የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
Статистикаይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው። "ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 11
- Всего постов
- 38
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 349
- 1/48двое суток
- 1 545
- 1/72трое суток
- 1 667
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሁሉም ወንጌል አማኝ ሊያየው የሚገባ ድንቅ ፕሮግራም ክርስትና ውርስ አይሆንም በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሚዲያ የቀረበ በ Evangelical Media Council ዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ https://youtu.be/YDH1EH4SnIY?si=8T3fqaIV_6xkF1mB
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ ጋር በመተባበር በማኅበራዊ ሚዲያና ብሮድካስት አጠቃቀም ላይ ሥልጠና ሰጠ። ይህ ሥልጠና የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እንዲሁም ከማኅበራዊ ሚዲያ እና ከብሮድካስት አገልግሎት ሥራዎች ጋር የተያያዘ ሲሆን፤ በካውንስሉ ሥር ለሚገኙ የወንጌል አማኞች ሚዲያዎች በሙሉ የተሰጠ ነው። የፍትሕ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አሰፋ መብራቱ እንደገለጹት ሥልጠናው የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃዎች ከሕግ አንጻር የሚያስከትሏቸውን ችግሮች ለማየት እና ለዚህም የመፍትሔ ሐሳብ ለማስቀመጥ ያለመ ሲሆን፣ እነዚህን ችግሮች እንዴት መከላከል እንደሚቻል ለመመልከት የተዘጋጀ መሆኑን አስረድተዋል። የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የሕግ ክፍል ኃላፊ ወይዘሪት መንበረ አንድነት በበኩላቸው የወንጌላዊያን ሚዲያዎች ከሕግ አንጻር ምን ያህል ያውቃሉ? በሕጉስ መሠረት እየሠሩ ነው? የሚለውን ለማስገንዘብ ጭምር ሥልጠናው መዘጋጀቱን አንስተዋል።አክለወም ካውንስሉ በተጨማሪም ከሕግ አንጻር የተለያዩ ሥልጠናዎችን በቀጣይነት እንደሚሰጥ ገልጸዋል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ የሕግ ሥርጸትና ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት አካዳሚክ ዓቃቤ ሕግ አቶ ሙሴ ባዬ ሥልጠናውን የሰጡ ሲሆን፥ ከተሳታፊዎች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። በስልጠናው ላይ የተሳተፉት ሰልጣኞች በቆይታቸው እጅግ ጠቃሚ እና ጥሩ ጊዜ እንደነበራቸውም ገልጸዋል።ከዚህ ስልጠና የቀሰሙትን እውቀትና ክህሎት በስራቸው ላይ በተግባር እንደሚያውሉትና ውጤታማ እንደሚሆኑ ሙሉ እምነት እንዳላቸው አስታውቀዋል። ለኢቫንጄሊካል ዜና ቤተልሔም ደረጀ
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ነሐሴን በጾምና በጸሎት የመሻር አገር አቀፍ ጥሪ አስተላለፈ #ኢቫ_ዜና@EGBCC
ነሐሴን በጾምና በጸሎት እንሻገር! የአንድ ዓመት ጉዞ ሲጠናቀቅ፣ አዲስ ዓመትም ሲጀምር፤ በምስጋና ያለፈውን እናስብ፣ በጸሎት የሚመጣውን እንቀበል። ነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም — አገር አቀፍ የጾምና የጸሎት ወር! ስለ ሀገራችን፣ ስለ ሕዝባችን፣ ስለ ትውልዳችንና ስለ ቤተ ክርስቲያን በአንድ ልብ እንጹም፤ እንጸልይ። 📖 “ በቸርነትህ ዓመቱን ታቀዳጃለህ .......” — መዝሙር 65፥11
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи