tgindex
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

Статистика

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
17
Всего постов
39
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
10 187
+45 за 3 дн.
Сутки
+6
+0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 008
39 постов
Вовлечённость
9,9%
к подписчикам
Постов в день
2,4
всего 39
Упоминаний
8
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
758
1/48двое суток
868
1/72трое суток
936

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1571удалён 15 авг.

    ምርጫው የእናንተ ነው የተመቻቹን ንኩት👇👇👇

  • 14 авг.240удалён 15 авг.

    🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ኑር -ሐፊዞሁ'ሏህ- — ርእስ፦ .. ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

  • 14 авг.247из زين الدين القلبيудалён 15 авг.

    https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=00a56e5192e4efdf90

  • @ኢስቲግፋር ______ " ኢስቲግፋራችን እራሱ ሌላ ኢስቲግፋር ይፈልጋል ! " ሀሰን አል በስሪይ ረሂመሁሏህ እርሳቸው ኢስቲግፋር እያደረጉ ነው ይህንን ያሉት ታድያ ጭራሽ ልክ እራሳችንን እንደ ፍፁም እንደማይሳሰት ፍጡር ቆጥረን ጭራሽ ኢስቲግፋር የማናደርገው እኛስ??? @Abumuseab

  • 14 авг.60345из hussenhas

    ↪️የጁሙዓ  ኽጥባ ወሳኝ ምክር               ↩️خطبة الجمعة ርዕስ"✅ የቢዳዓ" ባልተቤቶችን ማስጠንቀቅ!! 🟢አላህን ከፈራን ነገ ነጃ እንወጣለን በዲን ስም ዲን ያልሆነውን ነገር ፈጠራ መጤ አድስ ነገርን በማንጣታችን ምክኒያት ቅጣትን ውርደትን ክብረቢስነትን እንጅ ሌላ አናተርፍም 🎙በሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ {ሀፊዘሁሏህ} 🕌 መስጅደ አቡበክረ ሀራ ውላጋ 🗓ነሓሴ ቀን /08/12/2018/የጁሙዓ ኹጥባ ወሳኝ ምክር ⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas https://t.me/hussenhas

  • 🔷የሴቶች ሚና ሸይኽ አህመድ ብን የህያ አንነጅሚ - ረሂመሁሏሁ - እንዲህ አሉ :- "ሴት የፈለገው (የዶክትሬት ፣ የማስተርስ ...) የብቃት ሰርተፊኬት  ቢኖራት ፤ ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ከሌላት  ሂዎት ለእርሷ በፍጹም ጣፋጭ አይሆንም። አንዲት ሴት ትምህርቷን ጨርሳ ከፍተኛ የብቃት ሰርተፊኬት  ካገኘች በኋላ 'የብቃት ሰርተፊኬቶቸን በሙሉ ውሰዱና  የማጫውተው ህጻን ስጡኝ' ብላ እንደተናገረች ሰምቻለሁ :- ሴቶችን አሏህ ብቃት ያላቸው አሳዳጊ እናቶች አድርጎ ነው የፈጠራቸው። አንዲት ሴት ከዚህ ሚና ብትለይና ብትተወው ጊዜ ካለፈና ወጣትነት ከጠፋ በኋላ ጸጸት ውስጥ ትገባለች ፤ ወደዚያም ትጓጓለች።" فالله المستعان تأسيس الأحكام (ج ٢ ص ٣١٢) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

  • 13 авг.768из ابو سيلمة

    https://t.me/giranamesjidselam?videochat ሸይኽ አብ ዘር ጀመረ ጀመረ ጀመረ ገባ ገባ በሉ አያመልጣችሁ በዲን ቀጥ ማለት በሚል እርእስ

  • 13 авг.1 9558

    ዱኒያ ዱኒያ ርካሽ ናት ተባለ እንጂ አትጠቅምም አልተባለም ሌላው ቢቀር አኼራን ትገዛባታለህ !! መስጂድ የምታሰራው ፣ ሰደቃ የምትሰጠው ፣ ሰው የምታስፈጥረው ፣ ሚስኪንን የምታበላው ፣ ለተቸገረ የምትረዳ... ዱኒያ ስትኖርህ ነው !! @Abumuseab

  • ሀቢቢ ጠንካራ ለስኬትህ የምትተጋ ምርጥ ፅድት ያልክ ሁን ልፍስፍስና ደካማ አትሁን ይህቺ አለም ለልፍስፍሶች ቦታ ዬላትም።

  • 🔴ቀጥታ ስርጭት      ተጀምሯል     ╰┈➢ ገ          ╰┈➢ ባ                  ╰┈➢ገ                      ╰┈➢ ባ                               ╰┈➢ በሉ 🎙በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን {ሀፊዘሁላህ} ርዕስ"✅ እወነተኝነተ በኢስላም ምን ማለት ነው ╰┈➢ ገባ ገባ  ገባ በሉ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/hussenhas

  • 📢ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ‼️ 🔰በአይነቱ ለየት ያለ ሳምንታውይ የዳዕዋ ፕሮግራም ዝግጅታችን ቀጥሏል እነሆ በድጋሜ ዛሬ ሀሙስ ኸሚስ ቢኢዝኒላህ  ደማቅ ምሽት ስለሚኖራን የሀራና አካባቢዋ ወጣቶች በሙሉ ተጋብዛችኋል በተባለው ምሽትና ሰአት 🕐 በመገኛት የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ይሁኑ 💺የእለቱ ተጋባዥ የክብር እንግዳችን 🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን {ሀፊዘሁሏህ} ➛ቦታው ሀራ ውላጋ 🕌መስጀደ አቡበክር ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ስለሚጀመር እዳያለፋችሁ በአካል ኑ 📡 ቀጥታ በonline ለመከታተል ያስችላችሁ ዘንዳ በዚህ ቻናል ጆይን በማለት ይቀላቀሉ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas 🗓ነሐሴ ቀን/07/12/2018/ሀሙስ ኸሚስ ኢንሻ አላህ ደማቅ ምሽት ይኖረናል ➷➷➷ ሸር ሸር ሸር https://t.me/hussenhas

  • 12 авг.удалён 13 авг.

    ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦             O P E N                 🇸🇦                                   🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • 11 авг.836810из hussenhas

    አድስና ትኩስ ሙሐደራ ወሳኝ ምክር ርዕስ"✅ የጀነት መግቢያ ሰበቦች !! ከጀነት መግቢያ ስበብ የሆነው ዋናው ተወሂድ ነው ➢ተውሂድን የያዘ ሰው የጀነትን ቁልፍ ይዟል ➢ተውሂድ ያለው ሰው የነብዩን ምልጃ ያገኛል ➢ተውሂድ የነበያቶች ጥሪ ወስያ ነው ➢ተውሂድ የሌለው ማንኛውም መልካም ስራ ተቀባይነት የለውም 🔎ሸሪዓውይ እወቀቶችን መማር ያለው ደረጃና ቱርፋት ሴቶች አላህን ፍሩ ባላችሁን ማክበርና መታዘዝ በፍቃዱ መውጣት በመተሳሰብ መሆን አለበት 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን {ሀፊዘሁሏህ} 👉ተከታታይ ሳምታውይ  ማክሰኞ የሴቶች የዳዕዋ ፕሮግራም ወሳኝ ምክር አለ 🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ 🗓ነሐሴ ቀን/5/12/2018/እለተ ማክሰኞ ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

  • 11 авг.78953из hussenhas

    አድስና ትኩስ ሙሐደራ ወሳኝ ምክር ርዕስ"✅ የተውሂድ አንገብጋቢነት !! አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ስራ 1.በአላህ ትክለኛውን እምነት ማመን 2.ኢኽላስ ስራን ለአላህ ብሎ መስራት 3.ነብያችን {ﷺ} መታዘዝና  መከተል ➮የተውሂድ ሰዎች በሁለቱም አገር ደስታና ፈንጠዝያ የተረጋጉ ሂወት እድለኞች እደሆኑ ተወስቶበታል 🎙በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ፉአድ {ሀፊዘሁሏህ} 👉ተከታታይ ሳምታውይ  ማክሰኞ የሴቶች የዳዕዋ ፕሮግራም ወሳኝ ምክር አለ 🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ 🗓ነሐሴ ቀን/5/12/2018/እለተ ማክሰኞ ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

  • 🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

  • 10 авг.1 17552

    🔴 | ፕሮግራሙ ተጀምሯል! 🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን -ሐፊዞሁ'ሏህ- ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/+OeGJDGkF--FhOGRk https://t.me/+OeGJDGkF--FhOGRk

  • 10 авг.1 0752

    https://t.me/+OeGJDGkF--FhOGRk

  • 10 авг.1 488663

    የአላህ ሰላቴን ሱስ አድርግብኝ !! ምንኛ ያማረች ኮመንት ናት

  • 9 авг.1 527

    ➢አድስ እና ተከታታይ ሳምታዊ ደርስ ጁሙዓ ደማቅ ምሽት... 💺በሸክ ሰኢድ መሀመድ {ሀፊዘሁሏህ} 👉የሰፊነቱናጃ ደረስ ክፍል( 1) 👈سفينة النجة   📚 ደርሱን ለመከታተል ኢፋዊ ሊንክ  👇👇👇👇👇 https://t.me/hussenhas

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን — tgindex