ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ) ✈
Статистикаይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ የሰለፎችን አስተምሮት በተለያዩ ኡስታዞች ዳእዋና ኪታብ ሪከርድ መልቀቅና ለመማማር ነው ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ ተውሂድን ለማስፋፋት የበኩልወን ይወጡ፡፡✡✈
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 42
- Всего постов
- 56
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 154
- 1/48двое суток
- 176
- 1/72трое суток
- 190
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
✅በካሜራ=ፎቶ ግራፍ፣ መዳፈር‼️ 👌አሁን አሁን ላይ ግን በካሜራን ፎቶን ልቅ በሆነ ሁኔታ መዳፈር አልበዛም❓ ➝:በካሜራ ተቀርፃ የራስን ፎቶ ስልክ ላይ ማስቀመጥ ➝:ጥራት ባለው ስልክ የራስን ፎቶ ማቀናበር ➝:በፍሬም ካሜራወች ፎቶን አበጃጅቶ ስልክ ላይ ማስቀመጥ ➝:በካሜራ እሩህ ያላቸውን ነገሮችን መቅረፅ አቅሎ ማያት ➝:በፎቶ በዙ ውስጥ ለውስጥ የሚሰሩ ፈሳዶችን ቤት ይቁጠራቸው። ➝:ውስጥ…
في السنة كذا كذا نفس، في السنتين كذا كذا نفس، في عمره كله كذا كذا نفس، الله سبحانه وتعالى يعذبه على كل نفس صورها، يعذبه الله على كل نفس صورها في نار جهنم فيعذبه في جهنم، وعيد شديد والله، ولكن لا ندري أين ذهبت عقول كثير من الناس هداهم الله. وهكذا أيضا من صور…
الحمد لله نحمده ونستعينه ونستغفره ونعوذ بالله من شرور أنفسنا ومن سيئات أعمالنا من يهده الله فلا مضل له ومن يضلل فلا هادي له وأشهد أن لا إله إلا الله وحده لا شريك له وأشهد أن محمداً عبده ورسوله صلى الله عليه وعلى آله وأصحابه وسلم تسليماً كثيرًا «يَا أَيُّهَا…
✅በካሜራ=ፎቶ ግራፍ፣ መዳፈር‼️ 👌አሁን አሁን ላይ ግን በካሜራን ፎቶን ልቅ በሆነ ሁኔታ መዳፈር አልበዛም❓ ➝:በካሜራ ተቀርፃ የራስን ፎቶ ስልክ ላይ ማስቀመጥ ➝:ጥራት ባለው ስልክ የራስን ፎቶ ማቀናበር ➝:በፍሬም ካሜራወች ፎቶን አበጃጅቶ ስልክ ላይ ማስቀመጥ ➝:በካሜራ እሩህ ያላቸውን ነገሮችን መቅረፅ አቅሎ ማያት ➝:በፎቶ በዙ ውስጥ ለውስጥ የሚሰሩ ፈሳዶችን ቤት ይቁጠራቸው። ➝:ውስጥ…
✅በካሜራ=ፎቶ ግራፍ፣ መዳፈር‼️ 👌አሁን አሁን ላይ ግን በካሜራን ፎቶን ልቅ በሆነ ሁኔታ መዳፈር አልበዛም❓ ➝:በካሜራ ተቀርፃ የራስን ፎቶ ስልክ ላይ ማስቀመጥ ➝:ጥራት ባለው ስልክ የራስን ፎቶ ማቀናበር ➝:በፍሬም ካሜራወች ፎቶን አበጃጅቶ ስልክ ላይ ማስቀመጥ ➝:በካሜራ እሩህ ያላቸውን ነገሮችን መቅረፅ አቅሎ ማያት ➝:በፎቶ በዙ ውስጥ ለውስጥ የሚሰሩ ፈሳዶችን ቤት ይቁጠራቸው። ➝:ውስጥ ለውስጥ የራሳችንም ሆነ የጓደኛም ሆነ በሀራም የምንጀናጀነውም ሆነ ማንኛውንም ፎቶ ግራፍ መዳፈር እየበዛ አልመጣም⁉️ https://t.me/Sobabilalmesjid https://t.me/Sobabilalmesjid
﴿فَاِنِّي قَرِيبٌ اُجِيبُ﴾. በ አላህ እምላለሁ! እነዚህ የክረምት ወራት እንደሚያልፉት ሁሉ የመከራ ዘመንም ያልፋል፡፡የከለከለህ ሊሰጥህ ነው፤ የሚኮረኩምህ ሊያሳድግህ ነው፣ የሚፈትንህ ሊመርጥህ ነው፡፡ ፈተና እንኳን ለኛ ለደጋጎቹስ መቼ ቀረና። 👉ከቀልባችን ግሩፕ ነቅል የተደረገ https://t.me/Sobabilalmesjid https://t.me/Sobabilalmesjid
CBE 1000680622543 Telebirr +251 911 678 186
عن أبي حميد الساعدي رضي الله عنه : أنَّهُمْ قَالُوا : يَا رَسُولَ اللهِ ، كَيْفَ نُصَلِّي عَلَيْكَ؟. فَقَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : "قُولُوا : «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَأزْوَاجِهِ وَذُرِّيَّتِهِ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ ، وَبَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَأزْوَاجِهِ وَذُرِّيَّتِهِ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ ، إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ»". [مسند الإمام أحمد].
የመውሊድ አደጋወች ~~~™ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
без подписи
የሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም ደርሶች፦ 01- ከሽፉ ሹቡሃት 02- ከሽፉ ኒቃብ 03- ቡሉጉል መራም 04- ሶሒሕ ሙስሊም 05- ሶሒሑል ቡኻሪ 06- ሱነኑ አቢ ዳውድ 07- ሠላሠቱል ኡሱል 08- መሳኢሉል ጃሂሊያ 09- አዱሩሱል ሙሂማ 10- ዐቂደቱ ጦሓዊያ 11- ኡሱሉን ፊ ተፍሲር 12- አረሒቁል መኽቱም 13- ሙልሐቱል ኢዕራብ 14- ሪሳለቱል ዑቡዲያ 15- አልፈዋኪሁል ጀንያ (1) 16- አልፈዋኪሁል ጀንያ (2) 17- ኹላሶቱ ኑሪል የቂን 18- አልአርበዑነ ነወዊያህ 19- አልቀዋዒዱል ሒሳን 20- አሉእሉእ ወልመርጃን 21- አሠባት ዐለል ኢስላም 22- አልፊየቱ ኢብኒ ማሊክ 23- ደዓኢሙ ሚንሃጂ ኑቡዋ 24- ሸርሑ ሱንና ሊል በርበሃሪ 25- አልወጂዝ ፊ ዐቂደቲ ሰለፍ 26- ኡሱሉ ሱንና የኢማም አሕመድ (1) 27- ኡሱሉ ሱንና የኢማም አሕመድ (2) 28- ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ሲያም 29- ሪያዱ ሷሊሒን 30- ሙስጦለሑል ሐዲሥ 31- ሙቀዲመቱ ተፍሲር 32- መትኑል አጁሩሚያ 33- ሱነኑ ቲርሚዚ 34- ፈትሑል መጂድ
عن أوس الثقفي رضي الله عنه ، عن النبي صلى الله عليه وسلم قال : "مِنْ أفْضَلِ أيَّامِكُمْ يَوْمُ الجُمُعَةِ ... فَأكْثِرُوا عَلَيَّ مِنَ الصَّلَاةِ فِيهِ ؛ فَإنَّ صَلَاتَكُمْ مَعْرُوضَةٌ عَلَيَّ". [مسند الإمام أحمد]. قال الإمام الشافعي كما في كتاب الأم : أُحِبُّ كَثْرَةَ الصَّلَاةِ عَلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فِي كُلِّ حَالٍ ، وَأنَا فِي يَوْمِ الجُمُعَةِ وَلَيْلَتِهَا أشَدُّ اسْتِحْبَابًا. وروى عبدالرزاق في مصنفه عن التابعي عبدالله بن أبي بكر ابن حزم قال : كَانَ يُقَالُ : «أفْضَلُ النَّاسِ فِي يَوْمِ الجُمُعَةِ أكْثَرُهُمْ صَلَاةً عَلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ».
﴿كَانَ النَّاسُ أُمَّةً وَاحِدَةً فَبَعَثَ اللهُ النَّبِيِّينَ مُبَشِّرِينَ وَمُنذِرِينَ وَأَنزَلَ مَعَهُمُ الْكِتَابَ بِالْحَقِّ لِيَحْكُمَ بَيْنَ النَّاسِ فِيمَا اخْتَلَفُوا فِيهِ وَمَا اخْتَلَفَ فِيهِ إِلَّا الَّذِينَ أُوتُوهُ مِن بَعْدِ مَا جَاءَتْهُمُ الْبَيِّنَاتُ بَغْيًا بَيْنَهُمْ فَهَدَى اللهُ الَّذِينَ آمَنُوا لِمَا اخْتَلَفُوا فِيهِ مِنَ الْحَقِّ بِإِذْنِهِ وَاللهُ يَهْدِي مَن يَشَاءُ إِلَى صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ﴾. كان الناس أمة واحدة متفقين على الهدى على دين أبيهم آدم حتى أضلتهم الشياطين فاختلفوا بين مؤمن وكافر ، فلأجل ذلك بعث الله الرسل مبشرين أهل الإيمان والطاعة بما أعد الله لهم من رحمته ومنذرين أهل الكفر بما أوعدهم الله به من شديد عقابه ، وأنزل مع رسله الكتب مشتملة على الحق الذي لا شك فيه ليحكموا بين الناس فيما اختلفوا فيه ، وما اختلف في التوراة إلا الذين أعطوا علمها من اليهود بعد ما جاءتهم حجج الله أنه حق من عنده لا يسعهم الاختلاف فيه ظلمًا منهم ، فوفق الله المؤمنين لمعرفة الهدى من الضلال بإذنه وإرادته ، والله يهدي من يشاء إلى طريق مستقيم لا اعوجاج فيه وهو طريق الإيمان. [المختصر في التفسير].
без подписи
መልእክት~ በሀገራችን በሀበሻ ረቢኡል አወል /12/ ቀን የነብዩ መውሊድ እያሉ ቤተሰቦቻችን በየቦታው ወደ ሽርክያት መንደር እንደሚጓዙ የሚታወቅ የሆነ ነገር ነው። በተለይ ገጠር አከባቢ ያለው ማህበሠሳባችን፣እናቶቻችን፣አባቶቻችን፤ ወደተለያየ ከአላህ ውጭ ወደሚመለክበት ቦታ ይጓዛሉ። ለምሳሌ ያክል 👇👇👇👇 ❌ወደ ጀማንጉስ ❌ወደ ማይባር ❌ወደ አርባ ጫማ ❌ ወደ ገታ ❌ወደ አና ❌ወደ ዳና…
መልእክት~ በሀገራችን በሀበሻ ረቢኡል አወል /12/ ቀን የነብዩ መውሊድ እያሉ ቤተሰቦቻችን በየቦታው ወደ ሽርክያት መንደር እንደሚጓዙ የሚታወቅ የሆነ ነገር ነው። በተለይ ገጠር አከባቢ ያለው ማህበሠሳባችን፣እናቶቻችን፣አባቶቻችን፤ ወደተለያየ ከአላህ ውጭ ወደሚመለክበት ቦታ ይጓዛሉ። ለምሳሌ ያክል 👇👇👇👇 ❌ወደ ጀማንጉስ ❌ወደ ማይባር ❌ወደ አርባ ጫማ ❌ ወደ ገታ ❌ወደ አና ❌ወደ ዳና ❌ወደ አብሬት ❌ወደ ቃጥባሬ ❌ወደ አብሬት ❌ወደ ቦረና ጌታው ሸህየ ❌ወደ መጂት ❌ወደ ሰይድ መሳል ❌ወደ አማን አንብይ ❌ወደ ጫሌ ❌ወደ ኑር ሁሴን ስንቱ ተቆጥሮ ይዘለቃል ዛሬ ጀምረው ይጓዛሉ ❌ጫት ይያዛል ❌ ቡና ይያዛል ❌ስለትም በየ አይነቱ ይጎተታል ሙክት በግ ዶሮ ❌የመሳሰሉት ይጎርፋል ማህበረሰባችን አጋፋሪወች አሉ ሆን ተብሎ ኮሚቴ ተዋቅሮ ማህበረሰባችንን በእስቲጋሳ ፣በተበሩክ ስም ሽርክ ያሰሩታል ሶላትማ አይታወቅም❌ ኩፍር ብቻ ይታወጃል ፤አላህ የሚጠላቸው ስንት ስራ ይሰራል❌ ከአላህ ውጭ ይጠራል ለጅን ይገበራል ሴትና ወንድ ይቀላቀላል ይጨፈራል እርጉም የሆነው ጫት ይቃማል ስንቱ ጉድ በሚሰራበት በዚህ እርጉም የፈጠራ በአል(መውሊድ) ቁጥር አንድ ተጠቃሚም ተዳናባሪም ቃልቻ ተብየ እውቀት ቀመስ መሆኑ ፍንትው ያለ እውነታ ነው። በዋናነት የሚያሳዝነውና የሚሸወደው ደግሞ ተራው ማህበረሰባችን ነው። እናም ወገኖቸ ሆይ ቤተሰቦቻችሁን ሀገርም ሁናችሁ ውጭም ሁናችሁ በአካልጨሁናችሁ ማስተማርና ማስጠንቀቅ ባትችሉ በስልክ እየደወላችሁ እንዲታስተምሩና ከዚህ አይነት ቦታ እንዳይሄዱ እንድታስጠነቅቁ ስል ትንሹ ወንድማችሁ በሀያሉ ጌታ ስም ጥሪየን አስተላልፍላችኋለሁ። በድምፅ ለመቀዳት አልተመቸኝ ሆኖ ነው መልእክቱን ሸር አድርገን እናዳርሰው ቤተሰቦቻችን ወደ ጓዝ ሳይሸክፋ ✍ወንድማችሁ አቡ ሹራ አህመድ ከወሎ https://t.me/Sobabilalmesjid/4247 https://t.me/Sobabilalmesjid/4247
➖ማስታወሻ መልእክት~ 👉ሁላችንም ቤተሰብቸታችን ከአገራችን የሸርክ ቦታዘች እናስጠንቅቅ ❌ከጀማ ንጉስ ❌ከማይባር ❌ከአርባ ጫማ ❌ከአልከሶ ❌ከቃጥባሬ እና ከመሳሰሉት የሽርክ ቦታወች ቤተሰቦቻችን በስልክም በአካልም እናስጠንቅቅ ✅ለቤተሰቦቻችን ዳእዋ እናድርግ ከሽርክና ከቢድአ አደጋ እንታደጋቸው ``````````````````````````````````````````````` 🎤 በወንድም አቡ ሹራ አህመድ ኢብኑ ካሳየ አል ወሎውይ ተቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇🎙 https://t.me/Sobabilalmesjid/4248 https://t.me/Sobabilalmesjid/4248
✨ አዲስ ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ! ✨ በኢስላማዊ እውቀት ህይወትዎን ማሳመር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ «ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቅዎታል። 📚 የምንጀምረው ትምህርት፦ «ኹዝ ዐቂደተክ» (كتاب خذ عقيدتك من الكتاب والسنة) 🎙 ትምህርቱ የሚሰጠዉ :- በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ኬሚሴ" 📌 ለመመዝገብና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት፦ 🔰 ለወንዶች፦ @Yufa4 🔰 ለሴቶች፦ @bint_Adem15 🔰 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!» የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ፤ ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩት!