ሀላል በጎ አድራጎት ማህበር(ዲላ)
Статистика"አዛኝነትን የተነፈገ ሰው መልካም ነገሮች ሁሉ ተነፍጓል" ውዱ ነብይ "ትክክለኛ ደስታ በእርዳታ"
- Последний пост
- 31 мар.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የዜግነት ግዴታን መወጣት! የሀላል በጎ አድራጎት ማህበር ወጣቶች በዛሬው እለት በዲላ ከተማ አስተዳደር፣ በሴሳ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የምርጫ ጣቢያ በመገኘት የመራጮች ምዝገባ ካርዳቸውን ወስደዋል። ማህበራችን በበጎ አድራጎት ስራዎች ብቻ ሳይሆን በሀገራዊ ጉዳዮችም ላይ ንቁ ተሳትፎ ማድረጉን ይቀጥላል። #የሀላል_በጎ_አድራጎት #ዲላ #የመራጮች_ምዝገባ #የዜግነት_ግዴታ https://t.me/halale_merdaja_dilla
በአላህ ፈቃድ ታላቁን የረመዳን ወር በሰላም አሳልፈናል። አላህ ፆማችንን እና ዱዓችንን ይቀበለን። ዛሬ ደግሞ የሳምንቱ ታላቅ ቀን ጁምዓ ነው። ጁምዓ ሙባረክ! 🌙 https://t.me/halale_merdaja_dilla
በሀላል በጎ አድራጎት ማህበር አስተባባሪነት በሀጂ አፍደል አህመድ ቤት የአብሮነት ኢፍጣር ፕሮጎራም ተካሄደ ። በመርሃ ግብሩ የክልል፣የዞንና የዲለ ከተማ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች፣የሀይማኖት አባቶችና የእምነቱ ተከታዮች የተገኙ ሲሆን በሀላል በጎ አድራጎት ማህበር አስተባባሪነት በሀጂ አፍደል አህመድ ቤት የአብሮነት ኢፍጣር ፕሮግራም ተካሂዷል ።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
እነሆ የረመዷን ስጦታ በነገው እለት በሀላል ኢስላማዊ ድርጅት አስተባባሪነት ተገንብቶ ያለቀው ኢማን ሁለገብ ማዕከል ከ2 ወር ባነሰ ግንባታውን አጠናቆ በነገው እለት ለምረቃ ይበቃል እርሶም በቦታው እንዲገኙ ተጋብዘዋል በጥራት በፍጥነት በእምነት የተሰራ ሀላል ኢስላማዊ ድርጅት የታማኝነት ጥግ ኑ ለማህበረሰብ መልካምን እናውል ይህ የትውልድ አሻራ ነው ከ 4:30 ጀምሮ ይመረቃል
ረመዷን ሙባረክ ያ ኡመቲ ረመዷን ¹ ቀልብ የአመት ቀለቧን፣ ነፍስ የአመት ረፍቷን፣ አካል ጤናውን የሚያገኙበት መለኮታዊ መታደሻ ወራችን የረመዷን አየር ውስጥ ገብተናል። አላህ በዒባዳ ወዝ ይቀባን፣ በቁርአን ያለምልመን፣ በሰላትና ዚክር ያካበን። በመሃርታና እዝነቱ፣ በቸርነትና ውዴታው ሽልም ያውጣን! https://t.me/halale_merdaja_dilla
без подписи