tgindex
𝑚𝑢𝑏𝑎𝑟𝑒𝑘 𝑚𝑜𝓱𝑎𝑚𝑚𝑒𝑑 𝑎𝑠𝑠𝑒𝑙𝑒𝑓𝑦

𝑚𝑢𝑏𝑎𝑟𝑒𝑘 𝑚𝑜𝓱𝑎𝑚𝑚𝑒𝑑 𝑎𝑠𝑠𝑒𝑙𝑒𝑓𝑦

Статистика

➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት!

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
8
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 647
+3 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,12%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
181
25 постов
Вовлечённость
11,0%
к подписчикам
Постов в день
1,1
всего 25
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
91
1/48двое суток
104
1/72трое суток
112

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ ገብቷል https://t.me/+qQpA5Cda00RlNDQ0

  • በጉጉት ሲጠበቀ የነበረው ፕሮግራም ተ     ጀ          መ                ር                   ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር አድርጉ https://t.me/+qQpA5Cda00RlNDQ0 https://t.me/+qQpA5Cda00RlNDQ0

  • 🌸 እንኳን ወደ "ሳዲ አረቢያን መጅሊስ" የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጣችሁ! 🌸 ​የመኖሪያ ቤትዎ፣ የሳሎንዎ ድባብ በውበት፣ በጽዳት እና በምቾት እንዲያበራ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በትክክለኛው እና ታማኝ ቦታ ላይ ይገኛሉ! ሳዲ አረቢያን መጅሊስ የቤትዎን ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ ውብ ስራዎችን በጥራት አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። ​እኛ ጋር የሚያገኟቸው ዋና ዋና ምርቶች እና አገልግሎቶች፦ ​ ❶/ትራስ ጨርቅ፦በዘመናዊ…

  • 🌸 እንኳን ወደ "ሳዲ አረቢያን መጅሊስ" የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጣችሁ! 🌸 ​የመኖሪያ ቤትዎ፣ የሳሎንዎ ድባብ በውበት፣ በጽዳት እና በምቾት እንዲያበራ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በትክክለኛው እና ታማኝ ቦታ ላይ ይገኛሉ! ሳዲ አረቢያን መጅሊስ የቤትዎን ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ ውብ ስራዎችን በጥራት አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። ​እኛ ጋር የሚያገኟቸው ዋና ዋና ምርቶች እና አገልግሎቶች፦ ​ ❶/ትራስ ጨርቅ፦በዘመናዊ ዲዛይን የተሰሩ፣ ቀለማቸው የማይለቅ፣ ለማጽዳት ቀላል እና ለሳሎንዎ ልዩ ድባብ የሚሰጡ የትራስ ጨርቆች። ​➋/መጋረዣ፦​ለሳሎን፣ ለመኝታ ቤት እና ለተለያዩ ክፍሎች የሚሆኑ፣ የመብራት ብርሃንን በሚያምር ሁኔታ የሚያስተካክሉ ዘመናዊ መጋረዣዎች። ​ ❸/አረቢያን መጅሊስ፦​የቤትዎን ግርማ ሞገስ የሚቀይሩ፣ ለቤተሰብ እና ለእንግዳ ማረፊያ የሚሆኑ እጅግ ምቹ፣ ዘመናዊ እና ማራኪ የአረቢያን መጅሊሶች። ​ ❹/መስገጃዎች፦​ለሶላት እጅግ ምቹ የሆኑ፣ ለቤትዎም ሆነ ለተለያዩ ስጦታዎች የሚሆኑ ውብ የሶላት መስገጃዎች። ​ ❺/የሪቫን አበቦች፦​ለተለያዩ የደስታ ፕሮግራሞች፣ ለሰርግ፣ ለልደት እንዲሁም የቤትዎን የውስጥ ክፍል በውበት የሚያደምቁ የሪቫን አበቦች። ​ ❻/የግርግዳ ጌጥ እና ሌሎችም፦​ባዶ ግድግዳዎችን በኪነ-ጥበብ የሚያስቡ፣ የቤትዎን ድባብ ሙሉ በሙሉ የሚቀይሩ የግርግዳ ጌጦች እና ልዩ ልዩ የቤት ማስዋቢያ እቃዎች። ​ ለምን ሳዲ አረቢያን መጅሊስን ይመርጣሉ? ​ 🔷 የጥራት መረጣ፦ ዘመናዊና ረጅም ጊዜ የሚቆዩ ቁሳቁሶችን ብቻ እንጠቀማለን። ​ 🔷የዲዛይን አማራጭ፦ በራስዎ ፍላጎት እና ምርጫ መሰረት ሰርተን እናስረክባለን። ​ 🔷ተመጣጣኝ ዋጋ፦ ጥራቱን የጠበቀ ስራ በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን። ​ 🔷ታማኝነት እና ፈጣን አገልግሎት፦ ያዘዙትን እቃ በጥራት እና በሰዓቱ እናደርሳለን። 📍አድራሻ (ቡታጅራ ጁንየር/በህር ት/ት ቤት ፊትለፊት ያገኙናል) ​📲ለማዘዝ፣ ዋጋ ለመጠየቅ እና ለበለጠ መረጃ፦ ​📞 በስልክ መስመራችን፦0919997570 ​💬 በቴሌግራም ቀጥታ ለማወራት፦@Sadi_mohammed ​ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) በማድረግ የውበቱ ተካፋይ ያድርጓቸው! 🌐የቴሌግራም ቻናላችን፦ https://t.me/sadi_mejlis https://t.me/sadi_mejlis

  • በእስልምና የቦክስ እና የድብድብ ስፖርቶች (MMA) ብይን‼ ============================== ✍️ በዘመናችን በወጣቶች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እየሆኑ ከመጡ ስፖርቶች መካከል ቦክስ (Boxing)፣ የቅይጥ ማርሻል አርት (MMA/UFC)፣ ሙአይ ታይ (Muay Thai) እና መሰል የድብድብ ውድድሮች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። እስልምና የሰውነት ብቃትን፣ ራስን መከላከልን እና ጤናን የሚጠብቁ ስፖርቶችን…

  • ​خُلاَصَةُ عَدَدِ الرَّكَعَاتِ فِي الْيَوْمِ وَاللَّيْلَةِ ​هَذَا مَا كَانَ يُحَافِظُ عَلَيْهِ النَّبِيُّ ﷺ فِي الْيَوْمِ وَاللَّيْلَةِ: ​🔴 1. فَرَائِضُ الصَّلَوَاتِ — (17 رَكْعَةً) ​الْفَجْرُ: 2 رَكْعَتَانِ ​الظُّهْرُ: 4 رَكَعَاتٍ ​الْعَصْرُ: 4 رَكَعَاتٍ ​الْمَغْرِبُ: 3 رَكَعَاتٍ ​الْعِشَاءُ: 4 رَكَعَاتٍ ​🔵 2. السُّنَنُ الرَّوَاتِبُ — (12 رَكْعَةً) ​قَبْلَ الْفَجْرِ: 2 رَكْعَتَانِ ​قَبْلَ الظُّهْرِ: 4 رَكَعَاتٍ ​بَعْدَ الظُّهْرِ: 2 رَكْعَتَانِ ​بَعْدَ الْمَغْرِبِ: 2 رَكْعَتَانِ ​بَعْدَ الْعِشَاءِ: 2 رَكْعَتَانِ ​🟢 3. قِيَامُ اللَّيْلِ — (11 رَكْعَةً) ​صَلاَةُ اللَّيْلِ: 8 رَكَعَاتٍ ​الشَّفْعُ: 2 رَكْعَتَانِ ​الْوِتْرُ: 1 رَكْعَةٌ وَاحِدَةٌ ​ الإِجْمَالِيُّ = 40 رَكْعَةً ​ 40 رَكْعَةً كُلَّ يَوْمٍ كَفِيلَةٌ بِتَغْيِيرِ حَيَاتِكَ وَتَقْرِيبِكَ إِلَى اللَّهِ! ​ { وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ } ​📲 شَارِكْهَا مَعَ غَيْرِكَ لِتَعُمَّ الْفَائِدَةُ! 🌐የቴሌግራም ቻናል፦ http://t.me/nurmedrsa http://t.me/nurmedrsa

  • ሙስሊም ወንድሞቼ ፣ ጊዜው ሳያልፍ እንንቃ! ያ አላህ! ጉዳዩ እየከበደና እያሳሰበ መጥቷል። ሀገራችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ለተለያዩ ፊርቆችና አስተሳሰቦች እየተጋለጠች ነው። አንዳንድ ቡድኖችና እንቅስቃሴዎችም በሕዝቡ መካከል እየተስፋፉ ሲሆን፣ በተለይም ወጣቶችንና ሕፃናትን ማነጣጠራቸው እየጨመረ ነው። በቅርብ ጊዜም ከአህሉስ-ሱና ወልጀማዓ አስተምህሮ ፍፁም የሚለያዩ ቡድኖች፣ ከእነሱም መካከል ሺዓ፣ አሕመዲያ እና ሌሎችም በአንዳንድ አካባቢዎች እየተስፋፉ እንደሚገኙ እናስተውላለን። በተለይም በባቲና በአካባቢዋ የተለያዩ የትምህርትና የዳዕዋ እንቅስቃሴዎች እየተካሄዱ መሆናቸው ትኩረታችንን ይሻል። በተለይ ልንጠነቀቅ የሚገባን ሕፃናትና ወጣቶች ላይ የሚደረገው ትኩረት ነው። አንዳንድ ወገኖች ትምህርት ቤቶችን፣ ማዕከላትንና የትምህርት ተቋማትን በመክፈት ሕፃናትን ገና ከልጅነታቸው ከ kg ጀምሮ ለማስተማር እየሰሩ ነው። እንግዲህ ራሳችንን መጠየቅ ይገባናል፦ ልጆቻችን እና ወጣቶች ምን እየተማሩ ነው? ምን ዓይነት እምነትና አስተሳሰብ እየተቀበሉ ነው? ትምህርታቸውን የሚከታተልና አቅጣጫ የሚሰጣቸው ማን ነው? ወንድሞቼና የተከበራችሁ ወገኖቼ ሆይ! ከሀገራችን ጫፍ እስከ ሌላኛው ጫፍ ድረስ፣ የአህሉስ-ሱና ወልጀማዓ ተከታዮች ሆይ፣ የአካባቢያችን ሰዎች ሆይ፣ በተለይም የባቲ ነዋሪዎች ሆይ! የልጆቻችን የወጣቶችን የራሳችንንእምነት መጠበቅና የአላህን መጽሐፍ እና የነቢዩን ﷺ ሱና ማስተማር ታላቅ ኃላፊነት ነው። ይህንንም በዘፈቀደ ግጭት፣ በስድብ ወይም ሌሎችን በማዋረድ ሳይሆን፣ በዕውቀት፣ በጥበብ፣ በትክክለኛ ትምህርት፣ በግንዛቤ ማስጨበጥ እና ማህበረሰባችንን በቁርአን፣ በሱናና በትክክለኛ የእስልምና እምነት ማጠናከር ነው። ማህበረሰባችንን በቅርብ ልንከታተል፣ ምን እንደሚማሩም ልናውቅ ይገባል። በራሳችን ትምህርት ቤቶችና የእስልምና ማዕከላት ውስጥም ጠንካራና ጠቃሚ ትምህርት እንዲያገኙ ልንጥር ይገባል። ይህም ቁርአንን፣ ትክክለኛ የአቂዳ ትምህርትን፣ ፊቅህን፣ መልካም ሥነ-ምግባርንና የዓረብኛ ቋንቋን ያካተተ መሆን አለበት። ሌሎች ሰዎች ቦታውን እንዲይዙ ከፈቀድን በኋላ፣ ሐሳቦቻቸው ስለተስፋፉ ብቻ ማማረር መፍትሔ አይሆንም። ስለዚህ ኃላፊነታችንን እንወጣ። ማህበረሰባችን ከሌሎች ዘንድ ከመማራቸው በፊት እኛ እናስተምራቸው። የተሳሳቱ አስተሳሰቦችንም በዕውቀት፣ በማስረጃና በጥበብ እንመልስ። ኢንሻአላህ፣ እነዚህ ቡድኖች ምን እንደሆኑ፣ መሠረታዊ ሐሳቦቻቸውና እምነቶቻቸው ምን እንደሆኑም በማስረጃና በታማኝ ምንጮች ላይ በመመስረት አብራራለሁ፤ ዓላማዬም ሙስሊሙ ስለ ዲኑ በቂ ዕውቀት እንዲኖረውና በጉዳዮች ላይ በግልጽ እውቀት እንዲቆም ነው። አላህ ሆይ! ሀገራችንንና ማህበረሰባችንን ጠብቅ። እኛንና እነርሱን በቁርአንና በሱና ላይ አጽና። ዑለማዎቻችንን፣ ዳዒዎቻችንንና መምህራኖቻችንን ኃላፊነታቸውን በትክክል እንዲወጡ እርዳቸው። ከቀናው መንገድ የራቁትንም ወደ እውነት ምራቸው። አላህ ሆይ! የሙስሊሞችን ልጆች ጠብቅ፣ እምነታቸውን ጠብቅ፣ ወደ እውነትና መልካም ሥራ የሚጠሩ ዳዒዎች አድርጋቸው። አሚን! = አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • ⭐نسف بدعة المولد في ثواني.....

  • ይሄን ስታይ ምን ተሰማህ ? ከንቱነት አሳዛኝነት ደካማነት እድሜው አጭር የሆነ ሰው ጭንቀቱ ጨለማው ፍርሐቱ አልተሰማህም ? ዱንያ ይቺ ነች ። ውስጥ አስገብተውህ በዚህ መልኩ ሲያለብሱህ ከስራህ ውጭ ምን ሊያድንህ ። اعمل لموتك قبل موتك ለሞትህ ከመሞትህ በፊት ስራ ላንቺም ነው ውዷ እህቴ ...... 👉ሼር ሼር አድርጉት በዚህ መልእክታችሁ የሆነ ሰው ቢመለስ የምታገኙትን አጅር አስቡት አስኪ። 🔷👉https://t.me/abujemila25 🔷👉https://t.me/abujemila25

  • https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream ገባ እነበል

  • ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ! የእውቀት ብርሃናችን እንዲሰፋ፣ ትምህርታችን በልባችን እንዲፀና፣ እንዲሁም የሪዝቃችን በሮች ሰፊ እንዲሆኑ ከፈለግን፣ ከወንጀል መንገድ በመራቅ ከነፍስያችን ጋር የምናደርገው ትግል የመፍትሄው ቁልፍ መሆኑን ልናስታውስ ይገባል። ታላቁ ኢማም ሻፊዒይ (ረሒመሁላህ)፣ የሂፍዝ ችግር እንዳጋጠማቸው ለሸይኻቸው ወኪዕ ሲያመለክቱ፣ ሸይኹም ወንጀልን በመተው እንዲጠናከሩ መከሯቸው። ከዛም ይህንን ታላቅ ንግግር ጨመሩ፦ «እውቀት ማለት የአላህ ፈድል (ብርሃን) ነው፤ የአላህ ብርሃን ደግሞ አላህን ለሚያምፅ አካል አይሰጥም።» እንግዲህ! እውቀት ማለት አላህ (ሱ.ወ) በሰው ልጆች ልብ ላይ የሚያፈሰው የብርሃን ወንዝ ነው። ወንጀልን በምንፈጽምበት ጊዜ ደግሞ ይህንን ወንዝ እናደፈርስበታለን፤ የልባችንን መስታወትም እናጥላሸዋለን። በተመሳሳይ ሁኔታ፣ሪዝቃችን እንዲሰፋ ከፈለግን፣ በወንጀል ውስጥ ከመዋኘት እንቆጠብ። ምክንያቱም አንድ ሰው በሚሰራው ጥፋት ምክንያት ከሪዝቁ ይነፈጋል። አላህን በምንፈራበት ጊዜ፣ ሪዝቃችን ባላሰብነው መንገድና አቅጣጫ ይመጣልናል፤ ነገር ግን አላህን በምናምፅበት ጊዜ ደግሞ፣ ሪዝቃችን ባላሰብነው መልኩ ይዘጋል። ስለዚህ፣ አደራ! አደራ! ወንጀልን በመተው ላይ እንበርታ! ምንጭ፦አዳእ ወደዋእ ገፅ 73 ✍️ታናሹ ወንድማቹህ ሙባረክ ኢብኑ ሙሀመድ

  • በእስልምና የቦክስ እና የድብድብ ስፖርቶች (MMA) ብይን‼ ============================== ✍️ በዘመናችን በወጣቶች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እየሆኑ ከመጡ ስፖርቶች መካከል ቦክስ (Boxing)፣ የቅይጥ ማርሻል አርት (MMA/UFC)፣ ሙአይ ታይ (Muay Thai) እና መሰል የድብድብ ውድድሮች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። እስልምና የሰውነት ብቃትን፣ ራስን መከላከልን እና ጤናን የሚጠብቁ ስፖርቶችን…

  • በእስልምና የቦክስ እና የድብድብ ስፖርቶች (MMA) ብይን‼ ============================== ✍️ በዘመናችን በወጣቶች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እየሆኑ ከመጡ ስፖርቶች መካከል ቦክስ (Boxing)፣ የቅይጥ ማርሻል አርት (MMA/UFC)፣ ሙአይ ታይ (Muay Thai) እና መሰል የድብድብ ውድድሮች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። እስልምና የሰውነት ብቃትን፣ ራስን መከላከልን እና ጤናን የሚጠብቁ ስፖርቶችን (እንደ ዋና፣ ሩጫ፣ ቀስት ውርወራ፣ የፈረስ ግልቢያ የመሳሰሉትን) አጥብቆ ያበረታታል። ነገር ግን ማንኛውም ስፖርት ከሸሪዓህ (ከኢስላማዊ ህግጋት) ማዕቀፍ መውጣት የለበትም። ታላላቆቹ የዘመናችን ሊቃውንት እነ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ፣ ሸይኽ አል-አልባኒ እና ሼኽ ኢብኑ ዑሠይሚን (አላህ ይዘንላቸውና)፣ እንዲሁም የዓለም አቀፉ የኢስላማዊ ፊቅህ አካዳሚ (በፈታዋ ቁጥር 50 [3/10]) እነዚህ የድብድብ ስፖርቶች በእስልምና ክልክል (ሐራም) መሆናቸውን በሙሉ ስምምነት አፅድቀዋል። ➥ ምክንያቶቹም ስሜታዊ ሳይሆኑ፣ ጥልቅ ሸሪዓዊ እና ሎጂካዊ ማስረጃዎች ላይ የተመረኮዙ ናቸው፦ ❶ አላህ ያከበረውን ፊት መምታት (Violating the Sanctity of the Face): በእነዚህ ስፖርቶች ውስጥ ከፍተኛው ነጥብ (Point) የሚሰጠው የተቃዋሚን ፊት በኃይል በመምታት ነው። በእስልምና ግን የሰውን ልጅ ፊት መምታት (ሙስሊምም ይሁን ኢ-ሙስሊም) ፍፁም ክልክል ነው።   ◆ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ∴አንዳችሁ ወንድሙን በሚመታ (በሚጣላ) ጊዜ ፊትን ከመምታት ይቆጠብ (ይራቅ)።»     (ቡኻሪና ሙስሊም)   ◆ ኢማም አል-ነወዊ ይህን ሲያብራሩ፦ "ፊትን መምታት የተከለከለበት ምክንያት ፊት ልስላሴ ያለው፣ የሰው ልጅ ውበትና አብዛኛዎቹ የስሜት ህዋሳት የሚገኙበት ቦታ ስለሆነ ነው። በፊቱ ላይ የሚደርስ ማንኛውም ጥቃት አደገኛና ገፅታን የሚያበላሽ ነው" ብለዋል። ❷ ራስንና ሌላውን ለአደጋ ማጋለጥ (Harm to Self and Others): የቦክስ እና MMA ዋነኛ ግብ ተቃዋሚን ክፉኛ መጉዳት፣ ደም ማፋሰስ እና ራሱን ስቶ እስኪወድቅ (Knock-out) ድረስ መደብደብ ነው።   ◆ አላህ በቁርኣን እንዲህ ይላል፦ "በእጆቻችሁም (ነፍሶቻችሁን) ወደ ጥፋት አትጣሉ፡፡" (አል-በቀራህ 195)   🔷 እንዲሁም "ነፍሶቻችሁንም አትግደሉ፤ አላህ ለእናንተ አዛኝ ነውና።" (አል-ኒሳእ 29)   🔷 ነብዩ ﷺ "ጉዳት ማድረስም ሆነ በጉዳት መበቀል የለም!" ብለዋል። 🔷 የህክምናው ዓለም ምስክርነት፡- የምዕራቡ ዓለም የህክምና ባለሙያዎች ሳይቀሩ ይህ ስፖርት ሊታገድ ይገባል ይላሉ። የብሪቲሽ ሜዲካል ካውንስል ቃል አቀባይ የሆኑት ዶ/ር ሮጀር ዊርቲ ሲናገሩ፤ "ቦክስ ስፖርት ሊባል የማይገባው እጅግ አደገኛ ድርጊት ነው። ከ1945 እስከ 1983 ባለው ጊዜ ውስጥ ብቻ 350 ቦክሰኞች በደረሰባቸው ጉዳት ህይወታቸው አልፏል። በሚሊዮን የሚቆጠሩት ደግሞ የአዕምሮ መናወጥ (Brain damage) እና የዘላቂ አካል ጉዳተኛ ሆነዋል።" ይህ አይነቱን እልቂት እስልምና "ስፖርት" ብሎ አይቀበለውም። ❸ የዓቂዳህ ጥሰት፡ ለፍጡር ማጎንበስ (Bowing to the Opponent): በብዙ የማርሻል አርት እና የድብድብ ውድድሮች ላይ ከመጀመራቸው በፊትም ሆነ ሲያበቁ ለተቃዋሚ (ወይም ለዳኛው) ማጎንበስ የተለመደ ህግ ነው። የሳዑዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ ይህንን አስመልክቶ፡- "ለሙስሊምም ሆነ ለካፊር በአክብሮት (ሰላምታ) መልክ በሰውነት የላይኛው ክፍል መጎንበስ (Bowing) አይፈቀድም። ምክንያቱም በአክብሮት መልክ የሚደረግ መጎንበስ ዒባዳ (አምልኮ) ነው፤ አምልኮ ደግሞ ለአላህ ብቻ እንጂ ለማንም አይገባም" በማለት ከልክሏል። ❹ ጊዜን፣ ገንዘብን ማባከን እና ሌሎች ጥሰቶች: እነዚህ ውድድሮች የሚካሄዱት ብዙ ጊዜ ዓውራን (ከእምብርት እስከ ጉልበት ያለውን የሰውነት ክፍል) በሚገልጡ አጫጭር ትጥቆች፣ በሙዚቃ ታጅበው፣ ሴቶችና ወንዶች በተቀላቀሉበት (ኢኽቲላጥ) እና ቁማር (Betting) በነገሰበት መድረክ ላይ ነው። ⚫️ ጥያቄ 1፡ "በስፖርቱ የእስልምናን ስም አስጠራለሁ (ዲንን አገለግላለሁ)" የሚሉ ወጣቶችስ? አንዳንድ ሙስሊም ወጣቶች "እኔ የምወዳደረው ዲኔን ላስጠራ ነው፣ ሳሸንፍ ስለ እስልምና እናገራለሁ፣ ገንዘቡንም ሰደቃ አደርጋለሁ" ይላሉ። ▫️ምላሽ፡- የዓላማ ማማር (ጥሩ ኒያ) አንድን ሐራም የሆነ ድርጊት ሐላል አያደርገውም። ነብዩ ﷺ "መልካም የሆነ፣ ከራስ ላብ የመነጨ ስራ (ገቢ) እንጂ አላህ አይቀበልም" ብለዋል። ወጣትነትንና ጉልበትን እርስ በርስ በመደባደብ ከማሳለፍ ይልቅ፣ ጠቃሚ በሆኑ ሐላል መንገዶች እስልምናን ማገልገል ይገባል። ⚫️ ጥያቄ 2፡ መወዳደሩ ክልክል ከሆነ "መመልከቱስ" ይፈቀዳል? በዚህ ጉዳይ ላይ (አል-ፊቅህ አል-ኢስላሚ ወ-አዲለቱሁ) እንዲሁም ሌሎች የፊቅህ መጽሐፍት ላይ የተቀመጠ አንድ ወርቃማ የፊቅህ ህግ አለ፦ "መሥራቱ (መተግበሩ) ሐራም የሆነን ነገር፣ መመልከትም ሐራም ነው (What is forbidden to do is forbidden to watch)።" ሰዎች ሲደባደቡ፣ ደም ሲፋሰሱ፣ አላህ ያከበረውን ፊት ሲመታቱ እየተመለከቱ መደሰትና ማጨብጨብ ለዚያ ሐራም ድርጊት "ይሁንታን" (Consent/Approval) መስጠት እና ማበረታታት ስለሆነ፣ መመልከቱም የተከለከለ ሐራም ነው። 📢 እውነተኛ የሙስሊም ጥንካሬ የሚለካው ሌላውን በመማረክ፣ በመዘረር እና ደም በማፋሰስ ሳይሆን ነብዩ ﷺ እንዳሉት "ትክክለኛ ጠንካራ (ጀግና) ማለት በንዴት ጊዜ ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው" በሚለው የነብዩ ሚዛን ነው። ወጣቶች ሆይ! የድብድብ ውድድሮችን እንደ ኃይማኖታዊ የፉክክር መድረክ አድርጋችሁ አትውሰዱ። ሐቢብ ወይም ሌላ ሙስሊም ስላሸነፈ እስልምና ከፍ አይልም፤ ሲሸነፍም እስልምና ዝቅ አይልም። ህይወታችን፣ ስራችንና ስፖርታችን በአላህ ሸሪዓህ የተቃኘ ሊሆን ይገባል! አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን! ሙሉ በሙሉ copy የተደረገ

  • እስኪ አድምጡት ኡስታዝ አቡ አቲካ ▮ሀፊዘሁላህ▮

  • ما رأيكم عن من يقول: أن الإمام السيوطي ليس بمسلم بل مرتد عن الإسلام؟ https://t.me/Sobabilalmesjid https://t.me/Sobabilalmesjid

  • ኢብኑ ሀጀር እና አንነወዊ የዑለማ አቋም በነሱ ላይ እና :- ዛሬ ዛሬ አንዳንዶች በነሱ ላይ የሚናገሩት ወሰን ያለፈ ንግግር ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ /ኑር ከሁለት ዓመት በፊት ደርስ መሃል ላይ የተወሳ ነው ..... https://t.me/MerkezulimamiAhmed

  • ወላሂ ይህችን ነገር በደንብ እናስብበት ወንድምና እሆቶቼ አባትና እናቶቼ ▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮ ልጆችን ሱረቱል ፋቲሓን በማስተማር ቀዳሚ  እንሁን፤ ይህች ሱራ ዕድሜያቸውን ሙሉ በሶላታቸው የሚያነቧት ናት፣ እነሱም ደግሞ ለሌሎች ያስተምሯታል። ▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮

  • 📱 ከስክሪን ብልጭልጭ ባሻገር የልባችንን «ሰኪና» በቁርአን መነፅር ማደስ በሰዎች ስክሪን ላይ የሚታየው ደስታ ሁሉ እውነተኛ አይደለም። ማንም ሰው የቤቱን ሰባራ ጎን፣ የልቡን ስብራትና ገጠመኙን Post አያደርግም። እኛ የምናየው Edit የተደረገውን ታሪካቸውን ብቻ ነው። ስለዚህ በሰዎች Edit በተደረገ ህይወት የራሳችንን እውነተኛ ህይወት አንመዝን። "Social media creates an illusion of a perfect life; ነገር ግን ቁርአን Meaningful የሆነ ህይወት እንድንኖር መመሪያውን (Map)ይሰጠናል።" አላህ የልባችንን ሰኪና ይጠብቅልን፤ አይኖቻችንን ከተከለከሉ ሁሉ ይጠብቅልን  የቁርዐን ሰዎች ያድርገን አስተዋይ ልብ ይስጠን! ሙሉውን አንብብቱ ተመከሩበት t.me/Yetsfa_Gexoch1/276 t.me/Yetsfa_Gexoch1/276

  • 🕌 የኸይር ጥሪ፡ መርከዝ በቤደር ከተማው በወለኔ ግንባታ በጋራ እንረባረብ! 🕌 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የወለኔ ማሕበረሰብ 100% በርሰንት ሙስሊም ነው ነገር ግን አብዛሃኛው የገጠሩ ክፍል ስለዲኑ በቂ ግንዛቤ የለውም የሚያስተምረው ስላጣ ስለ ተውሒድ ስለ ሽርክ ስለ ሱና ስለ ቢዳኣ በቂ እውቀት የለውም ያው የዱኣቶች እጥረት በጣም አለ። የተማሩ የቀሩትም ከተማ ከተማውን እንጂ የትውድ…

  • 2 авг.2121из ✿︎FÉRĎOŚ BÍNŤ ŚEĨD✿︎...

    🕌 የኸይር ጥሪ፡ መርከዝ በቤደር ከተማው በወለኔ ግንባታ በጋራ እንረባረብ! 🕌 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የወለኔ ማሕበረሰብ 100% በርሰንት ሙስሊም ነው ነገር ግን አብዛሃኛው የገጠሩ ክፍል ስለዲኑ በቂ ግንዛቤ የለውም የሚያስተምረው ስላጣ ስለ ተውሒድ ስለ ሽርክ ስለ ሱና ስለ ቢዳኣ በቂ እውቀት የለውም ያው የዱኣቶች እጥረት በጣም አለ። የተማሩ የቀሩትም ከተማ ከተማውን እንጂ የትውድ ቀየውን ላስታውስ ብቸጋገርም የአላህን ዲን ላድርስ ምንዳዬ ከአሏህ ነው የሚል ቆራጥ ሪጃል ጥቂት ናቸው ። ሁሉም ሰው ሃቅን የተረዳ በሙሉ ለማህበረሰቡ ለብሄሩ በሚገባቸው ቋንቋ የአላህን ዲን ሀቅን ሊያደርስ ይገባዋል። በስም ብቻ ሙስሊም መባል ከአሏህ ቅጣት አያድንም። እስልምና የሚያዘውን አውቆ መተግበር የከለከለውን አውቆ መራቅ የግድ ነው። ​"አሏህን ተውክለን፣ እናንተንም ደግፈን ለመጀመር ያቀድነው ታላቅ የኸይር ስራ!" ​በወለኔ ልዩ ከተማ፣ ከኢንጌ ወረድ ብሎ "ቤደር" በምትባል መንደር ላይ ለአካባቢው ማህበረሰብ የሚጠቅም "መርከዝ አል-ሂዳያ" የተሰኘ ትንሽዬ መርከዝ ለመገንባት አቅደን ተነስተናል። አልሐምዱሊላህ! የአካባቢው ህዝብ ከበቂ በላይ የሆነ ትልቅ ቦታ በነጻ ሰጥቶናል። ​አሁን ላይ ቦታው በኢንጂነር ተለክቶ ቀለል ያሉ እንጨቶች በህዝቡ ኒያ (በነጻ) እየተሰበሰቡ ይገኛሉ። እኛ ደግሞ የቀረውን ወጪ በጋራ ለመሸፈን ተረባርበናል። ​📊 የወጪዎች ዝርዝር እና አሁን ያለንበት ደረጃ፦ ➠ ​የግድግዳ እንጨት (700 ፍሬ)፦ 100,000 ብር (አልሃምዱሊሏህ 50,000 ብሩ ተከፍሏል!) ➠ ​ቆርቆሮ (400 ፍሬ)፦ የአንዱ ዋጋ 1,500 ብር  (አልሃምዱሊሏህ 40 ቆርቆሮ ተገዝቷል!) ➠ ​ሚስማር (75 ካርቶን)፦ የአንዱ ዋጋ 1,200 ብር ➡️ ጠቅላላ 90,000 ብር ​የሰራተኛ ወጪ (3 ሰራተኛ ለ2 ወር)፦ በቀን 700 ብር ➡️ ጠቅላላ 126,000 ብር ➠ ​💰 ለግንባታው የሚያስፈልገው ጠቅላላ ድምር ሂሳብ፦ 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) ብር ነው። ​🤝 የእርስዎ እገዛ ያስፈልገናል! ​የዚህ ታላቅ የኸይር ሰበብ እንድንሆን ትንሽ ትልቅ ሳንል በገንዘብም ሆነ በአይነት (ቆርቆሮ፣ ሚስማር፣ እንጨት...) በመለገስ እንተባበር። አላህ መልካም ስራችሁን በዱንያም በአኼራም ይክፈላችሁ። ​💳 የባንክ አካውንት መረጃ፦ ​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664 ​የአካውንቱ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር ​📞 ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ፦ ​📱 ኡሙ ዩሱፍ፦ 00971557567358 ​📱 መሀመድ ኸድር፦+251912716572 📱አብዶ ሁሴን፦+251910818422 📱ኡሙ አፊፍ፦ +251925227703 ​🔗 የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ፦ ​👉 እዚህ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ አልሂዳያ መድረሳ ግንባታ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 (CBE)፦ 1000675591664 ​የአካውንቱ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር የበኩሎን አስተዋፅኦ ያድርጉ وجزاكم الله خيراً جزاء ​ይህንን መልእክት, ለሌሎችም በማጋራት (Share በማድረግ) የኸይሩ ተሳታፊ ይሁኑ!

𝑚𝑢𝑏𝑎𝑟𝑒𝑘 𝑚𝑜𝓱𝑎𝑚𝑚𝑒𝑑 𝑎𝑠𝑠𝑒𝑙𝑒𝑓𝑦 — tgindex