ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
Статистикаالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
- Последний пост
- 12:51
- Последнее чтение
- 18:42
- Постов за неделю
- 28
- Всего постов
- 38
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 4 597
- 1/48двое суток
- 5 268
- 1/72трое суток
- 5 681
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ወድ ወንድምና እህቶች ቴሌግራም የተለያዩ ማስታወቂያዎችን ያለ ባለቤቱ ፈቃድ ይለቃል። አሁን የተለቀቀው ማስታወቂያ እኔን አይወክልም። ማስታወቂያውን ሪፖርት አድርጋችሁ ለማስጠፋት ከጎን ያለውን ሶስት ነጥብ ነክታችሁ ምጫዎች ሲመጡ spam ብላች ላኩ። https://t.me/bahruteka
መውሊድ ማክበርን ማን ጀመረው መውሊድ ማክበር እውን ነብዩን የሚወዱ ሰዎች ተግባር ነውን ? መውሊድ ማክበርስ የሳቸው መውደድ መገለጫ ነውን ? ለማንኛውም መውሊድ ማክበርን አስመልክቶ ልናውቃቸው የሚገቡ ነጥቦች በጥያቄና መልስ መልኩ ቀርበዋል ። ጥያቄዎቹ አራት ናቸው እነርሱም : – 1ኛ – ማን ጀመረው ? 2ኛ – መቼ ነው የጀመረው ? 3ኛ – የት ነው የጀመረው ? 4ኛ – ለምድነው የጀመረው ? የሚሉ ናቸው ከነመልሶቻቸው ቀርበዋል ። እነዚህ መሰረታዊ ነጥቦችን ማወቅ መውሊድ ማክበር ከእስልምና ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር እንደሌለና የኢስላም ጠላቶች ሙስሊሞችን ለመሸንገል ያመጡት ፈጠራ መሆኑ በግልፅ እንዲገባን ያደርጋል ። መውሊድን ማክበር ወደ አላህ የሚያቃርብና ምንዳ የሚያስገኝ ቢሆን ኖሮ እነዚያ ለነብዩ የህይወት ዋጋ የከፈሉ ብርቅዬ የኢስላም የበኩር ልጆች ያከብሩት ነበር ። አቡ በክር ፣ ዑመር ፣ ዑስማንና ዐልይ ማንም ባልቀደማቸው ነበር ። የአላህ መልእክተኛ ከናንተ ውስጥ እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ ከልጆቹና ካጠቃላይ ሰዎች በላይ ተወዳጅ እስከምሆን ድረስ አላመነም ሲሉ እንዴት መውሊዴን አክብሩ አላሉም ? አላህ ሆይ ሐቅን አውቀን የምንከተለው ባጢልን አውቀን የምንርቀው አድርገን ። http://t.me/bahruteka
صورة من حسين عبد الله
صورة من حسين عبد الله
🔑 ወቅታዊ የሆነ ምርጥ የጁምዓ ኹጥባ 🚫ርዕስ :- መውሊድ ቢድዓ ስለመሆኑ ና ለሚያነሷቸው ሹብኃወች መልሶች 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀራ ሀፊዘሁሏህ ቦታ : ሀራ - መስጂድ አልፉርቃን 🗓 ቀን : 8/12/18 ወይም ረቢዓል አወል 1 ✅✅✅ በጣም የሚገርሙ ና ወገብ ሰባሪ የሆኑ ጥያቄወች ለመውሊድ አክባሪወች ተዳሰውበታል ። ለሁሉም በማድረስ ያለብንን የማድረስ ሀላፍትና በቻልነው እንወጣ ። የሸይኻችን ቻናልን ለማገኘት 👇 https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
የነብዩን ሶለሏሂ ዐለይሂ ወሰለም ልደት በአል ብለው ተሰባስበው ለሚያከብሩ አካላቶች 3 አሳሳቢ ጥያቄዎችን እንጠይቃቸው ይህ ተሰባስባችሁ በአል ብላችሁ የምታከብሩት ትዕዛዝ ነው ወይስ አመጽ❓ አመጽ ነው መቼም አይሉም ምክንያቱም አመጽን መፈጸም ስለማይቻል ነገሩ ከዚህ ላይ አበቃ ትዕዛዝ ነው ካሉ እማ-ሌላ ጥያቄ እንጠይቃቸዋለን እሱም ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ይሄን ትዕዛዝ አውቀውታል ወይስ አላወቁትም❓ አላወቁትም ካሉ ይህ ነብዩን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በመሀይምነት መተቸት ነው ይህ ደግሞ ክህደት ነው አሏህን ከዚህ ነገር ሰላም እና ጤናማ እንዲያደርገን እንጠይቀዋለን። አይ አውቀዋታል ካሉ ሌላ ጥያቄ ይጠየቃሉ እሱም ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አድርሰውናል ወይስ አላደረሱንም❓ አላደረሱንም ካሉ ነብዩን ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም መልእክታቸውን ባለማድረስ(በማጭበርበረ) እየተቹ ነው ይህ ደግሞ ክህደት ነው አሏህ እንዲህ ይላል- አንተ መልክተኛ ሆይ! ከጌታህ ወዳንተ የተወረደውን አድርስ፡፡ባትሠራም መልክቱን አላደረስክም፡፡ እምነታችን ደግሞ ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መልእክታቸውን በሙሉ እንዳደረሱ፣አዳራቸውን እንደተወጡ፣ኡመውን እንደመከሩ ሙተዋል የሚል ነው። አደርሰውናል ካሉ ሌላ ትዕዛዝ ይመጣባቸዋል ያ አሏህ ያዘዘበት እሱም-«እውነተኞች እንደኾናችሁ ማስረጃችሁን አምጡ» በላቸው፡፡ በዚህ ላይ ደግሞ ምንም አይነት ማረጋገጫ እና ማስረጃ የለም ከቁርአንም ከሀዲስም 🤌በዚህ ላይም ይህ ኢህቲፋል አዲስ ፈጠራ እና ጥመት እንደሆነ ማስረጃ ይቆምባቸዋል። https://t.me/sead429 https://t.me/sead429
🚫 በመልካም ያለማዘዝ የሚያስከትለው መዘዝ ! قال أبو خلاد – رحمه الله – " ما من قوم فيهم من يتهاون بالصلاة، ولا يأخذون على يديه، إلا كان أول عقوبتهم أن ينقص من أرزاقهم ". فتح الباري لابن رجب (3/144) አቡ ኸላድ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : – " ከሰዎች ውስጥ በሶላት የሚዘናጋ ኖሮ እንዲሰግድ የማያደርጉት ከሆነ የመጀመሪያ ቅጣታቸው (አላህ) ሪዝቃቸው እንዲቀንስባቸው ማድረግ እንጂ ሌላ አይደለም "። http://t.me/bahruteka
👉 ከሶላት ሁሉ በላጩ ! عن عبد الله بن عمر – رضي الله عنهما – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم – : " أفضلُ الصلواتِ عندَ اللهِ صلاةُ الصبحِ يومَ الجمعةِ في جماعةٍ " صحيح الجامع ص (1119) ዐብዱላሂ ኢብኑ ዑመር ባወራው ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል : – " ከሶላቶች ሁሉ በላጩ የጁሙዓ ቀን የሱብሒ ሶላት በጀማዓ መስገድ ነው " ። http://t.me/bahruteka
🔹 አነስ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ ይላል : – " ጁሙዓ ቀን ወደ መስጂድ በጊዜ እንሄድና ከጁሙዓ በኋላ እንተኛ ነበር " ። http://t.me/bahruteka
📖 በአዲስ መልክ ተዘጋጅቶ የተለቀቀ መፅሐፍ 📖 🟪 በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ 33 ብዥታዎች እና መልሶቻቸው 🖋በአቡ ዐብዲልዐዚዝ/ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ሐፊዞሁሏህ የተዘጋጀ፤ 🔻መውሊድን ሐይማኖታዊ በዓል አድርገው ለማክበር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች፤ 🔻ከቁርኣን፣ ከሀዲስ፣ ከሶሓቦች እና ከዑለሞች ንግግር የተውጣጡ መልሶች፤ 🔻ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ ብዥታዎች እና መልሶቻቸውን ያካተተ፤ ❗️ስንት ሐቁን ያላገኘ መልካም አሳቢ አለ!!❗️ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
👉 የአኼራን ፀጋ የፈለገ ሰው አላህን በመፍራት ይበርታ ! قال الشيخ ابن باز – رحمه الله – " فمن أراد عز الدنيا والرزق الحلال فيها والنعيم في الآخرة فعليه بالتقوى " مجموع فتاوى (2/285) ሸይኽ ኢብኑ ባዝ – አላህ ይዘንላቸውና – እንዲህ ይላሉ : – " በዱንያ ላይ የበላይነትና ሐላል የሆነ ሪዝቅ በአኼራ ላይ (አላህ ያዘጋጀውን) ፀጋ የፈለገ ሰው አላህን በመፍራት ይበርታ " ። http://t.me/bahruteka
👉 የቢዳዓ መንሰራፋት ምክንያት የነብያት ፈለግ መደበቁ ነው! ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – " በሁሉም ህዝቦች ላይ የቢዳዓ መንሰራፋት ምክንያቱ የነብያቶች ሱና መደበቁ ነው ። በዚህ ምክንያት ነው ጥፋት የሚከሰተው ። ለዚህ ነው ( ሰለፎች) በሱና መሰባሰብ የመዳኛ ( መንገድ) ነው ሲሉ የነበሩት " ። http://t.me/bahruteka
✅ የጀነት አቋራጩ መንገድ የልብ ንፅህና ነው ! قال القاضي ابن الأكفاني – رحمه الله – " أقصر طريق الجنة سلامة الصدر " تاريخ الدمشق (49/123) ኢብኑል አክፋንይ የተባለ ሰው እንዲህ ይላል : – " የጀነት አቋራጩ መንገድ የልብ ሰላም መሆን (ንፅህና) ነው " ። http://t.me/bahruteka
የልጅቷ ቤተሰቦች ስለተገኙ ነው ። ስለእህታችን ተለቆ የነበረው የተነሳው አላህ አፊያዋን እንዲመልስላት ዱዓእ እናድርግላት ።
👉 መከራ ዘውታሪ አይደለም ! " መከራ የፈለገው ቢረዝም ይወገዳል ። አላህ ችግርን ፣ የመከራ ህመምን ፣ መጥፎ ነገርን በዚህች ምድር ላይ ቀጣይነት የሌለው የሚጠፋ አድርጎታል " ። http://t.me/bahruteka