🕋ISLAMIC ZONE🕋 ™
Статистика🕋ISLAMIC ZONE🕋 ™ : Quran, Hadith, Inspiration. A channel dedicated to enriching your spiritual life and exploring the ethical dimensions of cryptocurrency. For promotion opportunities, contact us!
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 149
- 1/48двое суток
- 170
- 1/72трое суток
- 184
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
አንዳንዴ~ ¶ጠልተናቸው ሳይሆን እየወደድናቸው የምንርቃቸው ¶ማውራት እየፈለግን ዝም ብለን የምናልፋቸው መናገር አቅቶን ሳይሆን ከመናገር ይልቅ እንባ የሚገልፃቸው ብዙ ነገሮች አሉ!! 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
صبر💕 ማለት እኮ እንባ አይንህን🥺 እየሞላው ከአሏህዬ ውጪ ማንም ሳያየው መጥረግ ነው🙌 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
እኔ perfect አይደለሁም እስልምናዬ ግን perfect ነው! እኔ ወንጀል ልሰራ እችላለሁ ግን የሚምር ጌታ ነው ያለኝ 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
. ወላሂ በአላህ ላይ ያለ እምነት አንጣ እንጂ.... ያጣነው ሁሉ እጥፍ ሆኖ ይመጣል :: ኢንሻአላህ 🥰 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ለአሏህዬ ባርያ ከመሆን ውጪ መፍትሔ የለህም🤷♀️‼️ 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
ከልባችሁ አንብቡት ባረከላሁ ፊኩም ...ግን እኮ አንድ ሰው ያለ ምክንያት ወላሂ ሰው ላይ አይቀየርም በኃላ የሚመጣበትን መዘዝ አስቦ ቢሆን እንጂ atleast ያንን ሰው ለመረዳት ባንሞክር አንፍረድ 🤷🏻♂️የሆነ ጊዜ ምክንያቱን ሲያስረዳችሁ በራሳችሁ እንዳታዝኑ 🥰 በድጋሚ ከልባችሁ አንብቡት 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
🌸"መልካም ቃል የነፍስ መድኃኒት ነው፤ መልካም ዝምታ ደግሞ የልብ ሰላም ነው" 💥الحمدلله 💫 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
. አልሀምዱሊላህ.... ፈጥሮን የእርሱ ባሮች አድርጎን ፍቅሩን እዝነቱን እንድናውቅ ላደረገን ጌታ::🤍 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
🦋ከአንድ ሰው ጋር ወዳጅነታችሁ ከተቋረጠ ሚስጥሩን ደብቁለት🤝 ረሱል_ {ﷺ } 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
በሀራም ሪሌሽን 3 ያለው ኪሳራ -ጊዜህን ታባክናለህ - ገንዘብ ታጠፋለህ -ወንጀል ላይ ትወድቃለህ ። 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
🌸إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا 🥀 ዛሬ ያለቀሰ ነገ ይስቃል፤ ዛሬ የወደቀ ነገ ይነሳል፤ ዛሬ የጨለመ ነገ ይበራል፤👐 🌸ان شاء الله 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
🇪🇸 😂😉🤭 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
ለአንዳንድ ሰው ነገሮችን ለማብራራትና ለማስረዳት ብዙ አትድከሙ። ሰዎች መስማት የሚወዱት የሚፈልጉትን ነገር ብቻ ነዉና። 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
የሰውን ክብር የሚነካ ወሬ ለማውራት ምላስህን ከበላህ . . . ነገ ቀብር ውስጥ ምላስህን ትል እንደሚበላው አስታውስ! 🙌 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
🤫 ሰው የማያውቀው አላህ ግን የሚወደው ስራ ይኑርህ👐 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
🗝️ "وَهُوَ مَعَكُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ" "እናንተ የትም ብትሆኑ እሱ ከእናንተ ጋር ነው..🚪" 📖ሱረቱ አል-ሐዲድ: 4 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
ቆጥረህ የማትዘልቀው ፤ የትኛውም የሂሳብ ቀመር አስቦ የማይደርስበት ነገር ቢኖር . . አላህ ላንተ የዋለልህ ፀጋ ነው። ስለዚህ ሁሌም አላህን አመስግን አልሃምዱሊላህ ×10 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
አስታውስ፤ ትግስት በረዘመ ቁጥር፣ Qadr ይበልጥ ጣፋጭ ይሆናል። 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
. እሚያዝንልን እንጂ እምናዝንለት:አምላክ የለም! 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋