- Последний пост
- 2 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 466
- 1/48двое суток
- 534
- 1/72трое суток
- 575
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315
عن الحسن البصري : ﴿وَهُوَ الَّذِي جَعَلَ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ خِلْفَةً لِّمَنْ أَرَادَ أَن يَذَّكَّرَ أَوْ أَرَادَ شُكُورًا﴾ ، قال : مَنْ عَجَزَ بِاللَّيْلِ كَانَ لَهُ فِي النَّهَارِ مُسْتَعْتَبٌ ، وَمَنْ عَجَزَ فِي النَّهَارِ كَانَ لَهُ فِي اللَّيْلِ مُسْتَعْتَبٌ .. وَلَا يَزَالُ العَبْدُ بِخَيْرٍ مَا إذَا قَالَ قَالَ للهِ وَإذَا عَمِلَ عَمِلَ للهِ عَزَّ وَجَلَّ. [الزهد للإمام أحمد]. ከአል-ሐሰን አል-ባስሪ ተዘግቧል ስለዚህ የቁርአን አንቀጽ፦ "እርሱም ሌሊትንና ቀንን እርስ በርስ ተከታታይ አደረገ፤ ይህም ለሚያስታውስ ወይም ለሚያመሰግን ሰው ነው።" እሳቸውም እንዲህ አሉ፦ "ማንም ሰው በሌሊት መልካም ሥራ ለማድረግ ካልቻለ፣ በቀን ያንን ለማካካስ እድል አለው። እንዲሁም በቀን ካልቻለ፣ በሌሊት ያንን ለማካካስ እድል አለው። **ባሪያውም ለአላህ ብሎ እስከሚናገር እና ለአላህ ብሎ እስከሚሠራ ድረስ ሁልጊዜ በመልካም ሁኔታ ላይ ይኖራል።"
﴿وَهُوَ الْغَفُورُ الْوَدُودُ﴾. «اللَّهُمَّ أنْتَ وَلِيُّنَا فَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا وَأنْتَ خَيْرُ الغَافِرِينَ».
🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ ሙሉ ማብራሪያ ✔️ t.me/Ihsan_language/303 ❤️ t.me/Ihsan_language/303
እንኳን አደረሳችሁ! ዒዳችሁ የደስታ ይሁን። ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን። ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረውና በተናፈቀው ቤቱ ላይ ሆነን የምናከብረው ያድርገን። ዒድ ሙባረክ!
☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️ የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣 🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩 •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤 ተ⭐️ ጀ⭐️ መ⭐️ ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
اللهُّ أَكْبَرُ كَبِيرًا، اللهُّ أَكْبَرُ كَبِيرًا، اللهُّ أَكْبَرُ وَأَجَلُّ، اللهُّ أَكْبَرُ وَلِلَّهِ الْحَمْدُ.
без подписи
без подписи
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 الحمد لله رب العالمين 🤲 ለአላህ ምስጋና ይገባውና፣ በዛሬው እለት በመርከዝ ኢብኑ አባስ በአንድ ቀን ስድስት (6) ተማሪዎች የቁርአን ሂፍዛቸውን በአላህ እገዛ ሙሉ በሙሉ አጠናቀዋል። አላህ ቁርኣንን በልቦቻቸው ውስጥ እንዲያጸናላቸው፣ ወደፊትም በክለሳቸው (በሙራጃዓው) ላይ ጠንክረው የሚሰሩና የሚተጉ እንዲያደርጋቸው ዱዓችን ነው!
ጠንካራ ሙራጃና የሐፈዝከውን የማስታወስ ችሎታ እንዲኖርህ የሚረዱ 6 ነጥቦችን ✅ዕለታዊ ዊርድ ፦ በየቀኑ ከ3 እስከ 5 በደንብ አጥንቶመቅራት። ✅በሂፍዝ መስገድ፦ በፈርድም ሆነ በሱና (ናፊላ) ሰላቶች ላይ በሸመደዱት የቁርዓን ክፍል መስገድ። ✅ የቁርዓን ጓደኛ፦ በኢማንና በቁርዓን ጉዞ ላይ የሚያበረታታ እውነተኛ አጋር መያዝ። ✅ማስደመጥ፦ ጠንካራና አማና ባለው ኡስታዝ ፊት በመቅራት ሂፍዝን ማረጋገጥ። ✅ሙተሻቢሃትን መለየት፦ የሚመሳሰሉ ቃላቶችና አያዎችን (ሙተሻቢሃት) ጠንቅቆ ማወቅና መለየት። ✅የቁርዓን ተፍሲር መማር፦ የቁርአን ተፍሲርን መማር ሒፍዝን በጥንቃቄ ለማቆየት ትልቅ ሚና አለው። የቃላቱን ትርጉም መረዳት ያነበቡትን በቀላሉ ለማስታወስና በአእምሮ በፍጥነት እንዲመጣ ይረዳል። t.me/ibrahim_furii
ቁርአንን ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ለመሀፈዝ የሚረዱ 5 ወርቃማ ነጥቦች፦ 1/ኒያን ማጥራት፦ስራህ ለአላህ ብቻ ብለህ የምታደርገውና ወደሱም የምትቃረብበት ኢባዳ እንዲሆንህ ልብህ ውስጥ ማፅናት ። በቁርአን ሂፍዝ ጉዞህ ላይ ፈተናዎች ቢገጥሙህ እንኳ ወደኋላ ላለመመለስ ራስህን የምታሳምንበት ጠንካራ አቋም ነው። ⏰2/ቋሚ ሰዓት መመደብ፦ በየቀኑ የማይቀየር ለሂፍዝ የምትሰጠው ሰዓት ይኑርህ። በተለይ #ከፈጅር ሰላት በኋላ ያለው ጊዜ አእምሮ ትኩስ ስለሚሆን በጣም ተመራጭ ነው። 3/በጥቂቱ መጀመር፦ በየቀኑ የምትሀፍዘውን መጠን አታብዛ። ለምሳሌ በቀን 5 መስመር ወይም ግማሽ ገጽ ብቻ በመጀመር ሳይቋረጥ (በኢስቲቃማ) መቀጠል ከብዛት ይልቅ ጥራት ላይ ማተኮር። 4/ማዳመጥና መቅራት፦ መሀፈዝ ከመጀመርህ በፊት የምትሀፍዘውን ገፅ በተጅዊዳቸው ታዋቂ የሆኑ ቃሪኦችን በማዳመጥ ተጅዊድህንና አቀራርህን አስተካክል። 5/ሙራጃዓ (ክለሳ):‒አዲስ ከመሀፈዝ ይልቅ የሀፈዝከውን እንዳይጠፋ ሙራጃ ይበልጥ አስፈላጊ ነው። "ያለ ሙራጃ ሂፍዝ የለም" የሚለውን መርህ ተከተል። አላህ ሂፍዙን ያግራልህ! http://t.me/ibrahim_furii
ከዛሬ ጀምሮ በቻናላችን ስለ ተጅዊድ ህግጋት፣ ስለ ቁርአን ሂፍዝ እና ሙራጃህ ጠቃሚ መልእክቶችን እናካፍላችኋለን። ከነዚህ ጋር በተያያዘ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካላችሁ፣ በተጠቀሰው አድራሻ ላኩልን።" @AbuHiba1
ኢህሳን jobs Advertising የሰራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ከስራ ማስታወቂያ በተጨማሪ የሚሸጥ ያገለገለ እቃ ኖሯችሁ ገዢ ማግኘት ለተቸገራችሁ የሚሸጠውን እቃ እናስተዋውቃለን በቻናሉ እንለቃለን✅ ❤️https://t.me/ihsan_jobs ✅https://t.me/ihsan_jobs
⚫️በዱንያም በአኺራም በደስታ የተሞላ አጓጊ ህይወትን መምራት የፈለገ ሰው ቁርአንን አደራውን ከቁርአን ጋር መኖር በርካታ ነገራት መስመር እንዲይዙ፣ጭንቀቶች ሁሉ እንዲወገዱ፣ህመሞችም እንዲድኑ ያደርጋል፤ከቁርአን ጋር መኖር በርካታ የብቸኝነት ጊዜያት ቀለል ብለው እንዲያልፉ፣ሃዘኖች እንዲረግቡ፣መሰበሮች እንዲጠገኑ ያደርጋል፤ከቁርአን ጋር መኖር ሳናስበው ልባችን ላይ የአላህን ውዴታ እየጣለ እና እየጨመረው፣ለዱንያ ያለንን ችልተኝነት ከፍ እያደረገው እና ለአኺራ እንድንጓጓ እያደረገን ይመጣል፤ታዲያ ይሄኔ ልባችን ለዱንያ ተራ ነገሮች መጓጓት ታቆማለች አስተዋይ፣በሳል፣ንጹህ እና ጥንቁቅ ትሆናለች። ይህ ከቁርአን ጋር በመኖር የቁርአንን አስገራሚነትን ያየ ብቻ የሚያውቀው እና የሚረዳው ድንቅ ሚስጥር ነው አላህ ያግራልን
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህቺ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እህታችን ሱመያ ካሚል ትባላለች። የምትኖረው አዳማ ወንጂ ገፈርሳ በሚባል ከተማ ሲሆን አሁን ላይ ሸገር ሲቲ አንፎ ጉዲና (አንፎ ድልድይ) አከባቢ ቁርአን ከምትቀራበት መድረሳ ትላንት ሰኞ ሱብሂ ላይ ከ ጊቢ ከወጣች እስካሁን አልተመለሰችም። እናም እናት አባት በጣም በጭቀት ላይ ናቸው እና ያያችኋት ወይንም ካገኛችኋት ከታች በምናስቀምጠው ስልክ ደውላችሁ እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንለምናቹሀለን። ለተባበረን ወረታውን እንከፍላለን ስልክ 0910414128 ካሚል አህመድ 0913703357 ስንታየሁ አየለ
ኢህሳን የቋንቋ መማሪያ ግሩፕ ለ5 አሸናፊዎች ነፃ የአረብኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠና ይሰጣል ቋንቋ ለመማር መሳተፍ ለምትፈልጉ ሙሉ ማብራሪያ 👇👇 t.me/Ihsan_language/276 t.me/Ihsan_language/276
قارئ عبدالله بصفر
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
ስለ ቁርአን ባለቤቶች (አህል አል-ቁርአን) ሲጠይቁህ እንዲህ በላቸው፦ እነሱ በጸጋ ውስጥ ይዋኛሉ። በሒፍዝ፣ በክለሳና በተደቡር (ማስተንተን) መሃል ሆነው🌱.. "ይልቁንም እነሱ በዱንያ ጀነት ውስጥ እየተዝናኑ በጌታቸው ቃል ይደሰታሉ። "ልቦቻቸው በጌታቸው ዚክር (ውዳሴ) ረክተዋል፤ እነሱም በአላህ ፈቃድ ስኬታማዎቹ ናቸው። "ልጆቻችሁንም ሆነ ራሳችሁን ቁርአንን በማንበብና በማስተንተን ላይ አበርቱ።