ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
Статистикаይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 12
- Всего постов
- 34
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 10 750
- 1/48двое суток
- 12 319
- 1/72трое суток
- 13 287
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አፋልጉን‼ ካሚላ ራሕመቶ ስርጨዋ የምትባል እህታችን፤ ትናንት ማታ ሶስት ሰአት አካባቢ እቃ ላምጣ ብላ ከምትኖርበት አስኮ ሸክላ ዑመር መስጂድ አካባቢ እንደወጣች አልተመለሰችም። ፎቶዋ የለንም፤ ኒቃቢስት እና የሶስት ልጅ እናት ናት። ለአላህ ብላችሁ አፈላልጉን፤ ማንኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች ደውሉልን። 0935910291 መስዑድ 0911632166 ዐብዱ ፈላጊ ቤተሰቦቿ
የሚዲያ እና የዲጂታል ይዘት ባለሙያ እንፈልጋለን! አል-ሚስክ ኦንላይን መድረሳ ባለሙያ ይፈልጋል! የስራ መደብ፦ የሚዲያ እና የዲጂታል ይዘት ባለሙያ፦ (Video Editing, Graphic Design, Camera, Social Media Management)በአንድ ላይ አካቶ መስራት የሚችል። የሚፈለገው ባለሙያ፦ ※ ቢያንስ 1 ዓመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ በቪዲዮ ኢዲቲንግ፣ ግራፊክስ፣ ካሜራ እና ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት ያለው ሊሆን ይገባል። ※ ታማኝና በስራው ኃላፊነት የሚሰማው፣ በተቋሙ የስራ ስኬጁል መሰረት ለመስራት ፈቃደኛ የሚሆን ሊሆን ይገባል። ※ በተጨማሪ የቀድሞ ስራዎችን Portfolio ማቅረብ የሚችል ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ደመወዝ፦ በስምምነት አድራሻ፦ አዲስ አበባ ቤተል ለማመልከት፦ በተቋሙ የቴሌግራም ዩዘርኔም t.me/Al_Misk_OnlineMedresa ወይም በስልክ ቁጥር 0945631808 ላይ ማመልከት ይቻላል።
አባታችንን አፋልጉን ስም ጀማል ንዳ ከጠፋ ስድስት ወር አስቆጥሯል ትንሽ አይምሮ ታማሚ ናቸው ።መኖርያው አዲስ አበባ መካኒሳ 0920578627 0945199519 እባካችሁ ያያችሁ ካላችሁ በነዚ ቁጥሮች አሳውቁን
አፋልጉን‼ ካሚላ ራሕመቶ ስርጨዋ የምትባል እህታችን፤ ትናንት ማታ ሶስት ሰአት አካባቢ እቃ ላምጣ ብላ ከምትኖርበት አስኮ ሸክላ ዑመር መስጂድ አካባቢ እንደወጣች አልተመለሰችም። ፎቶዋ የለንም፤ ኒቃቢስት እና የሶስት ልጅ እናት ናት። ለአላህ ብላችሁ አፈላልጉን፤ ማንኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች ደውሉልን። 0935910291 መስዑድ 0911632166 ዐብዱ ፈላጊ ቤተሰቦቿ
ይህን መስፈርት የሚያሟላ የሚከራይ መኖሪያ ቤት ፈልጉልና በዚህ ስልክ ደውሉልን። -- ሰፈር - አለም ባንክ ፤ ሮም ፤ ጥቁር አባይ ፤ ፉሪ አካባቢ። -- ካሬ ከ120 - 130 -- የቤቱ ሁኔታ ባለ 2ትም ይሁን ባለ1መኝታ ቪላ ኪችኑ ግን ግዴታ ውስጡ ላይ የሆነና ከኋላው ሰርቪስ ያለው መሆን አለበት ። -- ወይም አፓርተመንት ከሆነ ደግሞ ባለ 2 ሆኖ ግን 2 መፀዳጃ ቤት ያለውና ግዴታ ግራውንድ ላይ የሆነ። 0985428267 0559566256
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አፋልጉን‼ እነዚህ ሁለት ህፃናት ትናንት ከዒሻእ በኋላ ከኮዬ ፈቼ አካባቢ እንደጠፉ እስካሁን አልተገኙም። ስማቸው፦ ሱመያ ፈትሒ ዐብዱረሒም ሱደይስ ፈትሒ ዐብዱረሒም ፈላጊ ቤተሰብ፦ Fetia Muzemil 0912151950
ይሄ ታዳጊ ልጅ የጠፋችሁ ወላጆች፤ አንፎ ደንበል አካባቢ ይገኛል። በዚህ ስልክ ደውሉ። 0911948644 ሼር በማድረግ ከወላጆቹ ጋር እናገናኘው። https://t.me/HalalDigitalNetwork
ይሄ ታዳጊ ልጅ የጠፋችሁ ወላጆች፤ አንፎ ደንበል አካባቢ ይገኛል። በዚህ ስልክ ደውሉ። 0911948644 ሼር በማድረግ ከወላጆቹ ጋር እናገናኘው። https://t.me/HalalDigitalNetwork
ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን ስሙ የኑስ ዳውድ ይባላል በቀን 14.10.18 ማክሰኞ እለት "ከቡራዩ ማርያም" አካባቢ ከቤት እንደወጣ አልተመለስም። ያለበትን የሚያውቅ በዚህ ስልክ እንዲደውሉልን በታላቅ ትህትና አደራ እንላለን። 09 11-409743 09 13-903243 09 38-024657
በማኔጅመንት የተመረቀ፤ ቤተል ላይ ህንፃ አስተዳደር ላይ መስራት የሚችል ታማኝ ኃላፊ ሙስሊም manager ወጣት እንፈልጋለን። @Zad06 ላይ ሲቪያችሁን በመላክ አፕላይ አድርጉ።
Fakut yan taama Taama migaq: Junior Software developer abag rak: 0-2 sanat Baritto caddo: Degree Taama arac: Remote Faxximah yan ixxiga: • Python • Django • Vue.js • PostgreSQL • Git CV kee github link telegramal yoh ruba @Zxair3
📢 VACANCY: Junior Check Writer & Cashier 🏢 Company: EMAROSH ENGINEERING 📍 Location: Addis Abeba 🕒 Type: Full-Time We are looking for a detail-oriented and reliable Check Writer and Cashier to join our finance team. You'll handle daily cash transactions, prepare and issue checks, and keep accurate financial records. Key Responsibilities: ✅ Prepare, verify, and issue checks for approved payments ✅ Receive, count, and record cash transactions accurately ✅ Maintain daily cash and check registers ✅ Reconcile cash/check balances at end of shift ✅ Ensure payments are properly authorized ✅ File supporting documents (invoices, receipts, vouchers) ✅ Assist with petty cash management ✅ Report discrepancies immediately to supervisor Requirements: 🎓 Degree in Accounting, Finance 📅 1 year experience 📊 Basic bookkeeping knowledge 💻 Proficiency in MS Office (especially Excel) 🔒 High integrity, attention to detail, trustworthy 🗣 Good communication skills How to Apply: 📩 Send your CV to: Telegram @motivated77
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ‼ በሚዲያው ዘርፍ የላቀ ችሎታ እና የፈጠራ አቅም ካሎት፣ አብረውን እንዲሠሩ እንጋብዛለን! በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን፦ 🎙 1. ፕሮግራም አቅራቢ (Host) 📱 2. የዲጂታል ይዘት አዘጋጅ (Digital Content Producer) 🎬 3. የይዘት አዘጋጅ (Content Producer) ፍላጎቱ እና ልምዱ ካሎት አሁኑኑ ለማመልከት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፦ 📌 ለፕሮግራም አቅራቢ፡- https://docs.google.com/forms/d/11tw9GUeiibzFZi_UtgyAzX3UTuHiP2ZP3IezM4GQBvs/edit 📌 ለዲጂታል ይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1nXvARerViy_wbH7RJKRLCtS9PjQwyvGs9c7uYzUFY04/edit 📌 ለይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1RuGGykR_oifb-udFZ5CPpeFzPtRkEWlg84tjg-e7FrY/edit የፈጠራ ባለሙያዎች የተሰባሰቡበትን የሚዲያ ቡድናችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! አፍሪካ ቲቪ
видео или голосовое, без подписи