tgindex
ጋፋት ስቱዲዮ - Gafat Studio

ጋፋት ስቱዲዮ - Gafat Studio

Статистика

የዚህ ቻናል ዓላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ህልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአዕምሯችንን ሚስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም የሚቀርብበት ነው። 👉የትም ዓለም የምትኖሩ በአነስተኛ ካፒታል አዋጭ ቢዝነስ ለመጀመር ካሰባችሁ ይደውሉልን! ስ.ቁ ☎️ +251918691221

Последний пост
26 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 090
−3 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 393
20 постов
Вовлечённость
66,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🚨 ብዙ ሰዎች የማያውቁት የዲጂታል እድል 🚨 በየቀኑ ብዙ ሰዓታትን በስልካችን ላይ እናሳልፋለን! ምናልባት እያደረግነው ያለውን ነገር በተሻለ መንገድ ማድረግ እንችል ይሆናል... 🌍 ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ 🎤 የቀጥታ ውይይት 🎮 አዝናኝ ጨዋታዎች 👥 ቡድን ግንባታ 👑 የመሪነት እድል ⭐ የደረጃ እና የሽልማት ስርዓት ይህ ግን... ❌ ሳይሰሩ  ውጤት ለሚፈልጉ አይደለም ❌ ለሰነፎች አይደለም ❌ ለሙከራ ብቻ ለሚመጡ አይደለም ✅ ለሚማሩ ✅ ለሚጠይቁ ✅ ለሚተጉ ✅ ለረጅም ጊዜ ራሳቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው። 💭 ከ1 ዓመት በኋላ ዛሬን ስታስብ... "ሞክሬ ቢሆንስ?" ትላለህ? ወይስ "ያኔ ጀምሬ ጥሩ አድርጌያለሁ" ትላለህ? 🔥 አንዳንድ እድሎች ሲመጡ መመልከት ብቻ አይበቃም፤ መጀመር ያስፈልጋል። 📩 "መረጃ"  የምትፈልጉ ሰዎች ከስር ባለው Username  አዋሩን! 👇👇 Inbox 👉@Nati_Habesha JOIN 👉@GafatStudio በውስጥ መስመር ያናግሩን። (ለእውነተኛ ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ)

  • 15 июн.1 0314

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 июн.1 02144

    አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨 ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ። ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ​ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠለፋል ማለት ነው። ስለዚህ የእናንተም አካውንት ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ​⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ⁉️ አትክፈቱ⁉️ ​እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው። ሁሌም በየቀኑ አዝናኝና አስተማሪ መረጃዎችን እና ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 14 июн.1 8991114

    ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች! 👋 ​በየቀኑ በውስጥ መስመር (DM) ትርፋማ የሆነና ከቤታችን ላይ ሆነን የምንሰራው ስራ የለም ወይ? ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ በርካታ ወዳጆቼ በሙሉ!🤝🙏 ከዚህ ጥናት በኋላ ​ለሁሉም ሰው የሚሆን ምንም አይነት የኢንቨስትመንት ገንዘብ የማይጠይቅ እና 100% እርግጠኛ ከፋይ የሆነ የዲጂታል ስራ እድል ይዤላችሁ መጥቻለሁ። እኔ ራሴ ውጤታማ እየሆንኩበት ባለው በዚህ መንገድ እናንተም ጊዜያችሁን ወደ ገቢ መቀየር ትችላላችሁ። ​🔥 ሶሻል ሚዲያ እሳት ነው! ወዳጄ! አንተንስ ጊዜህን እያቃጠለ ነው ወይስ ገቢ እያስገኘልህ ነው? ሶሻል ሚዲያ እንደ እሳት ነው፤ አጠቃቀሙን ካወቅንበት ህይወታችንን ያበስልልናል፤ ካላወቅንበት ደግሞ ጊዜያችንን፣ ጉልበታችንንና ገንዘባችንን ሁሉ ያቃጥልብናል። ​የስራው ጥቅሞች፦ ✅ ምንም አይነት የኢንቨስትመንት ገንዘብ አይጠይቅም። ✅ የሰራችሁትን ገንዘብ በማንኛውም የኢትዮጵያ ባንኮች እና ቴሌብር ክፍያ መቀበል ይቻላል። ✅ ስራ የሌላችሁ በሙሉ ጊዜያችሁ በደንብ ብትሰሩት ያዋጣችኋል እንዲሁም ስራ ያላችሁ ደግሞ በእረፍት ጊዜያችሁ ወይም ስራ ላይም ሆናችሁ መስራት ትችላላችሁ። ​ ​ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እና ለመመዝገብ፦ 📩 በቴሌግራም ያናግሩኝ 👉 @Nati_Habesha ☎️ ይደውሉልን 👉 +251918691221

  • Social Media ስትጠቀም የማይጠቅሙህ ነገሮችን ቀንስ.... ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 9 июн.1 3771626

    ስኬት የድግግሞሽ ውጤት ነው። Try again and again, you will succeed. Never Give Up!🤝👏💪🏆 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 27 мая1 261128

    ወዳጄ! የምታማርር ከሆነ ይህ ነገር ይፈጠራል። ምንድነው⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 26 мая1 01076

    ገንዘብ ያመጣውን ገንዘብ ይዞብህ ይሄዳል። እንዴት⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 21 мая1 1731011

    ደሃ ላለመሆን ይህንን አድርግ!? ምንድነው⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 19 мая2 11764

    ይገምቱ! ይሸለሙ! በዛሬው ምሽት 3:30 ላይ የሚደረገውን የቦርንማውዝ እና ማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ የመጀመሪያዎቹ 3 ተከታዮቻችን ቻናላችን ልዩ ሽልማት አዘጋጅቷል! የእርስዎን ግምት በቴሌግራም ገጻችን https://t.me/GafatStudio የአስተያየት መስጫ (Comment) ስር ያኑሩ! የውድድሩ ሕጎች፣ 1. የቻናላችንን ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ መከተል (Follow) እና ለሌሎች ማጋራት፤ 2. የገመቱትን ውጤት ማስተካከል (Edit ) ማድረግ በፍጹም አይቻልም፤ 3. ከአንድ ጊዜ በላይ መገመት ከውድድሩ ውጪ ያደርጋል፤ 4. ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት የተቀመጡ ግምቶች ብቻ ተቀባይነት አላቸው። 5. ደንቦችና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ! መልካም ዕድል!👏

  • ወዳጄ! ሶሻል ሚዲያን ለምንድነው የምትጠቀምበት!?⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • ተደብቆ የመለወጥ ጥቅም! ምንድነው⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 17 мая2 471735

    የመጀመሪያው ስኬት ራስን መሸጥ ነው! እንዴት⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 16 мая903106

    የእውነት ወንድ ከሆንክ ህይወት መክበድ አለበት! ለምን⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 10 мая1 080102

    ሚስጥር አድርገው!? ምኑን ለምን⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 7 мая2 3501219

    ልታድግ ስትል ብዙ መከራ ይመጣብሃል! እንዴት⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 1 мая1 28388

    ታለንት እንደገበታ ጨው ርካሽ ነው። እንዴት⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 30 апр.1 843933

    ፈሪ ሰው ሁሌም ፈሪ ነው! በአባታችን አባ ገብረኪዳን 🎤 የሆነ ነገር ደፍሮ ጀምሮ እንዲሳካለት ለምትፈልጉት ጓደኛችሁ ላኩለት! 👏💪🏆 እንዴት⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 28 апр.2 275104

    ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ ቪዲዮ! 🎤 ወዳጄ! ነቃ በል የስኬት መዳረሻህን አትርሳው እንጅ የሚያደርስህ መንገድ የማያዋጣ ከሆነ ከመንጋው መለየትን አትፍራ!? ለምን⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

  • 27 апр.1 500911

    ከዚህ በኋላ ሃብት የሚለካው በመሬት ሳይሆን በመረጃ ነው! እንዴት⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤 ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

ጋፋት ስቱዲዮ - Gafat Studio — tgindex