Hintset
СтатистикаHintset is set up to have a contribution to the building-up process of the Ethiopian Evangelical Church, focusing on Biblical and Ethical values. Get hundreds of resources on hintset.org FB: fb.com/hintset YT: youtube.com/hintsetube @ContactHintsetBot
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 07:53
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 657
- 1/48двое суток
- 752
- 1/72трое суток
- 812
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በፈጠራ ሥራ ዘርፍ፥ በልብ ወለድ ንዑስ ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በፈጠራ ሥራ ዘርፍ፥ በኢ-ልብ ወለዳዊ ዘውግ በግለ ታሪክ ንዑስ ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በታሪክ ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በመንፈሳዊ ዕድገት ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በነገረ መለኮት ዘርፍ፥ በተግባራዊ ነገረ መለኮት ንዑስ ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በነገረ መለኮት ዘርፍ፥ በስልታዊ ነገረ መለኮት ንዑስ ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በነገረ መለኮት ዘርፍ፥ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ መለኮት ንዑስ ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
"በጨለማ የተገለጠ ክብር" በተሠኘው የተሾመ ተስፋዬ (መጋቢ) መጽሐፍ ላይ የተደረገ የታዳምያን ውይይት - ክፍል ሁለት| ሕንጸት 2018 ዓ.ም. https://youtu.be/09FuyY8kAg4 ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
без подписи
#የአጋር_መልእክት "ድምፅ አልባው ሞገድ" የተሠኘ፥ የኢቫሱን የ50 ዓመታት ታሪክ ጉዞ የሚዳስስ መጽሐፍ ቅዳሜ፣ ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም. ሣር ቤት በሚገኘው በIEC/ETC ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ ይመረቃል። በዕለቱ ርስዎም እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
"ጨለማ የተገለጠ ክብር" በተሠኘው የተሾመ ተስፋዬ መጽሐፍ ላይ የተደረገ ግምገማ በአበባዬ ቢተው - ክፍል አንድ| ሕንጸት 2018 ዓ.ም. https://youtu.be/YtNx9i-fN3U ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ነሐሴ 03 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የግለሰብ ሚና (እኔ ቁም ነገር ነኝ)" የተሠኘው፥ በሺፈራው ወልደሚካኤል የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሐምሌ 05 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በጨለማ የተገለጠ ክብር፥ የትንቢተ ዳንኤል ተዛምዷዊ ማብራሪያ" የተሠኘው፥ በተሾመ ተስፋዬ (መጋቢ) የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
"በዐለቱ ላይ" በተሠኘው የሊድያ ተስፋዬ መጽሐፍ ላይ የተደረገ የታዳምያን ውይይት ክፍል ሁለት | ሕንጸት 2018 ዓ.ም.| ሕንጸት https://youtu.be/yjsXfKgbpjE ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሐምሌ 05 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በጨለማ የተገለጠ ክብር፥ የትንቢተ ዳንኤል ተዛምዷዊ ማብራሪያ" የተሠኘው፥ በተሾመ ተስፋዬ (መጋቢ) የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
"በዐለቱ ላይ" የተሠኘው የሊድያ ተስፋዬ መጽሐፍ ግምገማ በዶ/ር ተስፋዬ ያዕቆብ - ክፍል አንድ| ሕንጸት 2018 ዓ.ም. https://youtu.be/dZGOAE3AY2k ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
✨መልካም ፖድካስት የሚደመጥበት ጊዜ ደርሷል!✨ 🗓 ነገ፣ ዓርብ ሰኔ 26 ፥ 2018 ዓ.ም. ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ላይ በዩቲዩብ ገጻችን ላይ ይጠብቁን! ገጻችንን ይከተሉ => https://youtube.com/@melkam.podcast?si=Q-7_73G3-X8CKRdx
🎧 1ኛ ጴጥሮስ 2፥1-3 ላይ ጌታ መልካም መሆኑን የቀመሱ ሁሉ፣ እኩዩን በመተው እግዚአብሔርን ወደ መምሰል የሚያደርሰውን ፈለግ እንዲከተሉ ሐዋርያው ምክሩን ይሰጣል። 👉 “መልካም ፖድካስት” ስያሜውን የወሰደው ከዚሁ ቅዱስ ቃል መነሻነት ነው። የፖድካስት ዝግጅቱ፣ ተስፋን የሚሰጥ፣ እምነት እና ዕውቀትን የሚጨምር እንዲሆን የተቃኘ ነው። 🌟 ታሪካዊ እና ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጕዳዮች፣ ስለ እግዚአብሔር እና ሥራዎቹ፣ ስለ ትውልዱ እና ዘመኑ እንዲሁም የክርስትና ሕይወት መንገድን የሚመለከቱ ርእሰ ጕዳዮች የሚዳሰሱበት ሳምንታዊ ዝግጅት ነው። 🌟 እንግዶች ሆነው የሚቀርቡ ተጋባዦች፣ በየትኛውም የሙያ ዘርፍ እና የሕይወት ጐዳና ላይ ያሉ አማኞች ሲሆኑ፣ ክርስትናን በሕይወታቸው እንዴት እንደተረዱትና እንደሚኖሩት የሚያካፍሉበት፣ እግዚአብሔር በሕይወታቸው የሠራውን መልካሙን ሥራ የሚመሰክሩበት መድረክ ጭምር ነው። 🔖 የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ፤ ለሌሎች ያጋሩ፤ የማኅበራዊ ድረ ገጾቻችንን ይከታተሉ። https://linktr.ee/melkampodcast እናመሰግናለን!🙏 #melkampodcast #new #comingsoon #መልካም #christianpodcast #discipleship