tgindex
Ethio-Universities Salafi Community(EUSaCo)

Ethio-Universities Salafi Community(EUSaCo)

Статистика

የዚህ Community ዓላማ በመላው ሀገሪቱ የሚገኝ ሰለፊይ የዩንቨርስቲ፣ኮሌጅ እና ሌሎች የትምህርት ተቋማት ኮሚኒቲን በአንድ አስተሳስሮ ትክክለኛውን እስላማዊ አስተምህሮ ለዑማው ማድረስ ነው። ኑ ሀቅን ከባለቤቶቹ እንማር! ገንቢ አስተያየትና ጥቆማዎትን @EUSaCofeedbackBot ያድርሱን። #ኢዩሰኮ #EUSaCo

Последний пост
8 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 490
+5 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
766
18 постов
Вовлечённость
21,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
564
1/48двое суток
646
1/72трое суток
697

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 8 авг.33463из Abuimran_MA

    🎉 ታላቅ የዋጋ ቅናሽ እና ልዩ የሞባይል ስልኮች ሽያጭ! 🎉 ​በጣም ተፈላጊ የሆኑ የሳምሰንግ (Samsung) ሞዴሎችን በተጣጣመና በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል! ጥራት ያለው ስልክ በታላቅ ቅናሽ ለመግዛት አሁኑኑ ይዘዙ። ​📱 የኦሪጂናል ሳምሰንግ ስልኮች የዋጋ ዝርዝር፡ ​Samsung Galaxy A23 (128GB / 4GB RAM) — 22,500 ብር ​Samsung Galaxy M33 (128GB / 4GB RAM) — 22,600 ብር ​Samsung Galaxy A33 (128GB / 4GB RAM) — 27,700 ብር ​Samsung Galaxy A34 (128GB / 6GB RAM) — 28,300 ብር ​Samsung Galaxy A54 (128GB / 8GB RAM) — 35,500 ብር ​🔥 የከፍተኛ ደረጃ (High-End) ፍላጎት ላላቸው፡ ​Samsung Galaxy S23 FE (256GB / 8GB RAM) — 55,000 ብር ​Samsung Galaxy S24 (256GB / 8GB RAM) — 72,000 ብር ​💡 ለ ምን ይመርጡናል? ​%100 ታማኝ እና ጥራት ያላቸው ስልኮች ​ፈጣን አገልግሎት ​📍 አድራሻችን፡ [አዲስ አበባ] 📞 ለበለጠ መረጃ ወይም ለማዘዝ  ➴➴➴➴ t.me/AbuImranMobileA ወይም 📲 +251910752774        👇 የቴሌግራም አድራሻ 👇 https://t.me/Abuimran_MTA ​✨ ፈጥነው ይዘዙ፤ አቅርቦታችን የተወሰነ ነው! ✨

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 22 июл.6255из AbuImranAselefy

    በቅርቡ በገበያ ላይ ጠብቁን ↩️ آداب النساء ↪️ የሴት ልጅ- ስርዓቶች 📝 بقلم الشيخ محمد حياة الولوي الأجباري ثم الهروي 📝 ዝግጅት ፦ 👇👇👇👇 ሸይኻችን አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይ ይች ወሳኝ ኪታብ ታትማ ለህዝቡ ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነን!!! https://t.me/AbuImranAselefy/12224

  • 16 июл.968414из abuabdurahmen

    ከሀገር ወደ ሀገር እየተሳደደ የሞተው የእውቀት ብርሃን! ~ የኢማም አል-ቡኻሪ የመጨረሻ ቀናት ይህ ታላቅ ሰው በሕይወታቸው ማገባደጃ ላይ በወቅቱ የነበሩ የነይሳብር የቡኻራና የሰማርቀንድ ገዢዎች ያደረሱባቸው እንግልትና ስደት እጅግ ልብ ይሰብራል። 🚫​ለምን ተሰደዱ? ​የስደትና የመከራቸው መነሻ ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ነበሩ፦ ¹ኛ ​ለዕውቀት ያላቸው ክብር፦ ገዢዎች ልጆቻቸውን በቤተ-መንግሥት እንዲያስተምሩ ሲጠይቋቸው ኢማሙ እንዲህ በማለት ፈቃደኛ አልሆኑም ነበር፦ العلم يؤتى ولا يذهب به للأبواب "ዕውቀት (አል-ኢልም) ወደሱ ይመጣል እንጂ ወደበሮች አይመጣም" ይህ መልስ ለእነርሱ አንገት መድፋት አለመፈለጋቸው በገዢዎች ዘንድ ጥላቻን ፈጠረ። ²ኛ ​የሕዝብ ፍቅር ፦ የኢማሙ ስም ሲገንና ሕዝቡ ሲወድዳቸው በሥልጣን ላይ የነበሩት ሰዎች በስልጣናቸው ላይ የሥነ-ልቦና ስጋት ስለተሰማቸው ቅናት ተጫናቸው። 🛤​የመጨረሻው ጉዞ ​ኢማም አል-ቡኻሪ በ62 ዓመታቸው ከነይሳቡር እንዲወጡ ታዘዙ ወደ ትውልድ ከተማቸው ቡኻራ ሲመለሱ ሕዝቡ በታላቅ ደስታና አክብሮት ተቀበላቸው ነገር ግን የነይሳቡር ገዢ በቡኻራ ገዢ ላይ ተጽዕኖ በመፍጠር ኢማሙን ከከተማዋ እንዲያስወጡ አደረጉ። ​ወታደሮች ኢማሙ በእንግዳነት ወዳረፉበት ቤት በድንገት በመምጣት "አሁን ያለ ምንም ማመንታት ከተማዋን ለቀህ ውጣ!" አሏቸው ኢማሙ ኪታቦቻቸውን እንኳ በሥርዓት ለመሰብሰብ ጊዜ አላገኙም ከከተማዋ ወጥተው በዳርቻዋ ድንኳን ተክለው ለሦስት ቀናት ኪታቦቻቸውን ሲያስተካከሉ ቆዩ ። 🛣​የሰማርቀንድ መድረሻና የመጨረሻ እስትንፋስ ​ከዚያም ወደ ሰማርቀንድ አቅጣጫ ተጓዙ ነገር ግን የሰማርቀንድ ገዢም በሰላም አላሳለፋቸውም በዚያ አቅራቢያ በምትገኝ "ኸርተንክ" በምትባል መንደር ዘመዶቻቸው ዘንድ ተጠልለው ሳለ የሰማርቀንድ ገዢዎች "ከዚህም ክልል ለቀህ ውጣ" የሚል ትእዛዝ ላኩባቸው ። ​ወቅቱ የኢድ አል-ፊጥር በዓል ዋዜማ ነበር ኢማሙ የዘመዶቻቸውን ደኅንነት በመስጋት ምንም እንኳ ሕመምና ድካም ቢሰማቸውም ወዲያውኑ ለመውጣት ወሰኑ ረዳታቸው ኢብራሂም ቢን መዐቀል ኪታቦቻቸውን በግመል ላይ ጫነላቸው ​ኢማሙ ከአልጋቸው ተነስተው በረዳታቸው ተደግፈው ወደ ግመሉ ለመራመድ ጥረት አደረጉ ሃያ እርምጃ ያህል እንደተራመዱ እጅግ አድክሟቸው ስለነበር "ትንሽ ልረፍ" ብለው በመንገድ ዳር ተቀመጡ ዓይናቸውን ዘጉ አረፉ ​ረዳታቸው ኢብራሒም ኢማሙን ለመቀስቀስ ሲሞክር ነፍሳቸው ወደ አሏህ ሄዳ ነበር ! 📌​ከታሪኩ ..... ​የኢማም አል-ቡኻሪ ሕይወት በሻዋል ወር በቀን 01 በ256 ሂጅራ ነው የሞቱት እንደ ንጉሥ በቤተ-መንግሥት ሳይሆን በአገራቸው መብት ተነፍገውና ተሰደው በመንገድ ዳር ነበር ​ዛሬ ግን ያኔ ቡኻሪን ያስወጡት የነይሳብር የቡኻራና የሰማርቀንድ ገዢዎች ስማቸው ከታሪክ መዝገብ ተሰርዟል የኢማም አል-ቡኻሪ ስም ግን በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ሙስሊሞች አንደበት በየቀኑ ይነሳል። ​አላህ የኢማም አል-ቡኻሪን ሥራ ይቀበላቸው በጀነትም ከነቢዩ (ﷺ) ጎን ያኑራቸው። ​ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

  • Live stream finished (59 minutes)

  • Live stream started

  • 16 июл.7851из AbraribnAwal

    አስደሳች ዜና ለመላው አዲስ አበባ ስልጤ ሰፈር ሙስሊም ነዋሪዎች! 🎁 በመድረሳችን «አል’ወሰጢያ» እጅግ አጓጊ እና ደማቅ ፕሮግራም ከክቡር እንግዳ ጋር ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ↪️ ተጋባዥ እንግዳችን፦ 💺 ከሸይኽ ዐ/ሀሚድ አንጋፋ ተማሪዎች መካከል የሆነው ኡስታዝ ሰይፈዲን ቢን ሳኒ ከወላይታ «ሀፊዘሁላሁ ተዓላ» ⌚️ ፕሮግሯሙ ለዛሬ ሐሙስ ማታ ሐምሌ 9/ 2018 አ እ ማታ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ድረስ ነው።  «ስለዚህ ለራሳችን ዝግጁ ሆነን ለሌላውም ይህንን ሰበር ዜና በፍጥነት እንድታደርሱ አደራ እንላለን።» 🕌 አድራሻችን አዲስ አበባ በተለምዶ ስልጤ ሰፈር ከሸምሱ ሬስቶራንት በኩል ባለው ቂያስ 25 ሜትር ገባ ብለን እንገኛለን። «ክብሯን እና ክቡራት የሰለፍያ አስተምሮ ቻናል እና ግሩፕ ባልተቤቶች በሙሉ ይህንን መልእክት እንድታሰራጩ ለሌ እንወዳለን!» https://t.me/AbraribnAwal https://t.me/AbraribnAwal

  • 👉  ከጭንቅህ መውጣት ካልቻልክ አላህን መፍራትህን ፈትሽ ! ‏قال شيخ الاسلام ابن تيمية – رحمه الله –: " إن اللَّه ضمن للمتقين أن يجعل لهم مخرجاً ممّا يضيق على الناس ، وأن يرزقهم من حيث لايحتسبون ، فإذا لم يحصل ذلك دل على أن في التّقوى خَلَلاً ، فليستغفر اللَّه وليتب إليه ".               الفتاوى ٨/ ٥٢٦     ➡️   ከሸይኹል ኢስላም አስገራሚ ንግግሮች ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል : – " አላህ እሱን ለሚፈሩ ሰዎች በሶዎች ላይ ከሚጠብ ነገር መውጫ ሊያደርግላቸው ካላሰቡትም ቦታ ሊረዝቃቸው ዋስትና ሰጥቷል ።    ይህ ነገር ካልተገኘ አላህን በመፍራት ላይ ክፍተት መኖሩን ያመለክታል ። አላህን ምህረት ጠይቆ ወደርሱ ይመለስ "። http://t.me/bahruteka

  • 13 июл.663из aaussj

    በዲን ያልታነጸ ሺህ ግዜ ቢማር ያው ጃሂል ነው‼️ 🎙አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ) @aaussj

  • 12 июл.89133из Multeqa_Ahlissuneh

    ♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.023 ● ርእስ፦ ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ በሚያውቋቸውና በማያውቋቸው ሰዎች መሃከል⁉️ 🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ ሙሓደራ! 🗓 ሐምሌ 3 - 2018 || የመገናኛው ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh

  • 🔷ሰው የሚወደሰው ሐቅ ስለያዘ ብቻና ብቻ ነው ሐፊዝ ብን አብዱል በር - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አለ :- "የአሏህ መልእክተኛ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - ባልደረቦች በእውነት ካልሆነ በቀር ማንንም አያወድሱም ፤ በሀቅ ካልሆነ በቀር ማንንም አያሞግሱም ፤ ለዚህ ዓለም ጊዜያዊ ጥቅም ፍላጎት፣ በወገንተኝነት (አድሎአዊነት) ወይም በፍርሃት (ተቀያ) ምክንያት አይደለም (ሰውን የሚያወድሱት)።" الإستذكار (١٢٤/٢٦) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

  • 10 июл.8101из Multeqa_Ahlissuneh

    🔖 ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም! — እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ሐምሌ 3 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ እንደ ወትሮው የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!። 💺ተጋባዥ እንግዶቻችን፦ 🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ በሚያውቋቸውና በማያውቋቸው ሰዎች መሃከል⁉️ ● ርእስ፦ የሐዲሥ አልቀበል ባዮች አደጋ! 🎙ኡስታዝ አብራር አወል ከአዲስአበባ -ሐፊዞሁ'ሏህ- || ግጥም ይኖረናል -ኢንሻአ'ሏህ- ⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 በሱዑዲያ 9:00 በኢማራት 10:00 አይለፋችሁ!። #የመገናኛውን_ግሩፕ_ተቀላቀሉ👇 https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh

  • 9 июл.6332из abuabdurahmen

    ለአሏህ እጅ ማጽደቅና አህባሽ ~ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

  • 6 июл.1 03623из sakinah_app

    እስካሁን በሰለፊይ መሻይኽ እና አስታዞች ተቀርተው በ"Sakinah App" የተዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን እናጋራችሁ!!  እናንተም መቅራት የምትፈልጉትን ኪታብ ስም በመጫን አፕሊኬሽኑን ማግኘት ትችላላችሁ!! ↪️  የኪታቡ ስም፦  ሸርሁ ኡሱሊ አሲታህ       🎙በኡስታዝ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ                  አላህ ይጠብቀዉ ↪️ የኪታቡ ስም፦ ኪታቡ ተውሂድ ሊል ኢማም መሀመድ ኢብን ዐብዲልወሃብ       🎙በኡስታዝ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ                  አላህ ይጠብቀዉ ↪️ የኪታቡ ስም፦ ኹላሶቱ ኑሪል የቂን      🎙 ኡስታዝ አቡ አነስ ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀው ↪️የኪታቡ ስም፦ ሚንሓጅ አል ፊርቀቱ ናጂያህ      🎙ኡስታዝ ኪርማኒ አቡ ሀሰን አላህ ይጠብቀው ↪️ የኪታቡ ስም፦ አስባቡ ሰባት ዓላ መንሀጅ ሰለፊ ሷሊህ      🎙ኡስታዝ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ                  አላህ ይጠብቀዉ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ! 📢 መሰል  ቂርአቶችን በአፕ ለማሰራት የሚከተለውን አድራሻ ይጠቀሙ👇👇👇 @aaussjfeedback_bot @sakinah_app

  • 29 июн.99431из abuabdurahmen

    قيـل لابـن الـمـبارك : ما خير مـا أعطـي الـرجـل ؟ قـال : غريزة عقــل قيـل : فإن لم يكـن .. قـال : أدب حــــــــــــــسـن . قيـل : فإن لم يكـن .. قال : أخ صالح يسـتشيــره . قيـل : فإن لم يكـن .. قال : صمـت طـويـــــــــــل قيـل : فإن لم يكـن .. قـال: مـوت عـاجــــــــــل. (روضة العقلاء 34)

  • ♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.019 ● ርእስ፦ ግዜን በአግባቡ መጠቀም! 🎙ኡስታዝ ሰይፉዲን ሣኒ ከወላይታ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ አሳሳቢ ሙሓደራ! 🗓 ሰኔ 5 - 2018 || የመገናኛው ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh

  • 27 июн.1 011163из BDU_Selefiyah_Students

    🎉Congratulations🎉 ⚜️ ከብዙ እልህ አስጨራሽ ጊዜያቶች በኋላ ለዚህ ያበቃን አሏህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባዋል!! አልሃምዱሊላህ! ✨ በኢትዮጵያ የምትገኙ ተመራቂ ሰለፊዮች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ። 📖 የተማርነዉን እዉቀት አሏህ በሚወደዉ መልኩ ኡማዉን ለማገልገል ልናዉለዉ ይገባል!! 👉በት/ት ላይ ያላችሁ ደግሞ በዲን እና በዱንያ የተሻለ ነገር ይዞ ለማዉጣት ጥረት እንድታደርጉ እንዲሁም እኛ ያጣናቸዉን ነገሮች አሳክታችሁ እንድትወጡ አደራ ለማለት እወዳለሁ። 🎉ألف مبروك التخرج🎉 🎓Congratulations🎓 🎆እንኳን ደስ አላችሁ🎆 ✍️አቡ አብዱረህማን (አብዱሰላም) ከባ/ዳር https://t.me/BDU_Selefiyah_Students https://t.me/BDU_Selefiyah_Students

Ethio-Universities Salafi Community(EUSaCo) — tgindex