tgindex
NUR MEDRESA (𝕓𝕦𝕥𝕒𝕛𝕚𝕣𝕒)

NUR MEDRESA (𝕓𝕦𝕥𝕒𝕛𝕚𝕣𝕒)

Статистика

በዚህ ቴሌግራም ቻናል የተለያዩ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች ቁርኣን እና ሐዲሥን እንዲሁም የደጋግ ቀደምቶችን ፈለግ መሠረት ያደረገ ፅሁፍ እና ኦዲዮ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ይቀርብበታል።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
166
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
52
24 постов
Вовлечённость
31,3%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всогО 24
УпОПинаниК
1
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
25
1/48двое суток
28
1/72трое суток
30

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • من أنفع وأفضل شعوحات الآجرومية الممتع في شعح الآجرومية للشيخ اللغوي أبو أنس مالك المهذري حفظه الله تمرينات بؚد نهاية كل درس، ؎عا،ء ذهنية لكل باب، شعح بسيط مفيد يصلح لكل مبتدئ يرغب في تأسيس نفسه بشكل صحيح في سلم تعلم النحو.

  • በእስልምና የቦክስ እና የድብድብ ስፖርቶች (MMA) ብይን‼ ============================== ✍️ በዘመናችን በወጣቶች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እየሆኑ ከመጡ ስፖርቶች መካከል ቦክስ (Boxing)፣ የቅይጥ ማርሻል አርት (MMA/UFC)፣ ሙአይ ታይ (Muay Thai) እና መሰል የድብድብ ውድድሮች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። እስልምና የሰውነት ብቃትን፣ ራስን መከላከልን እና ጤናን የሚጠብቁ ስፖርቶችን…

  • ​خُلاَصَةُ عَدَدِ الرَّكَعَاتِ فِي الْيَوْمِ وَاللَّيْلَةِ ​هَذَا مَا كَانَ يُحَافِظُ عَلَيْهِ النَّبِيُّ  فِي الْيَوْمِ وَاللَّيْلَةِ: ​🔴 1. فَرَائِضُ الصَّلَوَاتِ — (17 رَكْعَةً) ​الْفَجْرُ: 2 رَكْعَتَانِ ​الظُّهْرُ: 4 رَكَعَاتٍ ​الْعَصْرُ: 4 رَكَعَاتٍ ​الْمَغْرِبُ: 3 رَكَعَاتٍ ​الْعِشَاءُ: 4 رَكَعَاتٍ ​🔵 2. السُّنَنُ الرَّوَاتِبُ — (12 رَكْعَةً) ​قَبْلَ الْفَجْرِ: 2 رَكْعَتَانِ ​قَبْلَ الظُّهْرِ: 4 رَكَعَاتٍ ​بَعْدَ الظُّهْرِ: 2 رَكْعَتَانِ ​بَعْدَ الْمَغْرِبِ: 2 رَكْعَتَانِ ​بَعْدَ الْعِشَاءِ: 2 رَكْعَتَانِ ​🟢 3. قِيَامُ اللَّيْلِ — (11 رَكْعَةً) ​صَلاَةُ اللَّيْلِ: 8 رَكَعَاتٍ ​الشَّفْعُ: 2 رَكْعَتَانِ ​الْوِتْرُ: 1 رَكْعَةٌ وَاحِدَةٌ ​ الإِجْمَالِيُّ = 40 رَكْعَةً ​ 40 رَكْعَةً كُلَّ يَوْمٍ كَفِيلَةٌ بِتَغْيِيرِ حَيَاتِكَ وَتَقْرِيبِكَ إِلَى اللَّهِ! ​ { وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ } ​📲 شَارِكْهَا مَعَ غَيْرِكَ لِتَعُمَّ الْفَائِدَةُ! 🌐የቴሌግራም ቻናል፦ http://t.me/nurmedrsa http://t.me/nurmedrsa

  • هنا تؚعف قيمة الدنيا

  • እውይይ :የኔ አባት ያሳዲግህ አልችልም አለ አቦ 〰 ማሻአላህ የአሁኑ ትውልድ ግን ከታች ጀምሮ እየተኮተኮተ ነው አላህ ለዲኑ ጠበቃ ያርጋችሁ

  • 11 авг.26иС abutoiba

    ሙስሊም ወንድሞቼ ፣ ጊዜው ሳያልፍ እንንቃ! ያ አላህ! ጉዳዩ እየከበደና እያሳሰበ መጥቷል። ሀገራችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ለተለያዩ ፊርቆችና አስተሳሰቦች እየተጋለጠች ነው። አንዳንድ ቡድኖችና እንቅስቃሴዎችም በሕዝቡ መካከል እየተስፋፉ ሲሆን፣ በተለይም ወጣቶችንና ሕፃናትን ማነጣጠራቸው እየጨመረ ነው። በቅርብ ጊዜም ከአህሉስ-ሱና ወልጀማዓ አስተምህሮ ፍፁም የሚለያዩ ቡድኖች፣ ከእነሱም መካከል ሺዓ፣ አሕመዲያ እና ሌሎችም በአንዳንድ አካባቢዎች እየተስፋፉ እንደሚገኙ እናስተውላለን። በተለይም በባቲና በአካባቢዋ የተለያዩ የትምህርትና የዳዕዋ እንቅስቃሴዎች እየተካሄዱ መሆናቸው ትኩረታችንን ይሻል። በተለይ ልንጠነቀቅ የሚገባን ሕፃናትና ወጣቶች ላይ የሚደረገው ትኩረት ነው። አንዳንድ ወገኖች ትምህርት ቤቶችን፣ ማዕከላትንና የትምህርት ተቋማትን በመክፈት ሕፃናትን ገና ከልጅነታቸው ከ kg ጀምሮ ለማስተማር እየሰሩ ነው። እንግዲህ ራሳችንን መጠየቅ ይገባናል፦ ልጆቻችን እና ወጣቶች ምን እየተማሩ ነው? ምን ዓይነት እምነትና አስተሳሰብ እየተቀበሉ ነው? ትምህርታቸውን የሚከታተልና አቅጣጫ የሚሰጣቸው ማን ነው? ወንድሞቼና የተከበራችሁ ወገኖቼ ሆይ! ከሀገራችን ጫፍ እስከ ሌላኛው ጫፍ ድረስ፣ የአህሉስ-ሱና ወልጀማዓ ተከታዮች ሆይ፣ የአካባቢያችን ሰዎች ሆይ፣ በተለይም የባቲ ነዋሪዎች ሆይ! የልጆቻችን የወጣቶችን የራሳችንንእምነት መጠበቅና የአላህን መጽሐፍ እና የነቢዩን ﷺ ሱና ማስተማር ታላቅ ኃላፊነት ነው። ይህንንም በዘፈቀደ ግጭት፣ በስድብ ወይም ሌሎችን በማዋረድ ሳይሆን፣ በዕውቀት፣ በጥበብ፣ በትክክለኛ ትምህርት፣ በግንዛቤ ማስጨበጥ እና ማህበረሰባችንን በቁርአን፣ በሱናና በትክክለኛ የእስልምና እምነት ማጠናከር ነው። ማህበረሰባችንን በቅርብ ልንከታተል፣ ምን እንደሚማሩም ልናውቅ ይገባል። በራሳችን ትምህርት ቤቶችና የእስልምና ማዕከላት ውስጥም ጠንካራና ጠቃሚ ትምህርት እንዲያገኙ ልንጥር ይገባል። ይህም ቁርአንን፣ ትክክለኛ የአቂዳ ትምህርትን፣ ፊቅህን፣ መልካም ሥነ-ምግባርንና የዓረብኛ ቋንቋን ያካተተ መሆን አለበት። ሌሎች ሰዎች ቦታውን እንዲይዙ ከፈቀድን በኋላ፣ ሐሳቦቻቸው ስለተስፋፉ ብቻ ማማረር መፍትሔ አይሆንም። ስለዚህ ኃላፊነታችንን እንወጣ። ማህበረሰባችን ከሌሎች ዘንድ ከመማራቸው በፊት እኛ እናስተምራቸው። የተሳሳቱ አስተሳሰቦችንም በዕውቀት፣ በማስረጃና በጥበብ እንመልስ። ኢንሻአላህ፣ እነዚህ ቡድኖች ምን እንደሆኑ፣ መሠረታዊ ሐሳቦቻቸውና እምነቶቻቸው ምን እንደሆኑም በማስረጃና በታማኝ ምንጮች ላይ በመመስረት አብራራለሁ፤ ዓላማዬም ሙስሊሙ ስለ ዲኑ በቂ ዕውቀት እንዲኖረውና በጉዳዮች ላይ በግልጽ እውቀት እንዲቆም ነው። አላህ ሆይ! ሀገራችንንና ማህበረሰባችንን ጠብቅ። እኛንና እነርሱን በቁርአንና በሱና ላይ አጽና። ዑለማዎቻችንን፣ ዳዒዎቻችንንና መምህራኖቻችንን ኃላፊነታቸውን በትክክል እንዲወጡ እርዳቸው። ከቀናው መንገድ የራቁትንም ወደ እውነት ምራቸው። አላህ ሆይ! የሙስሊሞችን ልጆች ጠብቅ፣ እምነታቸውን ጠብቅ፣ ወደ እውነትና መልካም ሥራ የሚጠሩ ዳዒዎች አድርጋቸው። አሚን! = አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • t.me/nurmedrsa  t.me/nurmedrsa t.me/nurmedrsa  t.me/nurmedrsa t.me/nurmedrsa  t.me/nurmedrsa t.me/nurmedrsa  t.me/nurmedrsa

  • 9 авг.44иС Umu_Reyan_channel_No1

    ⭐نسف بدعة المولد في ثواني.....

  • የቁርአን ብርሃን በልባቸው ውስጥ የበራላቸውን፣ የአላህን ቃል ሊያስተምሩ ከሩቅ የመጡ ውድ የቁርአን አገልጋይን አስተናግዶ ከመቀበል ይልቅ «አናስተናግድም» ብሎ መመለስ፣ በእርግጥም አሳዛኝና አስተዋይነት የጎደለው አጋጣሚ ነው። ​አይነ-በሲርነታቸው የአላህን ቃል ከመሸከምና ለማስተማር ከመጋደል ያላገዳቸውን ሰው፣ «ቦታ የለንም» ብሎ በሩን መዝጋት የመጣውን እንግዳ ሳይሆን አብሮት የመጣውን ታላቅ ኸይር ነገር መግፋት ነው። እውነተኛው እውርነት የአይን ማጣት ሳይሆን፣ እንዲህ ያሉ የበጎ ነገርና የእውቀት በረከቶችን ለይቶ አለማወቅ ነው። ​መስጊዶች የቁርአንና የእውቀት ማዕከል እንጂ የጥቂቶች የግል ቦታ አይደሉም። እንዲህ ያሉ ሰዎችን ማጣት የሚጎዳው የመጣውን አገልጋይ ሳይሆን፣ የቁርአኑን ብርሃን የሚያጣውን ማህበረሰባችንንራሱን ነው።​«እውነተኛው እውርነት የአይን መታወር ሳይሆን፣ የኸይሩን በር ለይቶ አለማወቅ ነው!Âť ​አላህ ልቦቻችንንም ሆነ በሮቻችንን ለቁርአንና ለእውቀት ሰዎች ክፍት የሚያደርግ አስተዋይነት ይስጠን። የቴሌግራም ቻናል፦ 🌐 t.me/nurmedrsa 🌐 t.me/nurmedrsa

  • 8 авг.441иС abujemila25

    ይሄን ስታይ ምን ተሰማህ ? ከንቱነት አሳዛኝነት ደካማነት እድሜው አጭር የሆነ ሰው ጭንቀቱ ጨለማው ፍርሐቱ አልተሰማህም ? ዱንያ ይቺ ነች ። ውስጥ አስገብተውህ በዚህ መልኩ ሲያለብሱህ ከስራህ ውጭ ምን ሊያድንህ ። اعمل لموتك قبل موتك ለሞትህ ከመሞትህ በፊት ስራ ላንቺም ነው ውዷ እህቴ ...... 👉ሼር ሼር አድርጉት በዚህ መልእክታችሁ የሆነ ሰው ቢመለስ የምታገኙትን አጅር አስቡት አስኪ። 🔷👉https://t.me/abujemila25 🔷👉https://t.me/abujemila25

  • 📣ብስራት ለኢልም ፈላጊዎች!📣 ኢንሻአላህ! በመጪው [ሰኞ ሰፈር 27] ጀምሮ፣ ታላቁንና መሠረታዊውን የዓቂዳ ኪታብ "ኡሱሉ ሰላሳ" የሚቀራ ይሆናል። 🔖 ለምን መሳተፍ ይኖርብዎታል? ዓቂዳ (እምነት) የዲናችን መሠረት ነው። መሠረት ሳይስተካከል የሚገነባ ህንጻ እንደማይኖረው ሁሉ፣ ዓቂዳችን ሳይስተካከል የምንሰራው ሾል ሁሉ ተቀባይነት ሊያጣ ይችላል። ስለዚህ እምነታችንን ከምንጮቹ (ከቁርአንና ከሐዲሥ) ለመማር ይህ ትልቅ አጋጣሚ ነው። 📌 አቅራቢ፡ [ኡስታዝ አቡ ሰለማ ሙራድ ረዲ] 🗓 የሚጀምርበት ቀን፡ [ሰኞ ሰፈር 27] ⏰ ሰዓት፡ [ከመግሪብ-ዒሻእ] 📍 ቦታ፡ [ኑር መድረሳ] "አላህ መልካምን የፈለገለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል (ያሳውቀዋል)።" ባረከላሁ ፊኩም! ይህንን መልዕክት ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

  • ✨ሳምንታዊው የዳዕዋ ፕሮግራም ዳግም ቀጥሏል✨ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 👋 በኡበይ ኢብን ካዕብ ወይም በኑር መድረሳ የሚደረገው ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ነገ በኑር መድረሳ የሚካሄድ ይሆናል።✨ 🗓️ቀን፦ሐሙስ (16/11/2018 ዓ.ል/) 🕌ቦታ፦ኑር መድረሳ ⏰ሰዓት፦ከመግሪብ ሶላት በኋላ እስከ ዒሻእ ማስታወሻ፦ፕሮግራም ወንዶችን ብቻ አቅፎ የያዘ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን። ♧《እውቀትን…

  • በዚህ ኪታብ ላይ ተቅዲም ያደረጉት ሸይኽ ማን ይላል?የኪታቡስ ፀሀፊ ማን ይላል? . . . . እንግዲ መልሱን ለተክፊሪዮች ትቸዋለው?

  • ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ! የእውቀት ብርሃናችን እንዲሰፋ፣ ትምህርታችን በልባችን እንዲፀና፣ እንዲሁም የሪዝቃችን በሮች ሰፊ እንዲሆኑ ከፈለግን፣ ከወንጀል መንገድ በመራቅ ከነፍስያችን ጋር የምናደርገው ትግል የመፍትሄው ቁልፍ መሆኑን ልናስታውስ ይገባል። ታላቁ ኢማም ሻፊዒይ (ረሒመሁላህ)፣ የሂፍዝ ችግር እንዳጋጠማቸው ለሸይኻቸው ወኪዕ ሲያመለክቱ፣ ሸይኹም ወንጀልን በመተው እንዲጠናከሩ መከሯቸው። ከዛም ይህንን ታላቅ ንግግር ጨመሩ፦ «እውቀት ማለት የአላህ ፈድል (ብርሃን) ነው፤ የአላህ ብርሃን ደግሞ አላህን ለሚያምፅ አካል አይሰጥም።» እንግዲህ! እውቀት ማለት አላህ (ሹ.ወ) በሰው ልጆች ልብ ላይ የሚያፈሰው የብርሃን ወንዝ ነው። ወንጀልን በምንፈጽምበት ጊዜ ደግሞ ይህንን ወንዝ እናደፈርስበታለን፤ የልባችንን መስታወትም እናጥላሸዋለን። በተመሳሳይ ሁኔታ፣ሪዝቃችን እንዲሰፋ ከፈለግን፣ በወንጀል ውስጥ ከመዋኘት እንቆጠብ። ምክንያቱም አንድ ሰው በሚሰራው ጥፋት ምክንያት ከሪዝቁ ይነፈጋል። አላህን በምንፈራበት ጊዜ፣ ሪዝቃችን ባላሰብነው መንገድና አቅጣጫ ይመጣልናል፤ ነገር ግን አላህን በምናምፅበት ጊዜ ደግሞ፣ ሪዝቃችን ባላሰብነው መልኩ ይዘጋል። ስለዚህ፣ አደራ! አደራ! ወንጀልን በመተው ላይ እንበርታ! ምንጭ፦አዳእ ወደዋእ ገፅ 73 ✍️ታናሹ ወንድማቹህ ሙባረክ ኢብኑ ሙሀመድ

  • በእስልምና የቦክስ እና የድብድብ ስፖርቶች (MMA) ብይን‼ ============================== ✍️ በዘመናችን በወጣቶች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እየሆኑ ከመጡ ስፖርቶች መካከል ቦክስ (Boxing)፣ የቅይጥ ማርሻል አርት (MMA/UFC)፣ ሙአይ ታይ (Muay Thai) እና መሰል የድብድብ ውድድሮች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። እስልምና የሰውነት ብቃትን፣ ራስን መከላከልን እና ጤናን የሚጠብቁ ስፖርቶችን…

  • በእስልምና የቦክስ እና የድብድብ ስፖርቶች (MMA) ብይን‼ ============================== ✍️ በዘመናችን በወጣቶች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እየሆኑ ከመጡ ስፖርቶች መካከል ቦክስ (Boxing)፣ የቅይጥ ማርሻል አርት (MMA/UFC)፣ ሙአይ ታይ (Muay Thai) እና መሰል የድብድብ ውድድሮች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። እስልምና የሰውነት ብቃትን፣ ራስን መከላከልን እና ጤናን የሚጠብቁ ስፖርቶችን (እንደ ዋና፣ ሩጫ፣ ቀስት ውርወራ፣ የፈረስ ግልቢያ የመሳሰሉትን) አጥብቆ ያበረታታል። ነገር ግን ማንኛውም ስፖርት ከሸሪዓህ (ከኢስላማዊ ህግጋት) ማዕቀፍ መውጣት የለበትም። ታላላቆቹ የዘመናችን ሊቃውንት እነ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ፣ ሸይኽ አል-አልባኒ እና ሼኽ ኢብኑ ዑሠይሚን (አላህ ይዘንላቸውና)፣ እንዲሁም የዓለም አቀፉ የኢስላማዊ ፊቅህ አካዳሚ (በፈታዋ ቁጥር 50 [3/10]) እነዚህ የድብድብ ስፖርቶች በእስልምና ክልክል (ሐራም) መሆናቸውን በሙሉ ስምምነት አፅድቀዋል። ➥ ምክንያቶቹም ስሜታዊ ሳይሆኑ፣ ጥልቅ ሸሪዓዊ እና ሎጂካዊ ማስረጃዎች ላይ የተመረኮዙ ናቸው፦ ❶ አላህ ያከበረውን ፊት መምታት (Violating the Sanctity of the Face): በእነዚህ ስፖርቶች ውስጥ ከፍተኛው ነጥብ (Point) የሚሰጠው የተቃዋሚን ፊት በኃይል በመምታት ነው። በእስልምና ግን የሰውን ልጅ ፊት መምታት (ሙስሊምም ይሁን ኢ-ሙስሊም) ፍፁም ክልክል ነው።   ◆ ነብዩ ሙሐመድ  እንዲህ ብለዋል፦ ∴አንዳችሁ ወንድሙን በሚመታ (በሚጣላ) ጊዜ ፊትን ከመምታት ይቆጠብ (ይራቅ)።»     (ቡኻሪና ሙስሊም)   ◆ ኢማም አል-ነወዊ ይህን ሲያብራሩ፦ "ፊትን መምታት የተከለከለበት ምክንያት ፊት ልስላሴ ያለው፣ የሰው ልጅ ውበትና አብዛኛዎቹ የስሜት ህዋሳት የሚገኙበት ቦታ ስለሆነ ነው። በፊቱ ላይ የሚደርስ ማንኛውም ጥቃት አደገኛና ገፅታን የሚያበላሽ ነው" ብለዋል። ❷ ራስንና ሌላውን ለአደጋ ማጋለጥ (Harm to Self and Others): የቦክስ እና MMA ዋነኛ ግብ ተቃዋሚን ክፉኛ መጉዳት፣ ደም ማፋሰስ እና ራሱን ስቶ እስኪወድቅ (Knock-out) ድረስ መደብደብ ነው።   ◆ አላህ በቁርኣን እንዲህ ይላል፦ "በእጆቻችሁም (ነፍሶቻችሁን) ወደ ጥፋት አትጣሉ፡፡" (አል-በቀራህ 195)   🔷 እንዲሁም "ነፍሶቻችሁንም አትግደሉ፤ አላህ ለእናንተ አዛኝ ነውና።" (አል-ኒሳእ 29)   🔷 ነብዩ  "ጉዳት ማድረስም ሆነ በጉዳት መበቀል የለም!" ብለዋል። 🔷 የህክምናው ዓለም ምስክርነት፡- የምዕራቡ ዓለም የህክምና ባለሙያዎች ሳይቀሩ ይህ ስፖርት ሊታገድ ይገባል ይላሉ። የብሪቲሽ ሜዲካል ካውንስል ቃል አቀባይ የሆኑት ዶ/ር ሮጀር ዊርቲ ሲናገሩ፤ "ቦክስ ስፖርት ሊባል የማይገባው እጅግ አደገኛ ድርጊት ነው። ከ1945 እስከ 1983 ባለው ጊዜ ውስጥ ብቻ 350 ቦክሰኞች በደረሰባቸው ጉዳት ህይወታቸው አልፏል። በሚሊዮን የሚቆጠሩት ደግሞ የአዕምሮ መናወጥ (Brain damage) እና የዘላቂ አካል ጉዳተኛ ሆነዋል።" ይህ አይነቱን እልቂት እስልምና "ስፖርት" ብሎ አይቀበለውም። ❸ የዓቂዳህ ጥሰት፡ ለፍጡር ማጎንበስ (Bowing to the Opponent): በብዙ የማርሻል አርት እና የድብድብ ውድድሮች ላይ ከመጀመራቸው በፊትም ሆነ ሲያበቁ ለተቃዋሚ (ወይም ለዳኛው) ማጎንበስ የተለመደ ህግ ነው። የሳዑዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ ይህንን አስመልክቶ፡- "ለሙስሊምም ሆነ ለካፊር በአክብሮት (ሰላምታ) መልክ በሰውነት የላይኛው ክፍል መጎንበስ (Bowing) አይፈቀድም። ምክንያቱም በአክብሮት መልክ የሚደረግ መጎንበስ ዒባዳ (አምልኮ) ነው፤ አምልኮ ደግሞ ለአላህ ብቻ እንጂ ለማንም አይገባም" በማለት ከልክሏል። ❚ ጊዜን፣ ገንዘብን ማባከን እና ሌሎች ጥሰቶች: እነዚህ ውድድሮች የሚካሄዱት ብዙ ጊዜ ዓውራን (ከእምብርት እስከ ጉልበት ያለውን የሰውነት ክፍል) በሚገልጡ አጫጭር ትጥቆች፣ በሙዚቃ ታጅበው፣ ሴቶችና ወንዶች በተቀላቀሉበት (ኢኽቲላጥ) እና ቁማር (Betting) በነገሰበት መድረክ ላይ ነው። ⚫️ ጥያቄ 1፡ "በስፖርቱ የእስልምናን ስም አስጠራለሁ (ዲንን አገለግላለሁ)" የሚሉ ወጣቶችስ? አንዳንድ ሙስሊም ወጣቶች "እኔ የምወዳደረው ዲኔን ላስጠራ ነው፣ ሳሸንፍ ሾለ እስልምና እናገራለሁ፣ ገንዘቡንም ሰደቃ አደርጋለሁ" ይላሉ። ▫️ምላሽ፡- የዓላማ ማማር (ጥሩ ኒያ) አንድን ሐራም የሆነ ድርጊት ሐላል አያደርገውም። ነብዩ  "መልካም የሆነ፣ ከራስ ላብ የመነጨ ሾል (ገቢ) እንጂ አላህ አይቀበልም" ብለዋል። ወጣትነትንና ጉልበትን እርስ በርስ በመደባደብ ከማሳለፍ ይልቅ፣ ጠቃሚ በሆኑ ሐላል መንገዶች እስልምናን ማገልገል ይገባል። ⚫️ ጥያቄ 2፡ መወዳደሩ ክልክል ከሆነ "መመልከቱስ" ይፈቀዳል? በዚህ ጉዳይ ላይ (አል-ፊቅህ አል-ኢስላሚ ወ-አዲለቱሁ) እንዲሁም ሌሎች የፊቅህ መጽሐፍት ላይ የተቀመጠ አንድ ወርቃማ የፊቅህ ህግ አለ፦ "መሥራቱ (መተግበሩ) ሐራም የሆነን ነገር፣ መመልከትም ሐራም ነው (What is forbidden to do is forbidden to watch)።" ሰዎች ሲደባደቡ፣ ደም ሲፋሰሱ፣ አላህ ያከበረውን ፊት ሲመታቱ እየተመለከቱ መደሰትና ማጨብጨብ ለዚያ ሐራም ድርጊት "ይሁንታን" (Consent/Approval) መስጠት እና ማበረታታት ስለሆነ፣ መመልከቱም የተከለከለ ሐራም ነው። 📢 እውነተኛ የሙስሊም ጥንካሬ የሚለካው ሌላውን በመማረክ፣ በመዘረር እና ደም በማፋሰስ ሳይሆን ነብዩ  እንዳሉት "ትክክለኛ ጠንካራ (ጀግና) ማለት በንዴት ጊዜ ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው" በሚለው የነብዩ ሚዛን ነው። ወጣቶች ሆይ! የድብድብ ውድድሮችን እንደ ኃይማኖታዊ የፉክክር መድረክ አድርጋችሁ አትውሰዱ። ሐቢብ ወይም ሌላ ሙስሊም ስላሸነፈ እስልምና ከፍ አይልም፤ ሲሸነፍም እስልምና ዝቅ አይልም። ህይወታችን፣ ስራችንና ስፖርታችን በአላህ ሸሪዓህ የተቃኘ ሊሆን ይገባል! አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን! ሙሉ በሙሉ copy የተደረገ