tgindex
ዜና ክርስቶስ || Christ Chronicles

ዜና ክርስቶስ || Christ Chronicles

Статистика

ይህ መረበ ሚዲያ አማርኛ ማንበብ እና ማዳመጥ ለሚችሉ ሁሉ፣ መጽሐፍ ቅዱስን በጥልቀት ለማወቅ ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው። ድረ ገጽ፡ https://www.zenakristos.org ለተለያዩ ለጥያቄዎች፡ https://t.me/zenakristos_qa_bot YouTube: https://youtube.com/@zenakristos Boost: https://t.me/boost/ZenaKristos

Последний пост
16 апр.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Видео
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 668
−1 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
859
22 постов
Вовлечённость
51,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • እንደምን አመሻችሁ ? ዛሬ የተለመደውን የአውግስበርግ ኮንፌሽን ውይይታችንን ማድረግ አልቻልንም!! 😔 ቀጣዩ መች እንደሚሆን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ተባረኩ!!

  • 14 апр.1 04322

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 апр.1 0251

    We are LIVE 🔴

  • 14 апр.1 4962

    https://t.me/ethiolutherans?videochat=ba680ed3592a4a7c40

  • እንደምን አላችሁ? እግዚአብሔር ቢፈቅድ ዛሬ ምሽት የአውግስበርግ የእምነት መግለጫ ጥናት ይቀጥላል። 3:00 እንገናኝ!!

  • ሃሌሉያ ክርስቶስ ከሞት ተነስቷል በእርግጥም እርሱ ተነስቷል @zenakristos

  • видео или голосовое, без подписи

  • https://t.me/ethiolutherans?videochat=0000a137da7572ec08

  • ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ‼️‼️

  • 9 апр.6872из Cheri

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 апр.68432из Cheri

    ማቴዎስ 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ በቂጣው በዓል በመጀመሪያ ቀን ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ ቀርበው፦ ፋሲካን ትበላ ዘንድ ወዴት ልናሰናዳልህ ትወዳለህ አሉት። ¹⁸ እርሱም፦ ወደ ከተማ ከእገሌ ዘንድ ሄዳችሁ፦ መምህር፦ ጊዜዬ ቀርቦአል፤ ከደቀ መዛሙርቴ ጋር ከአንተ ዘንድ ፋሲካን አደርጋለሁ ይላል በሉት አለ። ¹⁹ ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ እንዳዘዛቸው አደረጉ ፋሲካንም አሰናዱ። ²⁰ በመሸም ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርቱ ጋር በማዕድ ተቀመጠ። ²¹ ሲበሉም፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከእናንተ አንዱ እኔን አሳልፎ ይሰጣል አለ። ²² እጅግም አዝነው እያንዳንዱ፦ ጌታ ሆይ፥ እኔ እሆንን? ይሉት ጀመር። ²³ እርሱም መልሶ፦ ከእኔ ጋር እጁን በወጭቱ ያጠለቀ፥ እኔን አሳልፎ የሚሰጥ እርሱ ነው። ²⁴ የሰው ልጅስ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈ ይሄዳል፥ ነገር ግን የሰው ልጅ አልፎ ለሚሰጥበት ለዚያ ሰው ወዮለት፤ ያ ሰው ባልተወለደ ይሻለው ነበር አለ። ²⁵ አሳልፎ የሚሰጠው ይሁዳም መልሶ፦ መምህር ሆይ፥ እኔ እሆንን? አለ፤ አንተ አልህ አለው። ²⁶ ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና፦ እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ። ²⁷ ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ፦ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤ ²⁸ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው። ²⁹ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በአባቴ መንግሥት ከእናንተ ጋር ከዚህ ከወይን ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበት እስከዚያ ቀን ድረስ ከዛሬ ጀምሬ አልጠጣውም።

  • እንደምን አመሻችሁ?? ስለ ስቅለቱ የምናወሳበት ላይቭ ውይይት አሁን ይጀምራል!!

  • ሰላም ውድ የዜና ክርስቶስ ቻናል ተከታታዮች በተከታታይነት ስናደርገው የቆየነውን የኦግስበርግ ኮንፌሽን ጥናት ለጊዜው ገታ በማድረግ በህማማቱ እና በመስቀሉ ስራ ላይ ውይይት ሀሙስ በተለመደው ሰዓት ( ማታ 3:00 ጀምሮ) ይኖረናል :: ተባረኩ !!

  • 5 апр.1 09566

    видео или голосовое, без подписи

  • ማርቆስ 11:1-10 1 ወደ ኢየሩሳሌምም ከደብረ ዘይት አጠገብ ወዳሉቱ ወደ ቤተ ፋጌና ወደ ቢታንያ በቀረቡ ጊዜ፥ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን ልኮ፦ 2 “በፊታችሁ ወዳለችው መንደር ሂዱ፥ ወዲያውም ወደ እርስዋ ገብታችሁ ከሰው ማንም ገና ያልተቀመጠበት ውርንጫ ታስሮ ታገኛላችሁ፤ ፈትታችሁ አምጡልኝ። 3 ማንም፦ ‘ስለ ምን እንዲህ ታደርጋላችሁ?’ ቢላችሁ፦ ‘ለጌታ ያስፈልገዋል፡’ በሉት፥ ወዲያውም ደግሞ ወደዚህ ይሰደዋል።” 4 ሄዱም ውርንጫውንም በመንገድ መተላለፊያ በደጅ ውጭ ታስሮ አገኙት፥ ፈቱትም። 5 በዚያም ከቆሙት አንዳንዶቹ፦ “ውርንጫውን የምትፈቱት ምን ልታደርጉት ነው፡” አሉአቸው። 6 እነርሱም፡ ኢየሱስ እንዳዘዘ፡ አሉአቸው፤ ተዉአቸውም። 7 ውርንጫውንም ወደ ኢየሱስ አመጡት፥ ልብሳቸውንም በላዩ ጣሉ፥ ተቀመጠበትም። 8 ብዙ ሰዎችም ልብሳቸውን በመንገድ ላይ አነጠፉ፥ ሌሎችም ከዛፍ ቅጠሎችን እየቈረጡ ያነጥፉ ነበር። 9 የሚቀድሙትም የሚከተሉትም፦ “ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ 10 በጌታ ስም የምትመጣ የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት፤ ሆሣዕና በአርያም፡” እያሉ ይጮኹ ነበር። ሆሳዕና !! አቤቱ አሁን አድን ..... አቤቱ አሁን አቅና

  • እንደምን አመሻችሁ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ዛሬ ውይይት አይኖረንም።😢😢

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • https://t.me/ethiolutherans?videochat=f3a478633e296a31cc

ዜና ክርስቶስ || Christ Chronicles — tgindex