tgindex
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jema'ah

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jema'ah

Статистика

የዚህ Channel አላማ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ላይ(Main Campus) ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች ይላኩበታል ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን! አ 👇 ስ 👉 @HUMSJ_bot 👈 ተ ያ የ ት 👆

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 826
−4 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
804
10 постов
Вовлечённость
44,0%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 22
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
208
1/48двое суток
238
1/72трое суток
257

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Live stream finished (1 hour)

  • Live stream started

  • ዛሬ ማክሰኛ ነሐሴ 5/2018 የተውጂሃቱን-ኢስላሚየህ ኪታብ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ:- ኮረም ፈትህ መስጂድ * ጊዜ:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * * የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ታገኙታላችሁ፦ https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents/3833 * ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡- https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

  • خبر سار 🌸 🌹🌹🌹📌📌📌 ጀመዓችንን ከተቀላቀሉት እና በመልካም ሥነ-ምግባሩ ከምናውቃቸው ተወዳጅ ወንድሞቻችን አንዱ የሆነው በግቢ ቆይታው የጀመዓችን የሹራ አባል የነበረ በሶሻል ዘርፍ ውስጥ በኮፒ ቤትም አብሮነቱን በመግለጽ ጀመዓውን ሲያገለግል የነበረ፣ ለዲኑ ትልቅ ቁጭት ያለው እንዲሁም መመረቂያ ጽሑፉን (Thesis) "ኒቃብን" በተመለከተ የሠራው በ2014 E.c የተመረቀው ወንድማችን፦ 🌸 ዑስማን ሁሴን (Law) عثمان حسين من الإخوة الأفاضل الذين انضموا إلى جماعتنا والذين نعرفهم بحسن الخلق...... عضواً في مجلس الشورى أثناء فترة الدراسة الجامعية.... وخدم الجماعة في دار التصوير (Copy Center) وصاحب غيرة كبيرة على دينه....وكان بحث تخرجه يدور حول "النقاب" أخونا المحبوب. 📅 በቀን / التاريخ: እሁድ / الأحد ✔️03 / ነሐሴ / 2018 E.c ✔️26 / 26 1448 ✔️09 August 2026 🟦ከወልቂጤ ጀመዓ እህታችን ጋር ኒካህ አስሯል ✔️ አልሀምዱሊላህ። 🌹 መልካም ጋብቻ / مبارك الزواج 🌹 🌸🌹 ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ! / ألف مبروك يا أخانا! 🌷 ★ على الخير والبركة وعلى خير طائر. 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ★ بارك الله لك وبارك عليك وجمع بينكما بخير. 🤲 اللهم بارك عليهما وثبتهما على الصراط المستقيم وعلى المنهج القويم 🤲 اللهم ألف بين قلوبهما ، وأسعد حياتهما ، واجعل بينهما مودة ورحمة 🤲 اللهم املأ بيتهما بركة، وحياتهما سعادة، وأيامهما فرحاً وسروراً 🌹 بارك الله لكما 🌷 وبارك عليكما 🌷 وجمع بينكما 🌹 في الخير

  • Live stream finished (56 minutes)

  • Live stream started

  • Live stream finished (52 seconds)

  • Live stream started

  • ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 4/2018 የተውጂሃቱን-ኢስላሚየህ ኪታብ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ:- ኮረም ፈትህ መስጂድ * ጊዜ:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * * የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ታገኙታላችሁ፦ https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents/3833 * ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡- https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

  • Live stream finished (1 hour)

  • Live stream started

  • ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 የተውጂሃቱን-ኢስላሚየህ ኪታብ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ:- ኮረም ፈትህ መስጂድ * ጊዜ:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * * የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ታገኙታላችሁ፦ https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents/3833 * ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡- https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

  • Live stream finished (1 hour)

  • Live stream started

  • ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 27/2018 የተውጂሃቱን-ኢስላሚየህ ኪታብ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ:- ኮረም ፈትህ መስጂድ * ጊዜ:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * * የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ታገኙታላችሁ፦ https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents/3833 * ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡- https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

  • 4 авг.3921из durusuabihizam

    يا جماعة لا تغتروا بالمظهر خذوا حذركم من أمثال هؤلاء الذين يستخدمون الشعائر لسرقة أموال الناس

  • የጥንቃቄ መልክት ውድ ወንድሞችና እህቶች ዛሬ ዛሬ ሌቦች ይበልጥ በማያሰነቃ ሁኔታ የሱናን አለባበስ ተላብሰው ሰዎች ዘንድ በጣም አሏህን ፈሪ በመምሰል ሞባይል እየሰረቁ ስለሆነ ማንነቱን የማተውቁትን ግለሰብ ባለባበሱ ተማርካችሁ ሙሉ እምነት ልትሰጡ አይገባም ። ይህ ምስሉን የምታዩት ግለሰብ በአወሊያ መስጅድ ግቢ አስደውሉኝ በማለት ሞባይል አታሎ ይዞ የሄደ ሰው ነው። ሲያደርጋቸው የነበሩት ተግባሮች ሁሉ በካሜራ ተቀርፆ ተቀምጧል። እሱም ከዚህ ሰራው ይታቀብ ዘንድ ሌሎች ወንድምና እህቶች እንዳይታለሉ በማሰብ ፎቶውን አያይዣለሁ http://t.me/husseinali210

  • Live stream finished (1 hour)

  • أذان

  • Live stream started

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jema'ah — tgindex