Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
Статистикаهدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ https://t.me/abuabdurahmen
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 45
- Всего постов
- 88
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 093
- 1/48двое суток
- 1 252
- 1/72трое суток
- 1 350
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
Live stream finished (10 minutes)
Live stream started
Live stream finished (59 minutes)
Emailing منهاج السالكين السعدي.pdf
Live stream started
❞ ሰለፊይ አስተማሪ እና ደረሳ ~ ስለመንሐጅ ለማስተማር የመንሀጅ ኪተብ መያዝ ግድ አይደለም ሰለፊይ አሊም እና ሰለፊይ ጧሊብ አል-ኢልም ነህው፣ተጅዊድ፣ቋንቋ ሷርፍ ምንም አይነት ትምህርት ቢያስተምር ምላሱ ስለመንሀጅ ይሰብካል ትምህርቱ ሰለፊያ ሰለፊያ የሸታል ስለዚህ እንወቅበት السيف بضاربه ነው እሺ ውዶቼ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
Live stream finished (32 minutes)
Live stream started
📌 የተፍሲር ደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚሰጠው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله- 🎙በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ) 🗂[ክፍል ~00/141] (ሱረቱ አል-ሷፍ ❴ክፍል03❵ pdf ኮፒ ሊንክ ለመግኘት ጠቅ ያድርጉ السعدي الجزء 030 pdf https://t.me/abuabdurahmen/10557 السعدي الجزء 029 pdf https://t.me/abuabdurahmen/12242 السعدي الجزء 28 pdf https://t.me/abuabdurahmen/14014 🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- አዳማ 01 ከጀማል መጋዘን ትንሽ ከፍ ብሎ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ 🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ዘውትር እሮብ ሐሙስ እና አርብ ከመግሪብ በኃላ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
Live stream finished (41 minutes)
Live stream started
አዲስ ሙሓደራ በየሳምንቱ እየተሰጠ ያለው የሴቶች ሙሓደራ ዛሬ ጁሙዓ ከአስር በኃላ በአሏህ ፍቃድ ይቀጥላል (لَا تَرْكَنُوا إِلَى الَّذِينَ ظَلَمُوا) ➔ የሙሓደራው ርዕስ ፦ ወደበደሉት ሰዎች አታዘነብሉ 🎙አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ 👉ማሳሰቢያ ሙሓደራው አስር እንደተሰገደ ስለሚጀመር በግዜ ተገኙ join⬇️⬇️teegram ቻናል htt…
አዲስ ሙሓደራ በየሳምንቱ እየተሰጠ ያለው የሴቶች ሙሓደራ ዛሬ ጁሙዓ ከአስር በኃላ በአሏህ ፍቃድ ይቀጥላል (لَا تَرْكَنُوا إِلَى الَّذِينَ ظَلَمُوا) ➔ የሙሓደራው ርዕስ ፦ ወደበደሉት ሰዎች አታዘነብሉ 🎙አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ 👉ማሳሰቢያ ሙሓደራው አስር እንደተሰገደ ስለሚጀመር በግዜ ተገኙ join⬇️⬇️teegram ቻናል https://t.me/ibnuu_teymiyah https://t.me/ibnuu_teymiyah
📌የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ ፦ نشأة بدعة الإحتفال بالمولد النبوي ! 🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ) 📆 ረቢዑ አልወል 1 /1448 join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи