ከዋክበቶቹ | النجوم |
Статистика🎁 በዚህ ቻናል ውስጥ ሰሃቦችን ለየት ባለ መልኩ አስተዋውቃቹሀለው 😊😊 اترك أثرا قبل الرحيل ከመጓዝህ በፊት ለሰዎች የሚጠቅምን ፋና (አሻራን) ትተህ እለፍ ! C𝚛𝚎𝚊𝚝𝚘𝚛 ☞ N𝚎𝚋𝚒𝚕 J𝚎𝚖𝚊𝚕 { የ 𝚑𝚊𝚢𝚞 ልጅ } 📬 ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት @ibnu_hayu7bot
- Последний пост
- 16 июн.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://vt.tiktok.com/ZSQqF5H3o/
https://www.tiktok.com/@ye_hayu_lijoch/video/7648353378866662677?_r=1&u_code=f37m4ld15jbdd6&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=f075mfmm31ge2e&share_item_id=7648353378866662677&source=h5_m×tamp=1780772729&user_id=7633879247484912641&sec_user_id=MS4wLjABAAAAZtPJlA77iU9wBveBCUME9ZpzsTev8r_VHNVq-fAksuLD-LOY1b49Jjrrhu_ZGAL7&item_author_type=1&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7643284366089504532&share_link_id=033b9e25-58f1-4146-af1d-d75b0d2e5dc2&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&sp_root_share_link_id=033b9e25-58f1-4146-af1d-d75b0d2e5dc2&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=f37m4ld15jbdd6&sp_root_d=f075mfmm31ge2e
አሰላሙ አለይኩም ያ ጀመዓ በዚህ ቻናል ስለ ሰሀቦች አጠር ባለና ለየት ባለ መልኩ ስናስተላልፍላቹ ቆይተናል አሁን ደሞ ይህንን content በ tiktok በቪዲዮ ይዘን መተናል Follow like እያደረጋችሁ አስገራሚ ታሪኮችን ለየት ባለ አቀራረብ ይጠብቁን 🫶 https://vt.tiktok.com/ZSQdmGMrb/
ወላሂ ዛሬ ለይለቱል ቀድር ናት❗️ ኡበይ ኢብኑ ካዕብ ረ.ዐ "ለይለተል ቀድር 27ኛው ሌሊት ናት" ብሎ ይምል ነበር። "ኢንሻ አላህ" እንኳ ሳይል በእርግጠኝነት ይናገር እንደነበር በሶሂህ ሙስሊም ተዘግቧል። እንደ ማስረጃ ይጠቀሳቸው የነበሩ ምልክቶች ኡበይ ይህንን ሌሊት ለይቶ ለማወቅ ከነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የሰማቸውን ምልክቶች ይጠቀም ነበር። ዋና ዋናዎቹ ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፡ የፀሐይ አወጣጥ፡ በዚያች ሌሊት ማግስት ፀሐይ ስትወጣ ልክ እንደ "ጋን" ወይም እንደ "ትሪ" ሆና፣ ጨረር ሳይኖራት ነጭ ሆና ትወጣለች። የሌሊቱ ድባብ፡ ሌሊቱ በጣም የማይበርድ፣ በጣም የማይሞቅ እና ሰላማዊ መሆኑ። በሀዲሱ ላይ የተቀመጠው ንግግሩ በሶሂህ ሙስሊም ውስጥ እንደተቀመጠው፣ ዙር ኢብኑ ሁበይሽ የተባሉ ታላቅ ሰው ኡበይን እንዲህ ብለው ጠየቁት፡ "አቡ ሙንዚር ሆይ! ለይለተል ቀድር 27ኛው ሌሊት መሆኑን በምን አወክ?" ኡበይም እንዲህ ሲል መለሰ፡ "የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) በነገሩን ምልክት አወቅን፤ እሱም በዚያች ቀን ፀሐይ ስትወጣ ጨረር አይኖራትም የሚለው ነው።" ባጭሩ፦ ኡበይ ኢብኑ ካዕብ 27ኛው ሌሊት ላይ ትኩረት ቢያደርግም፣ ሌሎች ሰሃባዎች ደግሞ በአስሩም ሌሊቶች (በተለይ በዊትር/በነጠላ ቀናት) እንድንፈልጋት ይመክራሉ።
በተከበረው የረመዳን ወር ቁርአንን ስንት ግዜ ማኽተም ይፈልጋሉ ❓ እንግዲያውስ ...በምስሉ ላይ በምታዩት መሠረት ይቅሩ እውን ሆኖ ያገኙታል ! ከ 5 ጊዜ በላይ ከሚለው እንጀምር ኒያችንን እናስፋው😊 🌙 رَمَضان مُبارَك 💓ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ከዋክብቶቹ | النجوم |
ከደጋጋጎች አንዱ ተጠየቀ አዛን አድራጊው አዛን እያለ ይጣራል? የምንጠቀመው ስልካችንም አዛን ይላል? ሬዲዮም አዛን ይላል? ቲቪ ላይም አዛን ይላል? የግድግዳ ሰዓትም አዛን ይላል? ማለት እሱን አየተን አዛን እንደደረሰ እናውቃለን ነገርግን ሰዎች ሰላትን ከማዘግየት አይወገዱም እሺ የሰላት ወቅትን ለማወቅ እና በወቅቱ ለመስገድ የትኛው ነው አሪፍ ፕሮግራም መያዣ ? መልስ ሰጠ القلب "ልብ " ነች አለ❗️ ልቡ ሰላት ላይ ከሆነች ያለምንም ማንቂያ ይነቃል ዝንጉ ከሆነች ግን እነዚህ ሁሉ የሰላት መድረሱን ማሳወቂያዎች አይጠቅሙትም። አላህ ሆይ አንተን የምትፈራ ቀልብ ስጠን ሸጋ ጁመዓ✌️
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ መጀመሪያ ላይ ሰሀቦች በተለይም በመዲና የመጀመሪያ ዘመን ሰላት እየሰገዱ እርስ በእርሳቸው ይነጋገሩ ነበር። ስለ አንድ ነገር ሊጠይቁ፣ ለአንድ ሰው መልስ ሊሰጡ ወይም ለሌሎች ሰላምታ ሊሰጡ ይችላሉ ሰላት ውስጥ ሆነው !🤔 ይህ የሆነበት ምክንያት የሰላት ዝርዝር ደንቦች ገና ስላልተገለጡ ነበር ህግጋቶቹ ቀስ በቀስ ደረጃ በደረጃ መጡ ። አላህም ሱ,ወ ይህንን አንቀፅ አወረደ وقوله تعالى : ( وَقُومُواْ لِلَّهِ قَـٰنِتِینَ ) سورة البقرة ٢٣٨ "ታዛዦች ሆናችሁም ለአላህ ቁሙ " ይህ አንቀፅ ከወረደ በኋላ ሰላት ላይ መነጋገር አቆሙ ረዲየላሁ አንሁም ☺️ 💓ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ 🔍📇 ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ከዋክብቶቹ | النجوم |
መልሶቹ ፦ 1, ዓቲካ ቢንት ዘይድ ረ.ዐ ትባላለች 2, ደህየተል ከልቢ ረ.ዐ ይባላል 3, ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ረ.ዐ ይባላል
ሰዓት አልቋል ጀዛኩም አላሁ ኽይረን ለተሳተፋቹና ለሞከራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ላልተሳተፋቹ ደግሞ በቀጣይ ተዘጋጁ ጥያቄው ከየትም አልመጣም መልሱ እዚሁ ቻናል ላይ ነው ያለው ሼር አድርጉት ለቤተሰብ ለወዳጅ ለጓደኛ ለወንድም ለእህት ወዘተ.. ጋብዟቸው ወደዚህ ቻናል ሰሀቦችን ለየት ባለ አቀራረብ እያቀረብኩላቹ እገኛለው ሀሳብ አስተያየቶቻቹ አይለየኝ ሰላመተኩም 😊😊
4, Luna የተባለች እህታችን መልሳለች አላሁ አክበር 🎉🎉
ሞክሩ ሞክሩ
3, ማህሙድ የተባለ ወንድማችን መልሷል አላሁ አክበር 🎉🎉
2, Nina የተባለች እህታችን መልሳለች አላሁ አክበር 🎉🎉
1,ጡለይብ የተባለ የቻናላችን ቤተሰብ መልሷል 🎉🎉 ሞክሩ
1, የሸሂዶች ሚስት በመባል የምትታወቀውና በቁንጅናው የምትታወቀው ሰሀቢያ ማን ትባላለች 2, ጅብሪል ዐ.ሰ ወደ ረሱል ሰ.ዐ.ወ ወህይ ይዞ ሲመጣ ብዙ ጊዜ ተመስሎበት ሚመጣ ሰሀባ አለ ማን ይባላል ? 3, በጃሂሊያ ጊዜ ቴምር እየጠፈጠፋ ያመልኩ የነበሩና ሲርባቸው የጠፈጠፋትን ቴምር ሚበሉት ሰሀባ ማን ይባላሉ ? Good luck መልሳችሁን በዚህ ላኩ @ibnu_hayu7bot
online ያላቹ በዚህ አለን በሉኝ መልሳቹንም በዚሁ በቦቱ አስቀምጡ @ibnu_hayu7bot
የ 25 ብር ካርድ የሚያሸልሙ 3, ጥያቄዎች
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ረሱል ﷺ ለዚህ ሰሀቢይ ያደረጉት ዱዓ ህይወቱን በሙሉ ረድቶታል፡፡ "ሀብትህን የበረካ ያድርግልህ" የሚል ነበር ሀብቱ የበረካ ሆነ ከሰሀባዎች ውስጥ ሀብታሙ ሰሀባ ነበር፡፡ በመዲና በነበረው ንግዱ ለመዲና ሰዎች ዱቄት፣ ስንዴ፣ልብስ፣ ሽቶ እና የተለያዩ ቁሳቁሶች እያመጣ ያከፋፍል ነበር፡፡ የሰሀቢዩ ቸርነት በዚህ ብቻ የሚያበቃ ነገር አልነበረም፡፡ በሚስጥር የሚያደርጋቸው ልገሳው ብዙ ነበር፡፡ ከሚጠቀሱት ውስጥ 40 ሺህ የብር ድርሃም ፣ 40 ሺህ የወርቅ ድናር፣ 200 ወቂያህ ወርቅ፣ 500 ፈረስ ለሙጃሂዶች እና 1500 ግመሎች፣ 400 ዲናር ወዘተ አበርክቷል ። ረሱል ﷺ ወደ አኼራ ከሄዱ ቡኋላ የረሱል ﷺ ሚስቶች በመንከባከብና በመደገፍ ከጎናቸው ቆሙ፡፡ በንግድ ያገኘውን 40 ሺህ ዲናር ለበኑ ዛህራሆች ለረሱል ﷺ ሚስቶች) እና ለድሆች አከፋፈሉ ። ተዋወቁት አብዱረህማን ኢብኑ አውፍ ረ.ዐ ይባላል ። 💓ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ከዋክብቶቹ | النجوم |
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ አንድ ብቻውን የተጓዘ ብቻውን የሞተ እንዲሁም የውመል ቂያማ ብቻውን የሚቀሰቀስ ሰሀቢይ አለ ! ብቻውን የተጓዘ ማለት ፦ ሰሀቢዩ ዛሂድ ነበር ብዙ ሰዎችን መቀላቀል አይወድም እና ከዱንያ ጌጣጌጦች የራቀ ነው ። ብቻውን የሞተ ፦ ሰሀቢዩ ሜዳ ላይ ነው የሞተው ከሰዎች የራቀ በረሃ ላይ ባለቤቱና አንድ ህፃን ልጁ አብረውት ነበሩ ባለቤቱ እንደሷ ተጓዦችን ስታይ ጠርታቸው እዛው በረሀው ላይ ቀበሩት ከቀባሪዎች ውስጥ አብደላህ ኢብኑ መስዑድ ነበረበት ። ብቻውን የሚቀሰቀስ ፦ የውመል ቂያማ ብቻውን ይቀሰቀሳል ሁኔታውም እንሚያሳየን ቦታው ላይ እሱ ብቻ ነው የተቀበረው ማለተም አሁንም በፊታም ሰው አልተቀበረበትም ። ተዋወቁት አቡዘር አልغِፋሪይ ረ.ዐ ይባላል ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል አቡዘርን አላህ ይዘንለት ብቻውን ይጓዛል ፣ ብቻውን የሞታል ፣ የውመል ቂያማም ብቻውን ይቀሰቀሳል ። 💓ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ከዋክብቶቹ | النجوم |
update ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ብዙ ሰሀቦች ጂሀድ ላይ አሊያም ታመው እንዲሁም ቀናቸው ደርሶ ሲሞቱ ቀባሪያቸው የራሳቸው ባልደረቦች ሰሀቦች ናቸው ነገርግን አንድ ሰሀቦች ያልቀበሩት ሰሀባ አለ ምክንያቱም ከሰሀቦች ሁሉ መጨረሻ ነው የሞተው የተወለደው በሂጅራ አቆጣጠር በ 3 ዓ.ሂ በሂጃዝ መንደር ሲሆን የሞተው ደግሞ በ110 ዓ.ሂ በኡመያድ ኸሊፋ ዘመን ነው ። ከዓሊይ ረ.ዐ ጋር ብዙ ነገር አሳልፈዋል ተዋወቁት አሚር ኢብኑ ዋሲላ አል ኪናኒ( አቡ ጡፈይል ) ረ.ዐ ይባላል። 💓ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ከዋክብቶቹ | النجوم |