ሒጃብ ነው ውበቴ
Статистикаالسلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ * ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች * አስተማሪ ታሪኮች * ዲናዊ ትምርቶች * ምክሮች * ደዐዋወች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ @Khewlibot አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ 👇👇👇Join t.me/HijabNewWebta
- Последний пост
- 2 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 450
- 1/48двое суток
- 515
- 1/72трое суток
- 556
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ስለ ሒጃብ ግዴታነት ተ🎁 ጀ▶️ መ ▶️ ረ▶️ ➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ⭐️ የሚጋበዙ ኡስታዞቻችን ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ሸይኽ ሁሴን አቡ ሀኒፋ (ሀፊዘሁሏህ ✅ ሸይኽ አቡ ፋጢማ(ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ኸውላ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም ኑረዲን አቡፋሩቅ ሀፊዘሁሏህ 📖 የቁርአን ቲላዋ የሚጋብዙን ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐️ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም አቡ አፍናን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም ሙሀመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ 🔧 የፕሮግራሙ መሪ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ወንድማችን አቡ ማሒ ሀፊዘሁሏህ 🗺 ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ❤️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 🔗 https://t.me/tdarna_islam 🔗https://t.me/tdarna_islam
አንተን እንድትፈራህ አታድርጋት፤ ይልቁኑ ስትፈራ ወደ አንተ እንድትጠጋና እቅፍህ ውስጥ እንድትሸሸግ አድርጋት። ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ማለት የነፍስ ሰላምና የመንፈስ መረጋጋት እንጂ የፍርሃትና የጥርጣሬ እስር ቤት አይደለም!።
አሰላም አለይኩም ከነ ሙሉ እቃው መረከብ የምትፈልጉ በዚ ስልክ ደውሉ 0941445213 አድራሻ ጉሮ ገብሬል አሪፍ ቦታ ነው 4አሻንጉሊት 1 ወንበር 1 መስታወት ከላይ እንደምታዩት ሙሉ ሽፎኖች አጠቃላይ ዋጋ 300,000 ድርድር አለው
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ታድላ ብዬ የምቀናባ ሴት የለችም ምናልባት ከኔ በተሻለ መንገድ ለአላህ ባርያ በሆነች ሷሊህ ሴት ብቶን እንጂ..... አላህ ሆይ በፍቅርህ ሙላኝ በመንገድህ አፅናኝ M✍
…እንባሽ ዝም ብሎ የፈሰሰ መስሎሽ እንዳይከፋሽ፤ አንዳንዴ ነፍሳችን የከበዳትን ሸክም የምታራግፍበት የራሷ መንገድ አላት። ማልቀስ ደካማነት ሳይሆን የውስጥን ስሜት አጥቦ ለአዲስ ተስፋ መዘጋጀት ነው። እቴዋ…አንዳንዴ ማልቀስሽን አትጥሊው!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌙 عيد أضحى مبارك 🕋🐑 تقبل الله طاعاتكم وغفر ذنوبكم وجعل أيامكم مليئة بالسعادة والبركة كل عام وأنتم بخير
በዱዐቹህ አትርሱኝ ዱዐ ላይ እንበርታ ባረከላሁ ፊኩም t.me/HijabNewWebta
ነገ ማክሰኞ የዓረፋ ቀን ፆም እንዳይረሳ! “የዓረፋ ቀንን መፆም ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” ረሱል (ሰዐወ) ይህንን ታላቅ ወርቃማ እድል እንዳያመልጠን፣ ለሌሎችም ሼር በማድረግ አጅሩን እንካፈል...🙌
☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️ የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣 🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩 •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤 ተ⭐️ ጀ⭐️ መ⭐️ ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
ሴቶችን የሚመለከቱ ደርሶች pdf የተገጠመላቸው በደረጃ የተቀመጡ 🌴 1/ሀያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት 2/የሴቶች ሚና ማህበረሰቡን በማነፅ ላይ 3/ሲፋቱ_ዘውጀቲ_ሷሊሓ 4/ተውጂሀት ሊልፈታቲል_ፕ ሙስሊማህ 5/አልመፋቲሑል ዐሸራ ሊሑስኒል ዒሽራ 6/ሑቁቁን_ደዐት_ኢለይሃል_ፊጥራ 7/መውዒዞቱ_አኒሳእ 8/ተንቢሀት 9/ሪሳለቱ_ዘዋጅ 10/ሪሳለቱል_ሒጃብ 11/ተክሪሙል ኢስላሚ_ሊልመርአ 12/ውድ የሆኑ_ፕ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት 13/አዘዋጅ 14/ረካኢዙ_ተርቢየቲል_አውላድ 15/የሴቶች_ስህተቶች_በረመዳን 16/ፊቅሁ_ኒካሕ 16/አልጀውሀረቱል_መክኑናህ 17/80 ሀዲስ ስለ ሸሪኣዊ የልጅ አስተዳደግ 18/ፈዷኢለል ሂጃብ 19/አዳቡል ሙስሊመቲ 20/ሁክሙል ኢኽቲላጥ 21/ሰላማዊና ስኬታማ ቤተሰብ 22/ከአንድ በላይ ማግባት ለምን አስፈለገ ⁉ 23/አርበኡነ ነበውያህ ፊሰአደቲ ዘውጅያህ 24/ኸይሩ ኒሳዕ 25/ነሲሀቲ ሊኒሳኢ 26/ረሳኢሉን ተሂሙል መርአቲል ሙስሊመህ ✍በአቡ ሀኒፋ የተዘጋጁ የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته በአንዳድ ነገሮች አለመመቻቸት ጠፍቼያለሁ በውስጥ በሰላም ነው የጠፉሽው ለምትሉኝ እህት እና ወንድሞች እኔ ደና ነኝ አልሀምዱሊላ በአንዳድ ነገሮች አለመመቻቸት ነው የጠፉሁት ... የዚ ቻናል አድሚን ሁኖ ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች ዲናዊ ትምርቶች ምክሮች ደዐዋወች እንዲሁም ሌሎች ነገሮችን በመልቀቅ በቻናሉን ላይ ልታግዙኝ እንዲሁም ኸይር ነገር ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እህትና ወንድሞች ካላቹ በዚ አውሩኝ መርጬ አድሚን አደርጋለሁ @Khewlibot t.me/HijabNewWebta
አሰላም አለይኩም እንዴት ናቹ ያጀመአ ነገ ሰኞ የዙል ሒጃ ፆም ይጀምራል የምንችል ሰወች እንፁም የማንችል ደሞ ሼር በማረግ እንተዋወስ አላህ ይቀበለን ደሞ በዱዐቹ አትርሱኝ ባረከላሁ ፊኩም t.me/HijabNewWebta t.me/HijabNewWebta
🌙 አሰላሙ አለይኩም ውድ ቤተሰቦቼ 💛 በደስታ አዲሱን ኢስላሚክ የተረት መድረክ YouTube ቻናሌን እጋብዛችኋለሁ ✨ 📖 የሚያምሩ ኢስላማዊ ተረቶች 🌙 ለህፃናት አስተማሪ ታሪኮች ✨ ዱዓዎች እና መልካም ትምህርቶች 💫 “በተረት እስልምናን እንማር” 👇 ቻናሉን Subscribe አድርጉ እና Share አድርጉ [https://www.youtube.com/@IslamicYeteretMedrek]
📖 የቁርአን ጓደኛ ለመሆን...... ~ ✅ጊዜሽን በቁርኣን አስውቢ፦ ቁርአን ትርፍ ጊዜሽን አይጠብቅም፤ ይልቁንም ጊዜሽን ቁርአን ላይ ስታውዪው በረካው ለሌላው ስራሽ ይተርፋል። የቤት ስራሽንም ሆነ የልጆችሽን ጉዳይ በቁርአን ዚክር አስጊጪው። 🏠 ቤቱን በቁርአን አድምቂው፦ በምታበስዪበት፣ ቤቱን በምታፀጂበትና ልጆችሽን በምታጫውቺበት ወቅት ምላስሽ በክለሳ (ሙራጃዓ) ይርጠብ። ቤቱ በቁርአን ሲሞላ ሰላምና መረጋጋት ይሰፍናል። ✅ ሶላት ላይ አጣጥሚው፦ በሶላትሽ ላይ የምትቀሪው ቁርአን የሂፍዝሽ ጥራት ማረጋገጫ ነው። በለሊት ሶላት (ቂያሙል ለይል) አዳዲስ የሐፈዝሻቸውን አንቀጾች ደጋግመሽ በመቅራት ከልብሽ ጋር አዋህጃቸው። ✅ ቁርጠኝነት፦ ሂፍዝ ማለት ቃላትን መጨረስ ብቻ ሳይሆን ከቁርአን ጋር አብሮ መኖር ነው። ዛሬ የጀመርሽው ጥቂት መስመር ነገ የጀነት ደረጃ መሸጋገሪያ መሰላልሽ ይሆናል።
ይናፍቃል መካ! ያለሁበት ኑሮ ጠፍሮ ባያስረኝ በቀልቤማ መካ ቀጠሮ ነበረኝ! ናፈቀኝ መዲና ናፈቀኝ ዓረፋ' ነፍሴ ከነፈብኝ ወደ ሙዝደሊፋ ልቤ ተደሰተ አደረብኝ ሚና ና እያለ እየጠራኝ የሐጅ ጎዳና🥀✨
ኢህሳን jobs Advertising የሰራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ከስራ ማስታወቂያ በተጨማሪ የሚሸጥ ያገለገለ እቃ ኖሯችሁ ገዢ ማግኘት ለተቸገራችሁ የሚሸጠውን እቃ እናስተዋውቃለን በቻናሉ እንለቃለን✅ ❤️https://t.me/ihsan_jobs ✅https://t.me/ihsan_jobs