tgindex
የነገረ መለኮት መድረክ(Theology Stage)

የነገረ መለኮት መድረክ(Theology Stage)

Статистика

በዚ የስነ መለኮት መድረክ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስነመለኮት ያላቸው ጽሁፎች፣ መጣጥፎችና ወጉች ፣የጥንት ቤተክርስቲያን አባቶች አባባል ፣የመጽሐፍ ግምገማ (Book review) ፣አጫጭር ሕይወት ለዋጭ ስብከቶች እና እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ የተለያየ አይነት ይዘት ያላቸው መንፈሳዊ መጽሐፍቶች በቀጣይነት ይለቀቃሉ ። @Theologey_stage @Theologey_stage join and share

Последний пост
14 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 564
+31 за 5 дн.
Сутки
+7
+0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 446
21 постов
Вовлечённость
52,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 июл.1 406104

    "13 Such are the paths of all who forget God; the hope of the godless shall perish. 14 His confidence is severed, and his trust is a spider’s web. 13: እግዚአብሔርን የሚረሱ ሁሉ ፍጻሜአቸው እንዲሁ ነው፤ የዝንጉም ሰው ተስፋ ይጠፋል። 14: ተስፋው ይቈረጣል፥ እምነቱም እንደ ሸረሪት ቤት ይሆናል።" Job 8:13-14 @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 1 июл.2 200203

    "ፊልጶስ፦ “ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል፡” አለው።" "Philip said to him, “Lord, show us the Father, and it is enough for us.” John 14:8 ኢየሱስ በቂያችን ነህ! @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 21 мая3 551357

    "ወንድሞች ሆይ፥ በአእምሮ ሕፃናት አትሁኑ፤ ለክፋት ነገር ሕፃናት ሁኑ እንጂ በአእምሮ የበሰሉ ሁኑ።"                1 ቆሮ 14;20 @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 20 мая3 5644112

    "ሐብታም ለራሱ፣ 'ሐብታም' ብሎ ስም አያወጣም!" "ተግባራችን ስም ያውጣ! ብዙ ጊዜ ሐብታም ለራሱ ሐብታም ብሎ ስም አያወጣም! ሐብቶቹ በየቦታው ሲገለጡ፣ ቢወድም ባይወድም የአካባቢው ሰው ወይም ተመልካቹ፣ 'እገሌ ሐብታም ነው!' ብሎ ስም ያወጣለታል! ምን ለማለት ነው፣ የስም ሹመትን ከመፈለጋችን በፊት ሹመቱ የሚጠይቀውን ማንነትና ህይወት በተግባር ማሳየት ስንጀምር፣ በጊዜ ሂደት እኛ ሳንሆን ሌላው ተመልካች አካል እያመነብን ይሄድና፣ ብንፈልግም ባንፈልግም ወደ ስም ሹመቱ ያደርሰናል! በምኞት የትኛውንም የስም ሹመት ልንዋስ እንችላለን፤ ልንሆነው ግን አንችልም! ብዙ ጊዜ የእውነት የስራ ሰዎችና የሹመትን ትርጉም በተግባር የሚኖሩ ሰዎች የሹመት ስም አያሳስባቸውም ወይም ስሙን አይፈልጉትም! የሹመት ስምም ተሰጥቷቸውም፣ 'ወላጆቼ ያወጡልኝ ስም ይበቃኛል፣ በስሜ ብቻ ጥሩኝ' ይላሉ! ለራሳችን የሹመት ስም ከመስጠታችን በፊት ተግባራችን ስም ያውጣልን! ተግባርን ማንም አይክድም! ሐና ተክሌ @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 16 мар.4 1843711

    "Read the Bible at a chosen time each day. Read the Bible while you may. Do not Star until you pray . Ask,What does this passage say? Look for him who is the way.Find a lesson for today.Pray once more and go your way." ----Stuart Olyott @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 14 мар.3 661203

    ”Finally, be strong in the Lord and in the strength of his might. Put on the whole armor of God, that you may be able to stand against the schemes of the devil. "በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።" Ephesians 6:10-11 @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 11 мар.3 4504311

    "የሰው ልጅ ሆይ፦ ኃጢአት ከሚያስከትልብህ መከራ ይልቅ፣ ኃጢአት ስትሰራ፣ የምትበድለውን ፣ የምታሳዝነውን ፈጣሪኽን አስብ🤔።" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 7 мар.3 600132

    “Fools are persons who have no true wisdom, who follow their own devices, without regard to reason, or reverence for God. Children are reasonable creatures, and when we tell them what they must do, we must tell them why. But they are corrupt and wilful, therefore with the instruction there is need of a law. Let Divine truths and commands be to us most honourable; let us value them, and then they shall be so to us.” - Matthew Henry, ‘commentary on Proverbs 1:7-9’ @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 6 мар.2 977132

    “I set apart this day for fasting and prayer to God for his grace, especially to prepare me for the work of the ministry, to give me divine aid and direction in my preparations for that great work, and in his own time to 'send me into his harvest'. Accordingly, in morning, endeavored to plead for the divine presence for the day, and not without some life. In the forenoon, I felt a power of intercession for precious immortal souls, for the advancement of the kingdom of my dear Lord and Savior in the world; and withal, a most sweet resignation, and even consolation and joy in the thoughts of suffering hardships, distresses, and even death itself, in the promotion of it; and had special enlargement in pleading for the enlightening and conversion of the poor heathen.” - The Diary of David Brainerd @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 6 мар.2 516106

    ፈሪሳውያን  ከመወለዱ ጀምሮ ሽባ የሆነውን ሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ሲፈውሰው ሲያዩ ነገር ግን ቀኑ ሰንበት እንደሆነ ትዝ ሲላቸው☝️🙄😂😂😁😁 @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 5 мар.2 641144

    “Beware of despairing about yourself; you are commanded to place your trust in God, and  not in yourself.” ~ Saint Augustine @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 5 мар.2 507122

    On purity of mind and simplicity of purpose Imitation of Christ by Thomas á Kempis @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 5 мар.2 408162

    "The gospel is not about me.The gospel is about Jesus." R.C.Sproul @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 4 мар.2 643233

    The Lord will guide you always; he will satisfy your needs in a sun-scorched land and will strengthen your frame. You will be like a well-watered garden, like a spring whose waters never fail. “እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።” —Isaiah 58:11 Have a blessed day! @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 27 февр.3 304226

    “Do not be afraid of sudden terror or of the ruin of the wicked, when it comes, for the Lord will be your confidence and will keep your foot from being caught.” "ድንገት ከሚያስፈራ ነገር፥ ከሚመጣውም ከኃጥኣን ጥፋት አትፈራም፤ እግዚአብሔር መታመኛህ ይሆናልና፥ እግርህም እንዳይጠመድ ይጠብቅሃልና።" Proverbs 3:25-26 @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 26 дек.4 470323

    "The Word became flesh and made his dwelling among us. We have seen his glory, the glory of the one and only Son, who came from the Father, full of grace and truth." “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።” John 1:14 @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 2 нояб.5 410262

    If academic theology is to be genuinely theological, then it has to be carried out in obedience to Jesus Christ and in service to the church ! @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • 31 окт.5 287273

    “By imitating Christ we are drawn into union with him, a union which is ‘a sacred marriage by which we become bone of his bone, and flesh of his flesh.’” John Calvin, The Institutes of the Christian Religion 3.1.3. @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • ይህንን ድንቅ ወጣት እናበረታታው ። ይሁንታችንን በማድረግ መጽሐፉን ከማተሚያ ቤት እናውጣለት። እስከ ቅዳሜ ድረስ መጽፋን በቅድመ ክፍያ በመግዛትም ሆነ ድጋፋችንን በማድረግ አለው እንበለው! "በአንዳች ጉዳይ የተጨነቀ ሰው ጉዳዩን ያወጋን እንደሆን እንደጉዳዩ ምላሽ እንሰጠው ይሆናል። ነገር ዓለሙ ውጥንቅጡ የወጣ እንደሆን የኛኑ ዓለም አናግቶት ማለፉ አይቀርም። ያኔም በሐሳብ ቆም ብለን ቆይ ከራሴ ልማከር እንል ይሆናል። (ሀገሬው ራሱ ከቁርበቴ ልማከር ይል የለ!) እያኮን ለረጅም ጊዜያት አውቃታለሁ፤ አብረናት እጅግ ብዙ አውግተናል። አያሌ አስተማሪ ነገሮችን አጭቃለች። ለሦስት ዓመታት በቁም ነገር ስንመካከር የርሷ ጉዳይ እያለ የኔን ውስጠት ታክመዋለች። አሁን አሁንማ ሲከፋኝም፣ ስደሰት፣ ግራ ስጋባና ውስጤ ባዶ ሲሆን ገለጥ እያደረኩ አየት አደርጋታለሁ። እጆቼን በአፌ ጭኜ ወዮ ከማለት ውጪ አንዳች ማከል አለመቻሌ ያስደንቀኛል። ገና ወጣት ነኝ! እውነታው ይሄነው። እያኮ ግን ገና ያኔም ጎልምሳ ሸምግላለች። ምከረኝ ብላኝ ህጸጾቿን ለማረም ጀምርና ስብራቴን ጠግናኝ እመለሳለሁ። ቃላቷን ላሳካ እልና የህይወቴን ለዛ ትሞግተዋለች። ለዛም ነው እያኮ ከምትገምቱት በላይ በአያሌ መልዕክት ተሞልታለች የምለው። " #እያኮ በመንገድ ላይ!🔥 ✍️ ክብረአብ ደሳለኝ! @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage

  • "To be a Christian is to submit your thoughts and actions to the authority of Scripture."     VODDIE BAUCHAM @Theology_stage @Theology_stage @Theology_stage