✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨
Статистикаአሰላሙ አለይኩም ውድ የኢስላሚክ ሳይኮ ቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አስተያየት ካላችሁ👉 @Latehzen1 👉 @muba_ya ላይ ያድርሱን!! ➦ አላማዬ አላህ በሰጠኝ ኒእማ ኡማውን ማገልገል ነው!!◂ ወደ መወያያ ግሩፓችን ለመግባት👉 @Sykotube9151 ፕሮሞሽን መስራት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇 👉 @Illahi_1 👉 @muba_ya Creat➦ Sun, 5 sep 2021🦋
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 21
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 430
- 1/48двое суток
- 492
- 1/72трое суток
- 531
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❺❽ ⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊
በመሸነፍ ውስጥም ማሸነፍ አለ!! 👉በህይወትህ ውስጥ በሚፈጠሩ ክስተቶች በሁኔታዎች አንዳንዴ ነገሮች ላይ በመሸነፍ ማሸነፍ ይቻላል። ማንኛውም ነገር ውስጣዊ ሰላምህን የአይምሮ መረጋጋትህን ነጥቆህ ከሆነ አብረኸው ተጣብቀኸው ያለኸው ያንን ነገር (ሰው፣ስራ፣) ለቀኸው እራስህን ማዳን ትችላለህ። ስለዚህም በውጫዊው ነገርህ በመሸነፍ ውስጣዊው ማንነትህ እንዲያሸንፍ ማስደረግ ትችላለህ። 👉 አንዳንዴ እላያቸው ላይ የሙጥኝ የምንልባቸው ነገሮቻችን ከጥቅማቸው በላይ ጉዳታቸው ካመዘነብን መልቀቅ የሚባል ህይወትም እንዳለ አንዘንጋ። =====================
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❺❼ ⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊
📜 ታሪኮችን ማንበብ ይፈልጋሉ ⁉️ 🌴የነቢያት ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 ⚔️ የሶሃባዎች ታሪክ ━━━━ [CLICK]📖 🕌 የኢስላም ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 🕊 የደጋግ ሰዎች ታሪክ ━━━ [CLICK]📖 💡 አስተማሪ አጋጣሚዎች ━━ [CLICK]📖 📚 ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት 👇 👇👇👇 █●● CLICK HERE ●● █ ©️ 𝐖𝐚vus:-@HudHud_waver🕊
አንባቢዎች ከመሞታቸው በፊት የሺዎችን ህይወት ያህል አጣጥመው ሲኖሩ ከማንበብ የተቃረኑት ግን ኑሮዋቸው ከአንዲት የራሳቸው ህይወት ውጭ ሌላ እድል የላቸውም። እያነበብን...
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❺❻ ⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊
ተስፋ መቁረጥ አቅቶኝ አይደለም ተስፋ የማይቆረጥበት ጌታ ስላለኝ እንጂ🥹🥰 @sycotube
ፊትናዋን ለመቋቋም አቅም ቢያንሰው ለዱንያ እጅ አይሰጥም የጀነት ሰው @sycotube
እውቀት ለልቦች ህይወት ነው!
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 266) #hadith266 "አቡ ሁረይራ (ረ አ) እንዳስተላለፉት አንድ ሰው ነብዮን( ሰ አ ወ)) ምክር ይለግሱኝ አላቸው ።አትቆጣ አሉት ።በተደጋጋሚ ጠየቃቸው አትቆጣ የሚልተደጋጋሚ ምላሽ ሰጡት ። ( ቡኻሪ ዘግበውታል ) ⚪️ Another hadith https://t.me/sycotube/22086 🔰 use it for your self then share to your…
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❺❺ ⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊
ከስሜት ስሌትን እናስቀድም!!! ⚡️እውነት ያወራ ሁሉ እውነተኛ አይደለምና ከተቀመሙት ቃላት ይልቅ ተግባሩን እናስተውል፡ ⚡️ኢ-ፍትሀዊነትን የሚነቅፍ ሁሉ ፍትሀዊ አይደለምና አጨብጫቢ ከመሆን ቆም ብለን ማሰብን እንልመድ፡ ✨ትላንት ጥሩ ናቸው ብለን ያወራንላቸው እና የተከራከርንላቸው ሰወች ዛሬ በተቃራኒው ሆነው አይተናል። ✨ትላንት መቸም አይከዱንም፡አይተውንም እነሱ ስላሉ ምንም ችግር አያገኘንም በማለት የተመረኮዝናቸው ሰወች ዛሬ የመሰበራችን ምክንያት ሆነዋል፡ ✨ትላንት ሞት ነው የሚለየን የተባባልናቸው ጓደኞች ዛሬ ህይወት ከጊዜ ጋ ተባብራ ከነመፈጠራችን እንድንረሳሳ አድርጋናለች። እናም ወዳጀ በስሜት ከመነዳት ተቆጠብ።ማገናዘብ፡ማስተንተን እና ማስተዋልን ጥበብ አድርገክ መያዝን ልመድ።በሁለት እጅክ አጨብጭበክ በሁለት እጅክ አፍክን እንዳትይዝ ተጠንቀቅ! ማመን፡ መመካት፡ ተስፋ ማድረግ እና መመርኮዝ ያለብክ አንድ ሀይል አላህ እና አላህን ብቻ ነው።
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 265) #hadith265 "አቡ ሁረይራ (ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህመልእክተኛ (ሰ አ ወ) እንዲህ ብለዋል ።በራሱ በልጁናበገንዘቡ በኩል በሙእሚን ላይ መከራዎች ከመውረድአይቦዝኑም ከወንጀል የፀዳ ሆኖ አላህነ እሲኪገናኝ ድረስ። (ተርሚዝ ዘግበውታል ሀዲሱን ሶሂህ ብለውታል ) ⚪️ Another hadith https://t.me/sycotube/22083 🔰…
እውቀት ብርሀን ነው አላህ ለሚፈልገው ሰው ይሰጠዋል!
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❺❹ ⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊
እንደምን አደራችሁ አህባቢ😊😊 የሆነ ነገር ልጋብዛችሁማ። ስደት ላይ ያለች እህት የገጠመችዉ ግጥም ነው እና ከ10 ስንት ትሰጡታላችሁ።😍 Comment ላይ ንገሩኝ 👇👇
እንደምን አደራችሁ አህባቢ😊😊 የሆነ ነገር ልጋብዛችሁማ። ስደት ላይ ያለች እህት የገጠመችዉ ግጥም ነው እና ከ10 ስንት ትሰጡታላችሁ።😍 Comment ላይ ንገሩኝ 👇👇
🔳DAILY HADITH🔳 (Part 264) #hadith264 "ኢብኑ አብባስ (ረ አ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል።ኡየይነህ ኢብኑ ሂስን (ረ አ) ወደ መዲና በመምጣትከወንድሙ ልጅ ከሁር ኢብኑ ወይስ ዘንድ አረፈ ። ሁርኡመር (ረ አ) ከሚያቀርባቸው ሰዎች አንዱ ነበር ።የቁርአንን መልእክት የመረዳት የበለጠ ችሎታ ያላቸውሰዎች ወጣቶችም ይሁኑ ሽማግሌዎች ሰዎችም የኡመር(ረ አ) ችሎት አባላትና አማካረከዎች…