tgindex
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa

ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa

Статистика

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
20
Всего постов
36
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
19 551
−12 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 886
29 постов
Вовлечённость
9,6%
к подписчикам
Постов в день
2,9
всего 36
Упоминаний
21
каналов
Охват размещения
по 4 постам
1/24сутки в ленте
1 122
1/48двое суток
1 466
1/72трое суток
1 581

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1172из ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!удалён 15 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1543удалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 1183

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.2 51147

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • Live stream finished (32 minutes)

  • 🛑የደርስ ማስታወቂያ ➤በወራቤ ከተማ ሐጢባ መድረሳ ለወንዶችም ለሴቶችም የተዘጋጁ 15ታዊ እና ዘውትር ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጡ ደርሶች እንደሚከተለው ይሆናል ። ➀ 15ታዊ ጁመዐህ ቀን ፈዋኢድ 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው ➁ በየ 15ቱ ጁመዐህ፣ ቅዳሜና እሁድ ከመጝሪብ _ ዒሻእ ድረስ 📚 ሸርሁ ሰላሰተል ኡሱል ሸይኽ ዱክቱር ሁሰይን አላህ ይጠብቃቸው 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው ⓷በየ 15ቱ ቅዳሜና እሁድ ከዐሱር ሶላት በኋላ እስከ 12:00 ድረስ ሪሳለቱል ሂጃብ 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው ◉ዘወትር ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ➊ መትን ሰላሰተል ኡሱል ከዓርብ _እሁድ 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው ❷ኹዝ ዐቂደተከ ከሰኞ _ሐሙስ 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው ❸ ጂናየቱ አት'ተመዩዕ  ቅዳሜና እሁድ ከዐሱር በኋላ 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው ➽ሁሉንም የሚሰጡ ደርሶችን በቅርብ በመከታተል ተጠቃሚ እንሁን። ለተጨማሪ መረጃ 👉+251911627259 ለወንዶች 👉+251947276008 ለሴቶች https://t.me/ibnbaz1212

  • 13 авг.1 6193

    ተጀምሯል አዲስ ተከታታይ ኮርስ ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6377 የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ 🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) ቀን:- በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ 👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:- 🕰ከምሽቱ  4:00 ጀምሮ ነው ገባ ገባ በሉ 👇👇 https://t.me/IbnShifa?livestream

  • Live stream started

  • 13 авг.2 20416

    📖 በአዲስ መልክ ተዘጋጅቶ የተለቀቀ መፅሐፍ 📖 🟪 በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ 33 ብዥታዎች እና መልሶቻቸው 🖋በአቡ ዐብዲልዐዚዝ/ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ሐፊዞሁሏህ የተዘጋጀ፤ 🔻መውሊድን ሐይማኖታዊ በዓል አድርገው ለማክበር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች፤ 🔻ከቁርኣን፣ ከሀዲስ፣ ከሶሓቦች እና ከዑለሞች ንግግር የተውጣጡ መልሶች፤ 🔻ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ ብዥታዎች እና መልሶቻቸውን ያካተተ፤ ❗️ስንት ሐቁን ያላገኘ መልካም አሳቢ አለ!!❗️ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq

  • 13 авг.1 2195

    አዲስ                 👉 ይደመጥ!! 🔷 ልዩ ተከታታይ ኮርስ ርእስ:- ሺዐቱ ሸይጧን!! በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ Pdf↘️↘️ https://t.me/IbnShifa/6377 ⏯ ክፍል 24 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) ኮርሱ የሚሰጠው በ t.me/ibnshifa ቴሌግራም ቻናል ዘውትር እሮብና ሀሙስ ከምሽቱ:- 4:00 ጀምሮ ነው፣ በሰኣቱ ቀጥታ ተከታተሉ #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

  • Live stream finished (55 minutes)

  • 12 авг.2 1804

    ተጀምሯል አዲስ ተከታታይ ኮርስ ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6377 የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ 🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) ቀን:- በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ 👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:- 🕰ከምሽቱ  4:00 ጀምሮ ነው ገባ ገባ በሉ 👇👇 https://t.me/IbnShifa?livestream

  • Live stream started

  • 12 авг.2 14226

    ዘመንን (ጊዜን) አትስደብ!! ——— ችግሩ የዘመኑ ሳይሆን፣ ችግሩ በዘመኑ ውስጥ ያለው ትውልድ ነው። ብዙ ሰዎች ጊዜን ሲሰድቡ ይስተዋላል፣ ዘመንን (ጊዜን) መሳደብ ሀራም ነው!!። የአላህ መልእክተኛ ﷺ አላህ እንዲህ ብሏል አሉ:- عن أبي هريرة - رضي الله عنه - أن رسول الله - صلى الله عليه وسلم - قال: (قال الله - تعالى -: يُؤذيني ابن آدم؛ يسب الدهر، وأنا الدهر؛ بيدي الأمر، أقلب الليل والنهار) متفق عليه «የአደም ልጅ አዛ ያደርገኛል፣ እኔው ዘመኑ ሆኜ ሳለሁ ዘመንን (ጊዜን) ይሰድባል። ነገሩ ሁሉ በእጄ ነው፣ እኔ ሌሊትና ቀኑን እንደፈለኩ አገለባብጣዋለሁ።» ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። "እኔው ዘመኑ ሆኜ ሳለሁ" የሚለውን ቃሉን፣ ነገሩ ሁሉ በእጄ ነው፣ ሌሊቱና ቀኑንን እንደፈለኩ አገለባብጠዋለሁኝ በማለቱ ተርጉሞታል። እርሱ ነው ዘመኑን እና በዘመኑ ውስጥ ያለውን የፈጠረው። ሌሊቱንና ቀኑን እንደሚያገላብጠው ግልፅ አድርጓል፣ ዘመኑ ደግሞ ሌሊቱና ቀኑ ናቸው። ጊዜን መስደብ አላህን መስደብ ነው። የሀዲሱ ማብራሪያ ምንጭ:- [ከ ኢብኑ ዑሰይሚኑ አል-ቀዋዒዱ'ል ሙስላ የተወሰደ ነው] ✍🏻ኢብን ሽፋ #join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

  • 12 авг.1 4221

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.90614из shakirsultan

    🔶#በእድር ያለውን ሸር፣ብልሽትና ቢድዐህ ከ30 በላይ በሆነ አቅጣጫ ግልፅ ማድረግና "ባህል ነው እንጂ ቢድዐህ አይደለም" ብሎ በሞገተ ሰው ላይም ምላሽ ተሰጥቷል 🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan