tgindex
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

Статистика
@Tidar_Be_Islamарабский

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾ ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot ለይ ያድርሱን ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Последний пост
2 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
17 739
−32 за 3 дн.
Сутки
−15
−0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 864
20 постов
Вовлечённость
16,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
703
1/48двое суток
805
1/72трое суток
868

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 2 авг.7935из tdarna_islam

    ✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ  ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315

  • 14 июл.2 4282122

    🚫ሶላት ከማይሰግድ ሰው ትዳር⁉️ ☞ሸህ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ☜ የባልሽ ሁኔታ አንዳንዴ እየሰገደ አብዘሀኛው ጊዜ የማይሰግድ ከሆነ ከሱ ጋር አብሮ መኖር አይፈቀድም። ምክንያቱም ሶላትን መተው ትክክለኛው የኡለማዎች አቋም እንደሆነው (ከእስልምና የሚያወጣ) ትልቁ ኩፍር ነው። ሰውየው የሰላትን ግዴታነት ባይክድም እንኳን። ባንቺ ላይ ግዴታ የሚሆነው ከንዲህ አይነት ባል ራስሽን ማላቀቅ ነው። ካንቺ ጋር ግኑኝነት ሊያደርግም አይፈቀድለትም። በዚህ ኒካህ ስር መቆየትም አይፈቀድም። ሁኔታው እንዲህ ከሆነ ኒካሁ ራሱ ውድቅ ነው። ስለዚህ ከሱ ጋር ግኑኝነት ከማድረግም ወዳንቺ እንዳይቀርብም ተጠንቀቂ። የማይፈታሽ ከሆነ ጉዳይሽን ወደ ሸሪአ ፍርድ ቤት በመውሰድ ማመልከት ይጠበቅብሻል። ☞ኢብኑ ባዝ ይህንን ፈትዋ የሰጡት አንዳንዴ እየሰገደ አብዘሀኛው ጊዜ ለማይሰግድ ሰው ሲሆን ጭራሽ የማይሰግድማ ከሆነ ከዚህ የከፋ እንደሚሆን ግልፅ ነው። ✍ከዚህ ፈትዋ የምንረዳው ቁም ነገር👇 ❗️ሶላት የማይሰግድ ሰው ሙስሊም እንዳልሆነ ❗️ባሏ የማይሰግድ ከሆነ ፍቺ መጠየቅ እንደምትችል ❗️ሶላት ከማይሰግድ ሰው ጋር አብሮ መኖር እንደማይቻል ❗️ከማይሰግድ ባል ጋር ግኑኝነት መፈፀም እንደማይቻል ❗️ባል ተብዬው አልፈታም ካለ ሸሪአ ፍርድ ቤት በመሄድ መፈታት እንደምትችል እንረዳለን።             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 24 июн.3 279138из Darul_Islam_channal

    የዐሹራእን ፆም የሚመለከቱ ጥቂት ነጥቦች ~ ያለንበት ወር የሙሐረም ወር ነው፡፡ ሙሐረም በሂጅራው አቆጣጠር የአመቱ መጀመሪያ ወር ነው፡፡ በዚህ ወር ውስጥ የሚገኘውን የዓሹራእን ቀን የሚመለከቱ ኢስላማዊ ስርኣቶች አሉና ጥቂት እንተዋወስ 1. በመጀመሪያ ወሩ ታላቅና የተከበረ ወር ነው ነው፡፡ [ተውባህ፡ 36] ነብዩም ﷺ እንዲህ ብለዋል፡ “አንድ አመት 12 ወር ነው፡፡ ከነዚህ ውስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ (ከተከበሩት ውስጥ) ሶስቱ ተከታታይ ናቸው፡፡ ዙልቀዕዳህ፣ ዙልሒጃህ፣ ሙሐረም እና በጁማዳ እና በሸዕባን መካከል ያለው የሙደር ረጀብ ነው፡፡" [ቡኻሪ፡ 2958] 2. ሙሐረም ወርን መፆም እጅግ የላቀ ዋጋ አለው፡፡ ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡ “ከረመዳን ቀጥሎ ከሁሉም በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው ሙሐረም ነው፡፡” [ሙስሊም፡ 1163] ልብ በሉ! ሁሉም ወሮች የአላህ ሆነው ሳለ ነብዩ ﷺ ሙሐረምን “የአላህ ወር” ሲሉ መጥራታቸው ወሩ ያለውን ልዩ ደረጃ ያመላክታል፡፡ ልክ ሁሉም መስጂዶች የአላህ ቤቶች ሆነው ሳለ ከዕባ ለየት ባለ መልኩ “የአላህ ቤት” እንደሚባለው ማለት ነው፡፡ 3. በዚህ ወር ውስጥ ታላቅ ቀን አለ፡፡ እሱም ሙሐረም 10 ነው፡፡ “ዓሹራእ” በመባል ይታወቃል፡፡ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከመካ ወደ መዲና ሲገቡ  የሁዶች ዓሹራእን ይፆሙ ነበርና “ምንድን ነው ይሄ የምትፆሙት ቀን?” ሲሉ ጠየቋቸው፡፡ እነሱም “ይሄ አላህ ሙሳንና ህዝቦቹን አትርፎ ፊርዐውንና ህዝቦቹን ያሰመጠበት ታላቅ ቀን ነው፡፡ ሙሳ አላህን ለማመስገን ሲሉ ፆመውታል፡፡ እና እኛም እንፆመዋለን” አሉ፡፡ ነብያችን ﷺ ይህን ጊዜ “ከናንተ ይልቅ እኛ ለሙሳ የተገባን ነን” በማለት ፆሙት፡፡ እንዲፆምም አዘዙ፡፡ [ቡኻሪ፡ 2004] [ሙስሊም፡ 1130] 4. ይህን ቀን፣ ማለትም ሙሐረም አስርን መፆም እጅግ የላቀ ዋጋ አለው፡፡ ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል እንደሚያሚያሳብስ ነብያችን ﷺ ተናግረዋል፡፡ [ሙስሊም] 5. ይህን ቀን (ሙሐረም አስርን) ለመፆም ከወሰንን ዘጠነኛውንም ጨምረን ብንፆም የተወደደ ነው፡፡ ምክንያቱም ነብዩ ﷺ “ለቀጣይ (አመት) ከቆየሁ በርግጥም ዘጠነኛውንም እፆማለሁ” ብለዋልና።  [ሙስሊም፡ 1134] 6. በነገራችን ላይ ዓሹራእን የመካ ሙሽሪኮችም ይፆሙት ነበር፡፡ ነብያችንም ﷺ ገና ወደ መዲና ሳይሰደዱ በፊት መካ እያሉ ይፆሙት ነበር፡፡ የረመዳን ፆም ከመደንገጉ በፊት ዓሹራእን መፆም በሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነበር፡፡ እነኚህን እውነታዎች የሚያመላክተው እናታችን ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ስትል የተናገረችው ነው፡- “ዓሹራእ ቁረይሾች በዘመነ ጃሂሊያ (በጨለማው ዘመን) ይፆሙት የነበረ ቀን ነው፡፡ ነብዩም ﷺ ይፆሙት ነበር፡፡ መዲና በመጡ ጊዜ እሳቸውም ፆሙት ሰዎችም እንዲፆሙት አዘዙ፡፡ የወርሃ ረመዳን ግዴታ በወረደ ጊዜ ግን ረመዳንን ሆነ (በግዴታነት) የሚፆሙት፡፡ ዓሹራእን እንዲፆም (ማዘዙን) ተውት፡፡ እናም የፈለገ ይፆመዋል የፈለገ ደግሞ ይቶወዋል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] 7. ዓሹራእን እለቱን መፆም እንጂ በምንም መልኩ በዓል አድርጎ ማክበር አይፈቀድም፡፡ አቡ ሙሳ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት ዓሹራእን የሁዶች ይፆሙት ነበር፡፡ እንደ ዒድ ይቆጥሩት ነበር፡፡ ሴቶቻቸውንም ጌጦቻቸውንና ጥሩ ጥሩ ልብሶቻቸውን ያለብሷቸውም ነበር፡፡ ነብዩ ﷺ ግን “እናንተ ፁሙት” በማለት መፆም እንጂ እንደ ዒድ እንዳይታሰብ ጥቆማ ሰጥተዋል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] ማሳሰቢያ፦ ሙሐረም 9 እና 10 ነገ ረቡዕ እና ሃሙስ መሆኑን አውቀን ብንፆም እና ሰዎች እንዲፆሙት ብናስታውስ መልካም ነው። @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal

  • 20 июн.3 004173

    ‏المبادرة إلى التوبة من الذنب فرضٌ على الفور ، ولا يجوز تأخيرها ، فمتى أخّرها عصى بالتأخير ☞ወንጀል ሰርቶ ተውበት ማድረግ ግዜ የማይሰጠው ፈጣን የሆነ ግዴታ ነው። ማዘግየት አይፈቀድም። ከተውበት የዘገየ ሰው በመዘግየቱ ወንጀለኛ ነው።" ‏📚 ابن القيم | مدارج السالكين ١/٢٠٥             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 19 июн.2 768122

    👉 ነብያችን ላይ ሰላትና ሰለዋት ማውረድ በጅሙአ ቀን ብቻ የተገደበ አይደለም 👉 በጅሙአ ቀን ይበልጥ የተወደደ ቢሆንም በሌሎችም ቀናቶች እንድንፈፅመው የተደነገገ ኢባዳ ነው اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 18 июн.2 29482

    🚫 የጥንቃቄ መልእክት❗️ እባኳትን በWhatsAppበ,telegram በimo ላይ ከማታውቁት ሰው ቪዲዮ ኮል ቢደውልላችሁ አታንሱ የማታውቋቸው ሊንኮች አትንኩ ፓስዋርዳችሁ አሳልፋችሁ አትስጡ ፕሊስ።             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 18 июн.2 5081517

    《 ማንኛዋም ሴት ባሏ ከሷ የወደደላት ሆኖ ከሞተች ጀነት ገባች 》 قال رسول الله ﷺ: « إذا صلت المرأة خمسها وصامت شهرها وحفظت فرجها وأطاعت زوجها قيل لها ادخلي الجنة من أي أبواب الجنة شئت» ورواه ابن حبان في صحيحه عن أبي هريرة رضي الله عنه، والحديث صححه الألباني في الجامع الصغير. "ሴት ልጅ አምስት ወቅቷን ከሰገደች፣ የረመዷን ወሯንም ከፆመች፣ ብልቷንም ከጠበቀች ባሏን በመልካም ከታዘዘች በፈለግሽው የጀነት በር ግቢ ትባላለች"። قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله: "ليس علي المرأة بعد حق الله ورسوله أوجب من حق الزوج." (مجموع الفتاوى: 32/260) "በአንድ ሴት ላይ ከአሏህና ከመልክተኛው ሃቅ በመቀጠል የባልዋ ሐቅ ያህል ግዴታ የለባትም" سألت امرأة الشيخ الالباني رحمه الله አንድት ሴት ሸይኽ አልባኒን እንድህ ብላ ጠየቀች فقالت :يا شيخ قبل زواجي كنتُ فتاةً صوّامة قوّامة أجدُ لذةً للقرآن عجيبة والآن فقدتُ حلاوة الطاعات .. "አንተ ሸይኽ ከማግባቴ በፊት በጣም ፃሚ፣ በጣም ቋሚ በሚገርም ሁኔታ የቁርአንን ጥፍጥና አገኝ ነበር ፣ አሁን  (ካገባሁ በሃላ) ግን የመታዘዝን ጣዕም አጣሁት። قال : ما هي أخبارُ اهتمامك بزوجك  !؟ (ሸይኹም ) አሉ: ስለባልሽ ያለሽ ሀሳብ (እንክብካቤ) ወሬ (የምትይኝ) ምንድን ነው? قالت : يا شيخ أنا أسألك عن القرآن والصوم والصلاة وحلاوة الطاعة ..وأنت تسألني عن زوجي ! ؟ (እርሷም) አለች:- አንተ ሸይኽ እኔ ስለ ቁርአን ስለፆም ስለ ሶላት ስለመታዘዝ ጣዕም እየጠየቅኩህ አንተ ስለ ባሌ ትጠይቀኛለህ? አለች قال : نعم يا أختي .. لماذا لا تَجدُ بعض النساء حلاوة الإيمان ولذَّة الطاعة وأثر العبادة ؟ قال ﷺ : (ولا تَجدُ المرأة حلاوة الإيمان حتَّى تؤدِّي حقَّ زوجها) . (ሸይኹም) አሉ:- አዎን እህቴ ከፊል ሴት የኢማንን ጥፍጥና የመታዘዝን ጣዕም የዒባዳን ፋናን ለምን ይሆን የማታገኘው? የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ አሉ: ("ሴት የኢማንን ጥፍጥና አታገኝም ፣የባሏን ሀቅ እስካላደረሰች ድረስ" ) 📚صحيح الترغيب والترهيب( 1939)             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 18 июн.2 0751

    без подписи

  • 13 июн.3 252275

    ✍ሁለት ዓይነት ሰዎች .. አጅግ ያሳዝናሉ! ①ኛ:ጀናዛው ካልሆነ እድሜ ልኩን መስጂድ ገብቶ የማያውቅ ወንድ። ②ኛ:ገላዋን ከፈን ካልሆነ በህይወት ዘመኗ በሂጃብ ያልተሸፈነች ሴት። አላህ ይጠብቀን አሚን 🤲             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 12 июн.2 513108

    ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ ፡   ≠በሁለት ጥንዶች መካከል ደስተኛ የትዳር ህይወት የሚገኘው ባል በሚስት ላይ ፅንፈኝነትና የበላይነትን በማንፀባረቅ አይደለም ❗ ይህ ትልቅ ስህተት ነው ❗   ~~ነገር ግን ባል ለሚስቱ ሊኖረው የሚገባው እይታ ፡ √√እርሷ የህይወት አጋሩ ፣ √√የልጆቹ እናት ፣ √√እና እንዲሁም የቤተሰቡ ተንከባካቢ አደርጎ ሊመለከታትና ይሄን ሊያውቅ ይገባል!!   እንዲሁም እርሷ እንድታከብረው እንደሚፈልግ ሁሉ እርሱም ሊያከብራት ይገባል✅             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 12 июн.2 384153

    💢የጁመዓ ቀን ሱናዎች 〰〰〰〰〰〰〰 ①) ሲዋክ መጠቀም ②) ገላን መታጠብ ③) ሽቶ መቀባት ④) ሱረቱ ከህፍን መቅራት ⑤) ጥሩ ልብስ መልበስ ⑥) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ ⑦) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ ⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሰላትና ሰለዋት ማብዛት             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 9 июн.2 7252018

    ለመፈቀር ራስህን ብቁ አድርገክ ፍቅር ተነፍገክ ይሆን? ወይስ ፍቅርን ሳትሰጥ ፍቅርን መቀበል ከጅለክ ይሆን? የሆነው ይሁንና ይነበብልኝ እኔ መልዕክት አለኝ ወንድም ጋሼ ብዬ ልጥራህ እንዴ ዛሬ? ጫወታዬ ከባለ ትዳሮች ጋር ብቻ ነው ሌሎች ወደኋላ በሉልኝ! ይቅርታ ወንድም ጋሼ! ሌሎችን ሳባርር ነው። በትዳር ውስጥ ፍቅር አላቸው የሚባሉት ጥንዶች የፍቅር ተግባራት የሆኑትን እነዚህን ነገሮች አሟልተው ሲገኙ ነው። እነሱም፦በቃላትም ሆነ በተግባር መደጋገፍ፣ስለደህንነት መጠያየቅ፣በችግር ጊዜ መደራረስ፣በደስታ ጊዜ ደስታን መካፈል፣ከእኔ ይበልጥ ላንቺ፣ክኔ ይበልጥ ላንተ እየተባባሉ የቃላት እና የተግባር ልዩ ፈገግታ የተሞላበት ህይወት ሲኖሩ ነው። ይህንን ተግባር ለመፈፀም ከምንም በላይ ቅን ልብን ይሻል በመጀመሪያ ከጌታዋ ከአላህ ጋር መልካም ግንኙነት ያላት ልብ ስትሆን ለዚህች ልብ ይሄ ተግባረ ለመተግበረ በጣም ቀላል ይሆንላታል። ወንድም ጋሼ፦እሷ ላንተ ሁና መገኘት የምትፈልጋቸውን ነገራቶች በጠቅላላ እነተ ሆነክ ተገኝ እንድትከባከብህ ተንከባከባት፣ሃሳብክ እንድትጋራ ተጋራት፣ጭንቀትህ እንዲያሰጨንቃት ተጨነቅላት፣ደህንነትክ እንዲያሳስበት አስብላት፣በመልካም እንድታስቀድም አሰቀድማት እንድትዋብልክም ተዋብላት ፍቅር ሰጥቶ በመቀበል የተመሰረተ ነው አንዳንድ ሴቶች በመጀመሪያ የትዳር ህይወት ጊዜያቸው ዓይን አፍርነታቸው ቶሎ አይለቃቸውም በዚህን ጊዜ አደፍፍራት እንጂ እቺ ፋራ እያልክ አትውቀሳት በእርግጥ ብልጥ ነበርች እወድሻለሁ ስትላት እሷም እንድትልህ ጋብዛት፣ከሳምካት እንድትስምህ ጋብዛት፣እንድትዋብልክ በምትፈልገው አልባሳት በስጦታ መልክ አበረክትላት የትዳር አለም ሃሳቢነትን መልካም ተግባራትን እጅግ በጣም ደግሞ ቅን ልብን ይሻል እናንተ ባለትዳር ያልሆናችሁ እህት ወንድሞቼ ከዚህ መልዕክት ዉሰዱ በትዳር ውስጥ እነኝ ድርጊቶች በጣም ጠቃሚ ናቸዉ። ይህ መልዕክት ላጤዋች እንድተቀኑና ለማግባት ጥረት እንድታደርጉም ይረዳችኃል። በመልካም ነገር መቅናት ብለሃት ነዉ። ወንድም ጋሼ! እንግዲህ እንደተመካከር ነው አደራ ሴት ልጅ አያያዝ ትፈልጋለች የሙጥኝ የሚልባትንም አትወድም ችላ ብሎ የሚያጎሳቅላትንም አትወድም መካከለኛ ደረጃ ላይ አድርግ ራስክን መቆጣት ባለብክ ቦታ ምከራት ትዳርን ለመሰረታችሁ አላህ እሰከጀነት ያዝልቃችሁ ለምትናፍቁ አላህ በእዝነቱ ይረዝቃችሁ! አሚን።🤲🤲             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 3 июн.3 1662619

    ትዳር በአንድ ጊዜ የሚገነባ ሸቀጥ ሳይሆን፣ ቀስ በቀስ የሚገነባ የሂደት ጥበብ ነው። ስኬታማ ትዳር ለመገንባት እርግጠኛ እና ይቅርታ  ማለት እጅግ አስፈላጊ ነው። ☞ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ √√አንዲት ሴት ከባሏ ጋር መኗኗርን ካሳመረች ይሄ ☞አላህ እንዲወዳትና እንዲያከብራት ያደርጋታል።"√√ አልፈታዋ: 32/275             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 3 июн.2 75011

    አሰላሙዓለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ አንዴት ናችሁ ስለጠፋዉኝ ይቅርታ እጠይቃለሁ። አፉ በሉኝ በቻልኩት ሀቅም የምችለዉን ሁሉ ሼር አደርግላችኃለሁ  እናም ቻናለችንን ሼር በማድረግ ተባበሩን። አብረን ወደ እዉቀት።✍✍             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 28 мая3 577102

    *هكذا الفرق بين المرأة المحتشمة والمرأة المتبرجة... لا يستطيع الذباب الدخول إلا إذا تبرجت...!*             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 22 мая3 15521из tdarna_islam

    ☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️ የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣  🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

  • 17 мая4 428208

    ◾️የዙልሂጃ ቀናቶች መፃም 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ኢማሙ ነወውይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።» «ዘጠኙ የዙል ሂጃ ቀናቶች መፃም በጣም የተወደደ ተግባር ነው። በተለይ ከነዚህ ቀናቶች ውስጥ የዘጠነኛውን የአረፋ ቀን መፃም ከሌሎቹ ቀናት በላጭ ነው።» 📚  (شرح مسلم 71/8) ↪️ ማሳሰቢያ‼️ ➖➖➖➖➖ ♦️👉መፃም የፈለገ ከነገ ሰኞ ጀምሮ መፃም ይችላል። ♦️👉አስረኛው የዙልሂጃ ቀን የኢድ ቀን ስለሆነ መፃም ስለማይቻል የሚፃመው ዘጠኙ ቀናቶች ብቻ ነው። ♦️👉እነዚህን ዘጠኝ ቀናቶች መፃም የተወደደ ተግባር እንጂ ግዴታ አይደለምና የፈለገ መፃም ያልፈለገ ማፍጠር ይችላል። ♦️👉እነዚህን ዘጠኝ ቀናቶች በተከታታይ መፃም መስፈርት አይደለም። አንድ ቀን እያፈጠረ ሌላውን ቀን መፃም ይችላል። ♦️👉በበሽታ፣ ሀይድም ሆነ በሌላ ምክንያት የተወሰኑ ቀናቶች ቢያመልጠው ከገራለት ጊዜ ጀምሮ የቀሩትን ቀናቶች መፃም ይችላል። ♦️👉መፃም የፈለገ ሰው ነገ እንደሚፃም በቀልቡ ማሰብ ብቻ በቂ ነው። ሌላ የሚባል የንያ ዚክር የለም።             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 17 мая3 023124

    🔖 የአላህ መልእክተኛ ﷺ በነዚህ በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ ዱአ ያበዙ ነበር። በተጨማሪም ተክቢር (الله أكبر) ተህሊል (لا إله إلا الله) እና ተህሚድ (الحمد لله) ማለትን በማብዛት ላይ ሰዎችን ያዙ ነበር። 📚[ #زاد_المعاد ٣٦٠/٢ ]             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 8 мая3 9443419

    መልካም ሚስት ልክ እንደጥቁር አዝሙድ ለእያዳዱ በሽታ መድሐኒት ነች ከሞት በስተቀር !! ወንድሞቼ አላህ ሷሊህ ሚስት ይወፋቃችሁ       ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

  • 8 мая3 211711

    🔖ባል ሚስቱን ኒቃብ ልበሺ ብሎ ማስገደድ ይችላል? ❗️የሚያሳዝነው ግን ብዙ ባሎች ኒቃብ ካላወለቅሽ ብለው ማስገደዳቸው ነው።             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam