ሙርሰል ሰይድ ጨፌ ❨Official Channel❩
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 8
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 337
- 1/48двое суток
- 386
- 1/72трое суток
- 416
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በመጨረሻም ሙስጠፋ -አላህ ይምራውና- አሁን ሀገር አቋርጦ ተጉዞ እየተማርኩባቸው ነው የሚላቸው ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርራጂሒይ ስለ ሸይኽ ረቢዕ ምን እንዳሉ አውስቸ ፅሁፌን አጠናቃለሁ። ▫️ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርራጂሒይ:- ↩️ فقد سئل فضيلة الشيخ عبدالعزيز الراجحي –حفظه الله-: ما نصّه: بعض الناس يتهم من تمسك بالمنهج السلفي بأنّه جامي، ويحذر من الشيخ ربيع والشيخ النجمي والشيخ زيد بن محمد هادي المدخلي وغيرهم من أهل العلم؟ "ከፊል ሰዎች የሰለፊያን መንሃጅ አጥብቆ የያዘን አካል ጃሚይ ነው ይላሉ። ከሸይኽ ረቢዕ፣ ከሸይኽ አሕመድ አንነጅሚይ፣ ከሸይኽ ዘይድ አልመድኸሊይና ከሌሎችም የዒልም ባለቤቶች ያስጠነቅቃሉ። ተብለው ተጠየቁ። فأجاب بقوله: ((الألقاب لا تغيّر، النبز بالألقاب لا يصلح، المهم ثقل الشخص، المشايخ نعرف أن معتقدهم سليم، ومن أهل السنة والجماعة، الشيخ ربيع والشيخ أحمد والشيخ زيد لا غبار عليهم)). ሸይኹም -ሓፊዘሁላህ- እንዲህ ሲሉ መለሱ:- "ስያሜ ለውጥ አያመጣም። በቅፅል ስም መሰየምም አይገባም። ዋናው የሰወየው ማንነት ነው። የተወሰቱ መሻኢኾች ዓቂዳቸው እንከን የሌለበት መሆኑን እናውቃለን። ከአህሉሱናዎችም ናቸው። ሸይኽ ረቢዕ ሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ዘይድ ምንም አይነት አቧራ (እንከን) የለባቸውም።" ↩️ وسئل –أيضاً-: ما رأيكم في كتب وأشرطة الشيخ ربيع بن هادي المدخلي –حفظه الله، هل تنصحون بقراءة كتبه واستماع أشرطته؟ በሌላም ጊዜ "ስለ ሸይኽ ረቢዕ ኪታቦች እና ካሴቶች ምን ይላሉ? ኪታቦችን በማንበብና ካሴቶችን በማዳመጥ ይመክሩናልን?" ተብለው ተጠየቁ። فقال: ((نعم، لا بأس بها، كتبه وأشرطته ما رأينا فيها ما ينتقد، ما انتقدت فيها شيئاً، أشرطته جيّدة، وكتبه جيدة ومفيدة)) [من شريط لدى تسجيلات منهاج السنّة بالرياض]. እርሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱ "አዎ! ችግር የለባቸውም። ኪታቦቹም ካሴቶቹም ውስጥ የሚተቹ ነገሮችን አላየንም። ካሴቶቹ ምርጥ ናቸው። ኪታቦቹም ምርጥና ጠቃሚዎች ናቸው።" የሸይኹ ንግግር ይህን ይመስላል። የሌሎችም የሱንና ዑለማኦች በተመሳሳይ "ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አልመድኸሊይ የሱንና ዓሊም ናቸው።" ይሉናል። መነሻና መድረሻ የሌላቸው የኸዋሪጅ ስራ አስፈፃሚ እና የተክፊር አቀንቃኝ የሆኑት እነ ሙስጠፋ ደግሞ "የሱንና ሰው አይደሉም። ሙርጂእ ናቸው።" ይላሉ። ማንን መስማትና መቀበል እንዳለብህ እራስህ ታቃለህ። ይህን ስል ሊሰመርበት የሚገባ ነጥብ እኛ ሸይኽ ረቢዕም ይሁኑ ማንም ዓሊም አያጠፋም አይሳሳትም ማለታችን አይደለም። ነገር ግን የሱንና ዓሊም የሱንና ዓሊም ነው። ስህተቱ እንደ ስህተት እውቀታዊ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል እንጅ ማንም የመንደር ጎረምሳ እገሌ ሙርጅእ ነው እያለ ሊላገግ አንፈቅድለትም። እናም ማንሳት የፈለኩት ሸይኽ ረቢዕን ከሱንና ውጭ ናቸው የሚለው የነ ሙስጠፋ አቋም የሓዳዲያና የተክፊሮች ቅዠት እንጅ ሁሉም የሰለፊያ ዑለማኦች ሸይኽ ረቢዕ የሱንና ሰው መሆናቸውን ያረጋገጡት እወነታ መሆኑን ነው። የነ ሙስጠፋ ቁማር ግን እንዲህ ነው ከገባህና ከሰማሃኝ። የሆነን አቋም ሲዪዙ በሆኑ ዓሊሞች ለመጠለል ይሞክራሉ የፈለጉትን ይሰቅላሉ የፈለጉትን ያወርዳሉ። ትላንት የሕየል ሓጁሪን በጭፍን ተከትለው ሃገር ሲያምሱ እያለ ሲሉ የነበረው ይታወቃል። ዛሬ ደግሞ የሕያን ጠብ እርግፍ አድርገው ትተው ላመጡት የተክፊር ጉዞ በመዲና ዑለማኦች እራሳቸውን ይወሽቃሉ። የመዲና ዑለማኦች ያሉበትና የነእርሱ ጉዞ ግን ሰማይና ምድር ነው። እስኪ መልሱልን ሸይኽ ረቢዕን ኢብኑ ባዝ ናቸው ሙርጂእ ያሉት? ወይስ ሸይኽ ፈውዛን? ወይስ ራጂሒይ እስኪ ንገሩን። አላህ ሁላችንንም ለሚወደው መንገድ ይምራን። رحم الله الشيخ المجاهد ربيع السنة وأسكنه فسيح جناته، ሐምሌ 6/2017 በድጋሜ የተለጠፈ የቴሌግራም ቻናል = t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
▫️. ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ ኢብኑ ዑሠይሚን -ረሒመሁላህ- ↩️ قد سئل الشيخ العلامة محمد بن صالح بن عثيمين –رحمه الله- عن الشيخ ربيع كما في (شريط الأسئلة السويدية) فقال :” أما بالنسبة للشيخ ربيع فأنا لا أعلم عنه إلا خيراً والرجل صاحب سنة وصاحب حديث”. ኢብኑ ዑሰይሚን ስለ ሸይኽ ረቢዕ ተጠይቀው እንዲህ ሲሉ መለሱ:- "ሸይኽ ረቢዕን በተመለከተ ከእርሳቸው ኸይርን እንጅ አላቅም። ሰውየው የሱንና እና የሓዲሦ ባለቤት ናቸው።" ↩️ وجاء في الشريط الأول الذي هو بعنوان (كشف اللثام عن مخالفات أحمد سلام ) -عبر الهاتف من هولندا-: سؤال: ما هي نصيحتكم لمن يمنع أشرطة الشيخ ربيع بن هادي بدعوى أنها تثير الفتنة وفيها مدح لولاة الأمور في المملكة وأن مدحه ـ أي مدح الشيخ ربيع للحكام ـ نفاق؟ الجواب : "رأيُنا أن هذا غلطٌ وخطأٌ عظيم، والشيخ ربيع من علماء السنة، ومن أهل الخير، وعقيدته سليمة، ومنهجه قويم. لكن لما كان يتكلم على بعض الرموز عند بعض الناس من المتأخرين وصموه بهذه العيوب." በሌላም ቦታ የሸይኽ ረቢዕን ካሴቶች ከማዳመጥ ስለሚከለክሉ ሰዎች ተጠይቀው እንዲህ ይላሉ:- "ይህ ታላቅ ስህተት ነው። ሸይኽ ረቢዕ ከሱና ዑለማኦች ውስጥ ናቸው። ከኸይር ባለቤቶችም። ዓቂዳቸውም እንከን የለሽ መንሃጃቸውም የተስተካከለ ነው። ..." ↩️ وسئل ما نصّه: يقال أن منهج الشيخ ربيع يخالف منهج أهل السنة والجماعة؟ فأجاب بقوله: "ما أعلم أنه مخالف، والشيخ ربيع أثنى عليه أهل العلم المعاصرين، أنا ما أعرف عنه إلا خيراً" [شريط ثناء أئمة الدعوة على الشيخ ربيع]. "የሸይኽ ረቢዕ መንሃጅ የአህለሱንና ወልጀማዓዎችን ይቃረናል ይባላል?" ተብለው ተጠየቁ። እርሳቸውም "እኔ መቃረናቸውን አላቅም። ሸይኽ ረቢዕ ማለት የዘመናችን ዑለማኦች አወድሰዋቸዋል። እኔ ከርሳቸው ኸይርን እንጅ አላቅም።" ▫️.ሸይኽ ፈውዛን -ሐፊዘሁላሁ ተዓላ- ↩️ قد أثني عليه الشيخ العلامة صالح بن فوزان الفوزان –حفظه الله- في تقديمه لكتاب “منهج الأنبياء في الدعوة إلى الله فيه الحكمة والعقل” و في تقديمه لكتاب “جماعة واحدة لا جماعات” في الرد على عبدالرحمن عبدالخالق، ሸይኽ ፈውዛን ለሸይኽ ረቢዕ ብዙ መፅሃፎች መግቢያ ሲፅፉ በርካታ ውዳሴዎችን ተችረዋቸዋል። አንዴ ደግሞ ተጠይቀው በዚህ መልኩ መልስ ሰጥተዋል። ↩️ وسئل فضيلته في شريط ” الأسئلة السويدية ” (5 ربيع الآخر 1417 هـ) فقال بعد ما ذكر الشيخ ربيعاً مع مجموعة من أهل العلم: "كذلك من العلماء البارزين الذين لهم قدم في الدعوة، فضيلة الشيخ عبدالمحسن العباد، فضيلة الشيخ ربيع هادي ...،" ▫️. ሸይኽ ሙቅቢል አል'ዋዲዒይ -ረሒመሁላህ-: ↩️ فقد سئل فضيلة الشيخ العلامة مقبل بن هادي الوادعي –رحمه الله-: في شريط ” الأسئلة الحضرمية”: ما رأيك فيمن يقول عن الشيخ ربيع أنه متهّور؟ فأجاب –رحمه الله- : "الشيخ ربيع له خبرة بمعرفة الواقع لأنه عاش مع الإخوان المفلسين زمناً طويلاً -والحمد لله- هو أحسن من يعالجون الأمور وينكر على المبتدعة ابتداعهم فأسال الله أن يحفظه. ሸይኽ ሙቅቢልም በዚህ መልኩ አወድሰዋቸዋል። የሸይኽ ረቢዕን ኪታቦችና ካሴቶች እንድንጠቀምባቸውም በዚህ መልኩ ይመክራሉ። ↩️ وقال الشيخ –رحمه الله- في جواب له على سؤال: "وأنا أنصح الأخوة بالاستفادة من كتب أخينا الشيخ ربيع بن هادي –حفظه الله تعالى- فهو إن شاء الله [بصير] بالحزبيين، ويخرج الحزبية بالمناقيش .... ،" ↩️ وقال في كتاب “تحفة القريب والمجيب” السؤال (75): "وأنصح بقراءة كتاب أخينا في الله ربيع بن هادي “جماعة واحدة لا جماعات وصراط واحد لا عشرات” فهو كاف واف". በሌላም ቦታ ሰዎች ከታላላቅ ዑለማኦች ጋር ግንኙት እንዲኖራቸውና ከቻሉም ወደእነርሱ በአካል እንዲጓዙ ሲመክሩ ሸይኽ ረቢዕን ለምሳሌ ያወሳሉ። ↩️ وقال في السؤال (123): "الذي ننصح به، أن يراسلوا أهل العلم، وان استطاعوا أن يرحلوا إليهم فعلوا، مثل الشيخ الألباني، والشيخ ابن باز، والشيخ عبدالمحسن العباد، والشيخ ربيع بن هادي، والشيخ ابن عثيمين، فإن استطاعوا أن يرحلوا إليهم فعلوا، وإن لم يستطيعوا أن يرحلوا إليهم فبواسطة الهاتف والمراسلات". በሌላም ጊዜ ወደ እነርሱ ሊመለሱባቸው ስለሚገቡ ዑለማኦች ተጠይቀው ሲመልሱ "ሸይኽ ረቢዕ የጥመት አንጃዎችን በማወቅ ረገድ ከአላህ ተዓምራቶች አንዱ ነው" ሲሉ ያወዱሷቸዋል። ↩️ وفي السؤال (135) لما سئل عن العلماء الذين يرجع إليهم قال: "والشيخ ربيع بن هادي المدخلي، فهو آية من آيات الله في معرفة الحزبيين، لكن لا كآيات إيران الدجالين" ↩️ وفي السؤال (140) سئل: مَن مِن علماء السعودية تنصحون بالأخذ عنهم وحبذا لو ذكرت لنا بعض الأسماء؟ فقال: "أمّا الذين أنصح بالأخذ عنهم والذين أعرفهم فهم الشيخ: عبدالعزيز بن باز حفظه الله، والشيخ محمد بن صالح بن عثيمين حفظه الله، والشيخ ربيع بن هادي حفظه الله،..." ሸይኽ ረቢዕ ታላቅ የሱንና ዓሊም ለመሆናቸው የተወሱት ታላላቅ አኢማዎች ውዳሴ ከበቂም በላይ ነው። እነዚህን ለምሳሌ አወሳሁ እንጅ ከነዚህም ውጭ እነ ሸይኸ አሕመድ አንነጅሚይ፣ ሸይኽ ዘይድ ኢብኑ ሙሐመድ አል'መድኸሊይ፣ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዓብዲላህ አስሰቢል፣ ሸይኽ ሷሊሕ አስሱሓይሚይ፣ ሸይኽ ዑበይድ አልጃቢሪይ፣ ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርራጂሒ እና ሌሎችም በዓለም የሚገኙ ታላላቅ ዑለማኦች በጣም በተዋቡ ገለፃዎች ሸይኽ ረቢዕን አወድሰዋቸውል።
የተክፊሪዩ ሙስጠፋ ዓብደላህ ጋጠወጥነት እዚህ ደርሷል። t.me/Abu_lmran_Alaseriy/3666 t.me/Abu_lmran_Alaseriy/3667 t.me/Abu_lmran_Alaseriy/3668 = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
የተክፊሪዩ ሙስጠፋ ዓብደላህ ጋጠወጥነት እዚህ ደርሷል። t.me/Abu_lmran_Alaseriy/3666 t.me/Abu_lmran_Alaseriy/3667 t.me/Abu_lmran_Alaseriy/3668 = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
📢 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ‼️ በደሴ ከተማ የጤሮ አንዋር መስጂድ ግቢ ውስጥ የሚገኘው መርከዙል አንዋር ኢስላማዊ ዕውቀት ማዕከል ደረሶችን በአዳሪ ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ተማሪዎችን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል‼️ በመሆኑም ዒልምን በትጋት ለመማር የምትፈልጉ ወንድሞች ያለን ቦታ በጣም ዉስን ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትመዘገቡ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን። የመግቢያ መስፈርቶች…
📢 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ‼️ በደሴ ከተማ የጤሮ አንዋር መስጂድ ግቢ ውስጥ የሚገኘው መርከዙል አንዋር ኢስላማዊ ዕውቀት ማዕከል ደረሶችን በአዳሪ ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ተማሪዎችን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል‼️ በመሆኑም ዒልምን በትጋት ለመማር የምትፈልጉ ወንድሞች ያለን ቦታ በጣም ዉስን ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትመዘገቡ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን። የመግቢያ መስፈርቶች አመልካቹ፦ 👉በመርከዙ ለ2 ዓመታት ለመቆየት ዝግጁ መሆን። 👉 ዕድሜው ከ 10 ዓመት በላይ መሆን። 👉ፆታ ወንድ መሆን። 👉ቁርአንን በነዞር በጥሩ ሁኔታ ያኸተመ መሆን። 👉ከተላላፊ በሽታ ነፃ መሆን። 👉የመርከዙን ሕግና ደንብ አክብሮ ለመኖር ፈቃደኛ መሆን። 👉ቀለቡን በራሱ ወይም በቀሪአ ለመሸፈን ዝግጁ መሆን። 👉የቅርብ ተጠሪ ማቅረብ መቻል። 👉መርከዙ የሚያዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ። ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ወንድሞች ከታች በተቀመጡት የስልክ ቁጥሮች በመደወል እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። የምዝገባና የፈተና ጊዜ • ምዝገባ፦ ከነሀሴ 5 እስከ ነሀሴ 11 (በአካል ወይም በስልክ) • የመግቢያ ፈተና፦ ነሀሴ 12 (በአካል) ማሳሰቢያ‼️ 1. ለምዝገባም ሆነ ለፈተና ከተገለጸው ቀን በፊት ወይም በኋላ የሚመጡ ተማሪዎች አይስተናገዱም። 2. መርከዛችን ትምህርትንና ማደሪያን ለ2 ዓመታት ያክል በነፃ የሚሰጥ ቢሆንም፣ ከአቅም ውስንነት የተነሳ ለጊዜው የተማሪዎችን ቀለብ አይሸፍንም። • ከሩቅ አካባቢ የሚመጡና ቀለባቸውን በራሳቸው ማሟላት የማይችሉ ተማሪዎች በቀሪአ ይተዳደራሉ። • የአካባቢ ተማሪዎች ደግሞ በምግብ ሰዓት ብቻ ወደ ቤተሰባቸው ሄደው ተመግበው በመመለስ ትምህርታቸውን በአዳሪነት ሊከታተሉ ይችላሉ። ሌሎች አማራጮች ካሉም እንደየሁኔታው ከመርከዙ አስተዳደር ጋር በመነጋገር መጠቀም ይቻላል። 3. መርከዙ የተማሪዎችን አልባሳትና የሕክምና ወጪ የመሸፈን ግዴታ የለበትም። 4. በምዝገባ ወቅት የሚከተሉትን መረጃዎች ማሟላት ያስፈልጋል፦ • የተማሪዉ ሙሉ ስም (ከነአያት) • የስልክ ቁጥር • የቅርብ ተጠሪ ሙሉ ስም • የቅርብ ተጠሪ ስልክ ቁጥር • ሙሉ አድራሻ ለበለጠ መረጃ 📞 0920208291 📞 0912007650 📞 0931356231 መርከዙል አንዋር ኢስላማዊ ዕውቀት ማዕከልወሎ ደሴ 👉https://t.me/murselseid
አሏሁ አክበር‼️‼️ አሏሁ አክበር‼️‼️ የጨፌ ወንድሞቻችን ለመስጅዳቸዉ ማሠሪያ 👉 400 ጠርብ 👉 76 ቋሚ 👉 180 ማገር 👉 8 ባኮ ምስማር ገዝተዋል አሁን በዋናነት የሚያስፈልጋቸዉ 108 ቆርቆሮ ነዉ‼️‼️ ከእኔ ጀምሮ የቀረዉን ቆርቆሮ በማሟላት ላይ እናግዛቸዉ‼️ 📌የቻናል ባለቤቶችም ሼር በማድረግ ተባበሩን 📌📌ጨፌ አቅሷ መስጂድ 👉t.me/Yechefemesjidginbata
.👆👆👆 የጨፌ ወንድሞቻችን የመስጂዳቸዉን ቦታ ሲደለድሉ የሚያሳይ ምስል‼️ 📌📌ጨፌ አቅሷ መስጂድ t.me/Yechefemesjidginbata
. 📌አሁን ላይ ባለዉ ዋጋ መሰረት የ 1 ቆርቆሮ ዋጋ 1400 ነዉ ስለዚህ ከ አንድ መቶ አስሩ ላይ የሁለት ቆርቆሮ አግኝተናል ስለዚህ 108 ይቀረናል ማለት ነዉ ማነዉ የሚሳተፍ❓❓ 📌📌ጨፌ አቅሷ መስጂድ t.me/Yechefemesjidginbata
. አሏሁ አክበር‼️‼️‼️ አሏሁ አክበር‼️‼️‼️ አሏሁ አክበር‼️‼️‼️ ወንድማችን ኡስታዝ መሀመድ ዑመር ከአድስ አበባ ለመስጂዳችን ቆርቆሮ መግዢያ 2000 ብር አስገብቷል ጀዛሁሏሁ ኸይረን‼️‼️‼️ እስኪ ኡስታዝን አሏህ በዱንያም በአኼራም የደስታን ሂይወት ይችርህ በሉልኝ‼️‼️ 📌📌ጨፌ አቅሷ መስጂድ t.me/Yechefemesjidginbata
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ ጨፌ መስጂድ ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ በሰላም መጡ ይህ በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወረዳ በ05 ቀበሌ ጨፌ ላይ በመስጂድ እጦት እየተሰቃዩ ላሉ የሱና ወንድምና እህቶቻችን መስጂድ በመገንባት እምባቸዉን እናብስላቸዉ ዘንድ ታልሞ የተከፈተ የማስተባበሪያ ግሩፕ ነዉ ከታች በተቀመጠዉ ሊንክ እየገባን ሁላችንም የቻልነዉን ያክል በማድረግ አይዟችሁ ልንላቸዉ ይገባል‼️‼️‼️ የጨፌ አቅሷ መስጂድ የባንክ አካዉንቶች ♦️ሂጅራ ባንክ 👉1009061860001 ♦️ንግድ ባንክ 👉1000741733866 ♦️ዘምዘም ባንክ 👉0075749220101 📌📌ጨፌ አቅሷ መስጂድ t.me/Yechefemesjidginbata
አሏሁ አክበር‼️‼️ አሏሁ አክበር‼️‼️ የጨፌ ወንድሞቻችን ትላንት 1/2018 ለመስጅዳቸዉ ማሠሪያ 👉 ከሚያስፈልጋቸዉ 400 ጠርብ 250 እና 👉 ከሚያስፈልግላቸዉ 70 ቋሚ 50 ገዝተዋል አሁን በዋናነት የሚያስፈልጋቸዉ 110ቆርቆሮ ነዉ‼️‼️ ከእኔ ጀምሮ 110 ሰዎች አንድ አንድ ቆርቆሮ ብንገዛላቸዉ መስጂዱን ማቆም ይችላሉ ማለት ነዉ እስኪ ማነዉ የሚያግዛቸዉ‼️
«የተይሚያ ልጅ» የተይምያ ልጅ ዒልም ያነገሰው ህብረ-ቢድዐን አተራመሰው የሱንናው ጥይት ጥንት የተኮሰው ዘመን ተሻግሮ ዛሬም ጠበሰው ቢድዐ ሲሮጥ ዙፋን ሊወጣ አሸማቀቀው እያቀናጣ «ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ» ከተሰኘው የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር መፅሃፍ የተወሰደ መፅሀፉን ያላነበባቹህ አንብቡት። ወላሂ! ትጠቀሙበታላቹህ። መጽሐፉ እንዲሁ ታሪክ ብቻ ሳይሆን በውስጡ በርካታ ቁም ነገሮችንም የያዘ ነው። በተለይ ባለሀብቶች የዚህ አይነት መጽሐፎችን በየመስጂዶች፣ መድረሳዎችና መርከዞች እንደዚሁም በየክፍለ ሀገሩና በየዩኒቨርሲቲዎች እየገዛችሁ ለሙስሊሙ ማህበረሰብና ወጣቶች ብታበረክቱና የብዙዎችን የተሳሳተ ግንዛቤ በመቀየር ረገድ የበኩላችሁን ብትወጡ ወንድማዊ ጥቆማየ ነው። = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
خُـــــذ العــــــــلم من الأكابر واترك أصـــــحاب مقاطـع الآهات والصـــــــرخات والموسيـــــقىٰ في اليوتيوب..!والدعاة الجهــــــــلة..! 👈العلامة ابن باز رحمه الله 👈العلامة الألباني رحمه الله 👈العلامة ابن عثيمين رحمه الله 👈العلامة الفوزان حفظه الله 👈العلامة مقبل الوادعي رحمه الله 👈العلامة اللحيدان رحمه الله 👈العلامة ربيع المدخلي رحمه الله 👈العلامة فلاح مندكار رحمه الله 👈العلامة عبدالسلام بن برجس رحمه الله 👈العلامة الإتيوبي رحمه الله 👈العلامة الجامي رحمه الله 👈العلامة النجمي رحمه الله 👈العلامة زيد المدخلي رحمه الله 👈العلامة عبيد الجابري رحمه الله 👈العلامة عبد المحسن العباد حفظه الله 👈العلامة صالح آل الشيخ حفظه الله 👈العلامة محمد بن هادي حفظه الله 👈العلامة صالح السحيمى حفظه الله .. وغــيرهم من العلـماء و المشايخ المعروفـين بصـحة العـقــيدة عقـيدة أهل السـنَّة والجماعة"وسلامة المنهج "
የጨፌ ወንድሞቻችን የገዙት የመስጂድ ቦታ ይህ ነዉ‼️ አሁን ቀለል ያለች የእንጨት መስጂድ ለመስራት የሚያስፈልጋቸዉ 1 🏓 ቆርቆሮ 110 ፍሬ 2 🏓 ጠርብ 400 ፍሬ። 3 🏓 ቋሚ 70 ፍሬ 4 🏓 ማገር 200 ፍሬ 5 🏓 ምስማር 12 ባኮ ነዉ። ስለሆነም ከላይ ከተዘረዘሩት ማቴሪያሎች መካከል የቻላችሁትን ያክል ታግዟቸዉ ዘንድ አሁንም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️ 👉https://t.me/murselseid
ተቀርተው ያለቁ ደርሶች ማውጫ 1- ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 2- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ 3- ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ 4- ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም 5- ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙኑር 6- አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ 7- ሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ 9- ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናሲር ሙሐመድ 10- አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን ዝናቤ 11- አቡ ፈውዛን ዐብዱ ሸኩር ሙሐመድ 12- አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ 13- አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ 14- ኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ ረሕማን 15- አቡ ዐብዲረሒም ዐብዱረሕማን ሹመት 16- አቡ ዐብዲላህ ሷዲቅ ኢብኑ ኸይሩ 17- አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም 18- አቡ ዚክራ ጀላሉ ሑሰይን 19- ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 20- ኡስታዝ ዐብዱልጀባር ሙሐመድኑር 21- ኡስታዝ ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር 22- አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድኑር 23- ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሐመድ 24- አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማዒል 25- ኡስታዝ ዐብዱልዐዚዝ አሕመድ 26- ኡስታዝ በሕረዲን ከማል 27- አቡ ዓኢሻ አወል ካሳው 28- አንዋር ሙሐመድኑር 29- አቡ ረያን ሰዕድ ጀላሉ 30- አብዱ ናስር ሙሐመድኑር አልጃቢሪ 31- ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ 32- ኡስታዝ አቡ ሰዒድ ዐብዱረሒም 33- አቡ ሰዒድ ዐብዱረሒም ሑሴን 34- አቡ ዐብዲላህ አንዋር ሱልጧን 35- አቡ ዑበይዳ አልዋን አልአዋሺ 36- አቡ ሱፍያን ሑሰይን አልበናን 37- ከማል አሕመድ አቡ ዘይድ 38- ኡስታዝ ሙሐመድ ሱልጧን 39- አቡ ሐሳን ዐሊይ ዩሱፍ 40- ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን 41- ሙሐመድ ሐሰን ዳውድ 42- ኡስታዝ ሙሐመድ ኸይሩ 43- ሸይኽ ሑሰይን ኢድሪስ 44- ሸይኽ ጀማል አዘሀቢ 45- አቡ ሐፍሷ ኑርየ ያሲን 46- አቡ ዘከሪያ ሰዒድ ሪድዋን 47- ሸይኽ ሙሐመድ አወል 48- አቡ ፋሩቅ ኑረዲን አልአረቢ 49- አቡ ዓማር ሙሐመድ አሕመድ 50- አቡ ማሂር ሙሐመድ ሳኒ 51- አቡ ሳሊም ጡሃር አሕመድ 52- ዩሱፍ ሙሐመድ 53- አቡ ሉቅማን 54- አቡ ረያን 55- አቡ ዒምራን አልአሠሪይ 56- አቡ ያሲር ሰዒድ 57- አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ሻፊ 58- ኡስታዝ ሙሐመድ መኪን