- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 18
- Всего постов
- 39
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 379
- 1/48двое суток
- 434
- 1/72трое суток
- 468
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 O P E N 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን – በእድር ያለውን ሸር፣ብልሽትና ቢድዐህ ከ30
🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን – በእድር ያለውን ሸር፣ብልሽትና ቢድዐህ ከ30
🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን – በእድር ያለውን ሸር፣ብልሽትና ቢድዐህ ከ30
አዲስ ሙሐደራ ቁ. 330 🔈#በእድር ያለውን ሸር፣ብልሽትና ቢድዐህ ከ30 በላይ በሆነ አቅጣጫ ግልፅ ማድረግና "ባህል ነው እንጂ ቢድዐህ አይደለም" ብሎ በሞገተ ሰው ላይም ምላሽ ተሰጥቷል 🔈 بيان مفاسد وشرور وبدع ما يسمى (إدر) من أكثر من ثلاثين وجها والرد على القائلين أنه من العادات 28 صفر 1448هـ الموافق ، 11 أغسطس ,2026 م 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://shorturl.at/r6VwJ 🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ። 🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
🔶#በእድር ያለውን ሸር፣ብልሽትና ቢድዐህ ከ30 በላይ በሆነ አቅጣጫ ግልፅ ማድረግና "ባህል ነው እንጂ ቢድዐህ አይደለም" ብሎ በሞገተ ሰው ላይም ምላሽ ተሰጥቷል 🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
የዘመናችን የሐዲሱ ስፔሻሊስት ሸይኽ ሙሐመድ ናሲሩዲን አል-አልባኒይ (ረሂመሁላሁ ተዓላ) #በዩሱፍ_አል_ቀረዳዊ እና #በገዛሊ_አል_ሚስሪይ ላይ ያላቸው ምልከታ: ⏲ [Clip: 3:23 Minutes] https://t.me/semirEnglish
видео или голосовое, без подписи
ታላቅ የሙሃዶራ ዝግጅት በ online በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ በእንቡሻር መንደር መስጂድ የገቢ ማሰባሰቢያ ጉሩፕ ↘️↘️ https://t.me/+OeGJDGkF--FhOGRk 🗓 ቀን:- የፊታችን ሰኞ 04/12/2018 ከምሽቱ 3:00 ሰኣት ጀምሮ 🪑በአሏህ ፈቃድ የእለቱ ተጋባዠ እንግዶቻችን፦ 🎙1️⃣ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ታጁዲን (ሀፊዘሁሏህ) 🎙2️⃣ ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን (ሀፊዘሁሏህ) በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ በእንቡሻር መንደር መስጂድ የገቢ ማሰባበሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት ጎራ በማለት ይሳተፉ ሌሎችንም ያሳትፉ በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ እንቡሻር መንደር መስጂድ የሂሳብ አካውንት CBE 1000774749962 BOA 261020238 ኡመር አሊ&ሣሊህ ኩመል&አብድል ጀሊል አብድልሽኩር 🌐 👉ሼር 👉 ሼር 👍አድ👍 አድ በማድረግ ሀላፊነታችን እንወጣ ለአኼራችን አሻራ እናሳርፍ !! 👇👇↘️↘️ https://t.me/+OeGJDGkF--FhOGRk
📌 من سلك طريقا يلتمس فيه علما سهل الله له طريقا إلى الجنة. 🎙🎙 ألقاها فضيلة الشيخ الدكتور: خالد بن ضحوي الظفيري. للأخوة في أمريكا. 🗓 وكانت في 24 صفر 1448 هــ. نسأل الله أن ينفع بها الجميع. 🗓 በሶፈር 24/1448 ሒጅራ፣ #በአሜሪካ ሀገር ለሚኖሩ ወንድሞች የተደረገ ሙሃዶራ። ⏱ [Clip: 18:00 Minutes] 🔗 YouTube link ⬇️ https://youtu.be/7NIhx3ujAI
ሰለፊዮችን በመከፋፈል (በመበታተን/በመፈረካካስ) የምታተርፈው ውግዘት ወይም ወቀሳ ነው እንጂ እውቅና አይደለም... ስምህ ሁሌ በጥሩ እንዲወሳ ከፈለክ ኒያህን አስተካክል፣ሰለፊዮችን አትከፋፍል፣ሴራን ውስጥ ለውስጥ አቴሲር፤የኔ ውሳኔ ብቻ ተፈፃሚ ይሁን አትበል። ሰለፊዮችን በመከፋፈል (በመበታተን/በመፈረካካስ) የምታተርፈው ውግዘት ወይም ወቀሳ ነው እንጂ እውቅና (ዝና) አይደለም...ከዚህ አስናዋሪና ቀፋፊ…
ሰለፊዮችን በመከፋፈል (በመበታተን/በመፈረካካስ) የምታተርፈው ውግዘት ወይም ወቀሳ ነው እንጂ እውቅና አይደለም... ስምህ ሁሌ በጥሩ እንዲወሳ ከፈለክ ኒያህን አስተካክል፣ሰለፊዮችን አትከፋፍል፣ሴራን ውስጥ ለውስጥ አቴሲር፤የኔ ውሳኔ ብቻ ተፈፃሚ ይሁን አትበል። ሰለፊዮችን በመከፋፈል (በመበታተን/በመፈረካካስ) የምታተርፈው ውግዘት ወይም ወቀሳ ነው እንጂ እውቅና (ዝና) አይደለም...ከዚህ አስናዋሪና ቀፋፊ ድርጊትህ አስካልተመለስክ ደረስ፣ስምህ ሁሌ በመጥፎ ይዘከራል። ስለዚህ ወንድሜ ሰለፊዮችን አንድ ለማድረግ እንዲሁም ንግግራቸው አንድ እንዲሆን የራስህን ጥረት አድርግ። በአንተ ምክንያት ሰለፊዮች ሲከፋፈሉ አይደብርህም በአላህ?! ኧረ ወደ ራስህ ተመለስ። ኢማም ኢብኑ ረጀብ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አለ፡- "ኢማም አሕመድ እንዳይዘከሩ (እንዳይታወሱ) ምን ያህል እንደጣሩ ተመልከት። ነገር ግን አላህ እምቢ አለ። ይልቁንም አላህ ታዋቂ አደረጋቸው። ኢማም መሆናቸው በሰዎች አንደበት ተያይዞ ቀረ። እነርሱም ቢፈልጉም ባይፈልጉም። በእርሳቸው ዘመን፣ አንድን ሰው ታዋቂና እውቅ እንዲሆን ስሙን በገበያ ላይ እንዲጠሩለት ገንዘብ የሚከፈላቸው ሰዎች ነበሩ። ነገር ግን እነዚያ ሰዎች አይታወሱም (አይዘከሩም) አልያም አይጠቀሱም ነበር።" አምላካችን አላህ እንዲህ ይላል፦ "...ክፉ ተንኮልም በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይሰፍርም፡፡" (ፋጢር:43) 📚[መጅሙዕ አር-ረሳይል፣ (4/433)] https://t.me/semirEnglish
قال ابن القيم رحمه الله:((الْعِلْمُ، فَإِنَّهُ يَشْرَحُ الصَّدْرَ، وَيُوَسِّعُهُ حَتَّى يَكُونَ أَوْسَعَ مِنَ الدُّنْيَا، وَالْجَهْلُ يُورِثُهُ الضِّيقَ وَالْحَصْرَ وَالْحَبْسَ، فَكُلَّمَا اتَّسَعَ عِلْمُ الْعَبْدِ انْشَرَحَ صَدْرُهُ وَاتَّسَعَ، وَلَيْسَ هَذَا…