚያስተምር ብቸኛ የዓለማችን ድርጅት የኢትዮጵያው “Only Jesus” ኑፋቄ ነው! አረንጓዴው መጽሐፍ ስለ ሰማያዊ ሥጋ ሰፊ ትምህርት አለው (ገጽ 377-446)! አንብቡ፤ አስነብቡ! የወንጌልን እውነት ጠብቁ ፤ አስጠብቁ! ለበለጠ መረጃ እነዚህን ስልኮች ተጠቀሙ:- 0921319299 0911463670

  • 27 июл.3 544735

    ጠቃሚ መረጃ! ብዙዎች እውነትን እያወቁ ውሸትን እያፈረሱ ነው! እርስዎም በአካባቢዎ ብርሃንና ጨው ይሁኑ! አረንጓዴው መጽሐፍ በብዙ የአገሪቱ አካባቢዎች በትጋት እየተጠና ነው! በእናንተም አካባቢ ማጥናት የምትፈልጉ ሰዎች ተሞክሮቸውን የሚያጋሩ ወገኖችን ልናገናኛችሁ እንችላለን!

  • 27 июл.3 1123

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.3 6442

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.3 1362

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.2 9473

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.2 9892

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.2 938122

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Dr. Tesfaye Robele — tgindex