አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙
Статистика" ﻭَﻗَﻠِﻴﻞٌ ﻣِّﻦْ ﻋِﺒَﺎﺩِﻱَ ﺍﻟﺸَّﻜُﻮﺭُ " "ከባሮቼ በጣም አመስጋኞቹም ጥቂቶች ናቸው፡፡" [ሱረቱ ሰበዕ:13] @anwu6
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 34
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 57
- 1/48двое суток
- 65
- 1/72трое суток
- 70
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
«ሰውየው ለሚስቱ ውሃ ቢያጠጣት በዚህ ከአላህ ዘንድ አጅር ያገኛል»። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦📒ሶሒሁል ጃሚዕ (605) @Adinunnesiha
«ከቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀን ጁሙዓ ቀን ነው፣ በዚህ በጁሙዓ ቀን እኔ ላይ ሰለዎት ማውረድ አብዙ፣ በእኔ ላይ የምታወርዱት እያንዳንዱ ሰለዎት ለእኔ ይቀረብልኛልና»። ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ:-📒ሶሒሁ አቡ ዳውድ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اسْأَلُوا اللَّهَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ ؛ فَإِنَّ أَحَدًا لَمْ يُعْطَ بَعْدَ الْيَقِينِ خَيْرًا مِنَ الْعَافِيَةِ﴾ “አላህን ይቅርታንና ጤንነትን ጠይቁት። ማንም በአላህ በእርግጠኝነት ከማመን ቀጥሎ እንደ ጤንነት መልካም ነገር አልተሰጠውም።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 3558 @Adinunnesiha
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ قرأَ آيةً الكُرسِيِّ دُبُرَ كلِّ صلاةٍ مكتوبةٍ، لمْ يمنعْهُ من دُخُولِ الجنةَ إلّا أنْ يمُوتَ﴾ “አያተል ኩርሲይ የቀራ (ያነበበ) ከሁሉም የግዴታ ሶላቶች በኋላ፤ ጀነት ለመግባት የሚከለክለው ምንም ነገር የለም ከሞት በስተቀር።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6464 @Adinunnesiha
ምናልባትም የፈጅርን ሶላት ሰግደህ፡ ዙሁር ላይ ባንተ ላይ ሊሰገድብህ ይችል ይሆናል። ስለሆነም ሁሌም በአሏህ ጥበቃ ላይ እንሁን! የፈጅር ሶላት በጀመዓ በመስጂድ መስገድ በአሏህ ጥበቃ ስር ያደርጋል፡ ፊትን ልብን ቀብርን ያበራል። ውሎአችንንም ስኬታማና ያማረ እንዲሆን ሰበብ ይሆንልናል። ለይል|ዊትር|ፈጅር የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ. አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ #ፈዘኪር ሰባሃል ... ኸይር @Adinunnesiha
📿 ዱንያ በትከሻህ ላይ ስትከብድ... እስቲግፋርን አብዛ፤ የተዘጋው በር ይከፈታልና🔑 @Adinunnesiha
🗝️ "وَهُوَ مَعَكُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ" "እናንተ የትም ብትሆኑ እሱ ከእናንተ ጋር ነው..🚪" 📖ሱረቱ አል-ሐዲድ: 4 @Adinunnesiha
ጌትዬዋ አታድክመን አበርታን አታስንፈን አጀግነን። ጁምዓ ከዐስር በኋላ ፀሐይ እስክትጠልቅ ደረስ ። ውድ ከሆኑ፣ ዱዓና ኢስቲግፋር ከሚወደድባቸው ጊዜያቶች አንዱ። አንዳንድ ጊዜ እስቲ ቁጭ እያልን፣ ራሣችንን እየፈተሽን፣ ወደ ጌትዬዋ መለስ ቀለስ እያልን ...ብንናዘዝስ። መሳአል ኸይር @Adinunnesiha
የዋህ መስለን ጅል እንዳንሆን፣ እንዳንሰስት ቆጠብን ብለን፣ ትጋት መስሎን እንዳንቸኩል፣ ነገድን ብለን እንዳንከስር ፣ አንተው ያዘን አንተው ምራን፣ ጥቅማችንን አሳውቀን፣ አይገባንም ካልነገርከን። ትርፍ ከሚመስል ዉሎ፣ ሙሉ ከሚመስል ጎዶሎ፣ ቸርነት ከሚመስል ብክነት፣ ክብር ከሚመስል ዉርደት፣ ብልጠት ከሚመስል ዝምታ፣ አንተው ጠብቀኝ የኔ ጌታ @Adinunnesiha
ባለፈው ነገር አትዘን፣ ባለቀለት ጉዳይ አትተክዝ፣ በማይመለስ ነገር አታልቅስ፣ የሚመጣውን ነገር ተስፋ አድርግ፣ አላህ ዘንድ ባለው ደስ ይበልህ፣ የአላህ ስጦታ ብዙ ነው፣ ችሮታዉም ሰፊ ነው ፣ አላህ የኸይር ጌታ ነው፣ ከኸይር ጌታ ኸይር ነገር አስብ። ምንም አትሆኑም ክፉ አይነካችሁም ኢንሻአላህ ሶባሐል ኸይር @Adinunnesiha
" አንደበትህ የአላህን ዝክር ሲያጣጥም፣ ልብህ የዱንያን አቧራ ማራገፍ ይጀምራል።" @Adinunnesiha
من قرأ سورة الكهف في يوم الجمعة ✍️ أضاء له من النور ما بين الجمعتين በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد [ﷺ] @Adinunnesiha
🌿ወንጀል ተውባ አለው 🌿ሀዘን ደስታ አለው 🌿መጨናነቅ እረፍት አለው 🌿ጥበትም ስፋት አለው ሁሉም ነገር መፍትሔ ይኖረዋል ብቻ አንተ በአሏህ ተማመንን እና ታገስ ✍ ............ @Adinunnesiha
ሁለት ነገሮችን ከሠራህባቸው ዕድለቢስ አትሆንም 1- ዱዓ አድርገህ፣ አላህ ለምነህ 2- አላህን ከሚያወሱ ሰዎች ጋር ተቀማምጠህ። መሳአል ኸይር @Adinunnesiha
አዝነንም ተደስተንም፣ አግኝተንም አጥተንም፣ ከስረንም አትርፈንም ... ሁሌም አልሐምዱ ሊላህ!
እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! (በስግደታችሁ) አጎንብሱ፣ በግንባራችሁም ተደፉ፣ ጌታችሁንም ተገዙ፣ በጎንም ነገር ሥሩ፣ ልትድኑ ይከጀልላችኋልና፡፡ ሱረቱል ሃጅ يأمر تعالى، عباده المؤمنين بالصلاة، وخص منها الركوع والسجود، لفضلهما وركنيتهما، وعبادته التي هي قرة العيون، وسلوة القلب المحزون، وأن ربوبيته وإحسانه على العباد، يقتضي منهم أن يخلصوا له العبادة، ويأمرهم بفعل الخير عموما. وعلق تعالى الفلاح على هذه الأمور فقال: ﴿لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ﴾ أي: تفوزون بالمطلوب المرغوب، وتنجون من المكروه المرهوب، فلا طريق للفلاح سوى الإخلاص في عبادة الخالق، والسعي في نفع عبيده، فمن وفق لذلك، فله القدح المعلى، من السعادة والنجاح والفلاح. @Adinunnesiha
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ:- [ መልካም ስራዎች ከመጥፎ አወዳደቅ(አሟሟት)፤ ከጥፋት እና አደጋ ይጠብቃሉ። በዱንያ(ቅርቢቱ ዓለም) የመልካም ስራ ባለቤቶች በመጨረሻይቱም ዓለም የመልካም ስራ ምንዳ ባለቤቶች ናቸው።] 📚ሓኪም ዘግበውታል። @Adinunnesiha
በትዳር ውስጥ ሶስተኛ ወገን ማስገባት የትዳርን ጥፍጥን እየቆየ ያቀጭጫል አልፎም ለፍቺ/ለመለያየት ያዳርሳል። አንዳንዴ በድንገት ሁለቱ እግሮቻችን ሁላ ይጋጫሉ በትዳር ላይ ግጭት አለመግባባት አይፈጠርም ማለት አይደለም ይፈጠራል 🌱ያ ግጭት ግን ከሁለቱ አካላት ሊያልፍ አይገባም ) በዛ ወቅት ስለ ትዳር አጋራችን በክፉ ያወራነው ወሪ ልክ ሉክ ላይ ጠብ እንዳለ ጋዝ ነው ያ ትንሽ ጠብታ ባለበት ከመቆየት ይልቅ በፍጥነት ይሰፋል ሶስተኛ ወገን የቅርባችሁም ይሁን የሩቅ በቃ አታስገቡ ራሳችሁ በራሳችሁ መንገድ ፍቱት ለትዳሩ ጥፍጥና እና ቀጣይነት @Adinunnesiha
«ዱንያ መደሰቻ (መጣቀሚያ) ናት፣ ከመደሰቻወችዋ (ከመጠቀሚያዋ) ሁሉ በላጭ የሆነችዋ መልካም ሴት ናት»። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ:-📒ሶሒሁ ሙስሊም (1467)
🌸ጨለማውን ገፎ ብርሀንን ለሚያሳየን ሀያል አምላክ አሏህ ምስጋና ይገባው!! አልሀምዱሊሏህ✅