tgindex
የሀላባ ዞንና አከባቢው ሰለፊዮች ቻነል

የሀላባ ዞንና አከባቢው ሰለፊዮች ቻነል

Статистика

قال بعض السلف "عليك بطريق الحق ، ولا تستوحش لقلة السالكين ، وإياك وطريق الباطل ، ولا تغتر بكثرة الهالكين " እዚህ ቻናል ላይ የሚተላለፉ ማንኛውም ት/ቶች ምንጫቸው አስተማማኝ እንዲሆን እንጥራለን። ↪ቁርኣን↪ሀዲስ↪የሰለፎቻችንና↪የተከታዮቻቸው ንግግሮች ይተላለፋሉ፥ 👇የቻናሉ አባል ለመሆን|| ↪ @Halaba_Ahles_suna

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
8
Всего постов
40
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 282
+1 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
270
36 постов
Вовлечённость
11,8%
к подписчикам
Постов в день
1,1
всего 40
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
111
1/48двое суток
127
1/72трое суток
137

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.69из abumuazhusenedris

    🔑 ወቅታዊ የሆነ ምርጥ የጁምዓ ኹጥባ 🚫ርዕስ :- መውሊድ ቢድዓ ስለመሆኑ ና ለሚያነሷቸው ሹብኃወች መልሶች 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀራ ሀፊዘሁሏህ ቦታ : ሀራ - መስጂድ አልፉርቃን 🗓 ቀን : 8/12/18 ወይም ረቢዓል አወል 1 ✅✅✅ በጣም የሚገርሙ ና ወገብ ሰባሪ የሆኑ ጥያቄወች ለመውሊድ አክባሪወች ተዳሰውበታል ። ለሁሉም በማድረስ ያለብንን የማድረስ ሀላፍትና በቻልነው እንወጣ ። የሸይኻችን ቻናልን ለማገኘት 👇 https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

  • https://t.me/Halaba_Ahles_suna/3650

  • #نواقض_الإسلام https://t.me/Halaba_Ahles_suna/3649

  • 13 авг.11524из Abdurhman_oumer

    🔈#ዶሪህ (ቀብር) በሸይኽ ዐብዱል ሓሚድ አል-ለተሚይ መስጅድ አጠገብ መኖሩና ሸይኽ ዐብዱልሓሚድ ጀባታ በሚባለው ነገር ስለ መውደቃቸው እና በእድር ስበብ የሌለ የማይገናኘውን አገናኝቶ ለመዘርጠጥ በሚሴረው ሴራ 🔶በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የሸይጧን መግቢያዎች በሚል ርዕስ ከተሰጠው ኮርስ የተወሰደ።     🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) በድጋሜ የተለጠፈ የቆየ ድምፅ ነው። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ t.me/Abdurhman_oumer/5650    👆👆 ስለ እድር በሸይኽ አብዱል ሀሚድ -ሐፊዘሁላህ-

  • ‏صورة من حسين عبد الله

  • 13 авг.89из HussinAssilty

    ‏صورة من حسين عبد الله

  • የሀላባ ዞንና አከባቢው ሰለፊዮች ቻነል pinned «🌙 بسم الله الرحمن الرحيم 🕌 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌹 🔴🔥 የኸይር ዘመቻው ቀጥሏል! 🔥🔴 📢 ለኸይር ፈላጊዎች በሙሉ! ዛሬ — ማክሰኞ፣ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ል. 🕰️ የዘመቻው መጀመሪያ ሰዓት፦ 🇪🇹 2:30 ሰዓት — ኢትዮጵያ 🇸🇦 8:30 — ሳዑዲ ዓረቢያ 🇦🇪 9:30 — ዱባይ ━━━━━━━━━━━━━━━ ለሀላባ ሰለፊያ መስጂድ ቦታ ግዥ የተጀመረው ታላቅ…»

  • 🌙 بسم الله الرحمن الرحيم 🕌 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌹 🔴🔥 የኸይር ዘመቻው ቀጥሏል! 🔥🔴 📢 ለኸይር ፈላጊዎች በሙሉ! ዛሬ — ማክሰኞ፣ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ል. 🕰️ የዘመቻው መጀመሪያ ሰዓት፦ 🇪🇹 2:30 ሰዓት — ኢትዮጵያ 🇸🇦 8:30 — ሳዑዲ ዓረቢያ 🇦🇪 9:30 — ዱባይ ━━━━━━━━━━━━━━━ ለሀላባ ሰለፊያ መስጂድ ቦታ ግዥ የተጀመረው ታላቅ የኒያና የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በኢሞ ግሩፓችን ላይ አሁንም በቀጥታ ቀጥሏል! 🔥 ⏳ ዘመቻው እየተካሄደ ነው! 🤲 የእርስዎም ተሳትፎ ይጠበቃል! ━━━━━━━━━━━━━━━ 🤲 ቀድሞ ኒያ ያደረጋችሁ! 💚 ኒያችሁን ወደ ገቢ በመቀየር በዚህ ታላቅ ኸይር ይሳተፉ። 🌱 እስካሁን ኒያ ያላደረጋችሁ! 🤲 ዛሬ ኒያ ያድርጉ! በአቅማችሁ የምትችሉትን በማበርከት፣ የአላህን ቤት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት የራሳችሁን አሻራ ያስቀምጡ። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📲 የኸይር መልዕክቱን ያስፋፉ! እርስዎ ብቻ ሳይሆኑ፣ ቤተሰቦቻችሁን፣ ወዳጆቻችሁንና ሌሎች ኸይር ፈላጊዎችን ወደዚህ ዘመቻ ይጋብዙ። 📤 ይህንን መልዕክት ለሌሎች ያጋሩ! ምናልባት እርስዎ ያጋሩት አንድ መልዕክት… ➡️ አንድ ሰው ኒያ እንዲያደርግ፣ ➡️ አንድ ሰው ገቢ እንዲያደርግ፣ ➡️ እና እርስዎም በዚያ ኸይር ምንዳ እንዲካፈሉ ምክንያት ሊሆን ይችላል። 📖 قال الله تعالى: «﴿وَمَا تُقَدِّمُوا لِأَنْفُسِكُمْ مِنْ خَيْرٍ تَجِدُوهُ عِنْدَ اللَّهِ﴾» “ለራሳችሁ ከኸይር የምታስቀድሙትን ሁሉ በአላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ።” ━━━━━━━━━━━━━━━ 🕌 የአላህ ቤት — የሁላችንም አማና! የአላህን ቤት ለማቋቋም የሚደረገው ጥረት ታላቅ የኸይር ዕድል ነው። 💚 አንድ ኒያ 💚 አንድ መዋጮ 💚 አንድ ማጋራት 💚 አንድ የኸይር ጥሪ ➡️ ሁሉም የአኺራ ኢንቨስትመንት ነው! 🌱 ━━━━━━━━━━━━━━━ 🔗 የዘመቻው ኢሞ ግሩፕ 👉 https://s.imoim.net/U8Km9R?from=copy_link 📢 አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🤲 ኒያ ያድርጉ! 💰 ገቢ ያድርጉ! 📲 መልዕክቱን ያጋሩ! 🕌 በዚህ ታላቅ ኸይር ውስጥ የራስዎን አሻራ ያስቀምጡ! ━━━━━━━━━━━━━━━ 🤲 اللهم تقبل من المحسنين، وبارك لهم في أموالهم وأعمالهم، واجعل ما قدموه في ميزان حسناتهم، ووفقنا جميعًا لما تحب وترضى. አላህ ከለጋሾች ሁሉ ይቀበል፣ በሀብታቸውና በሥራቸው ላይ በረከትን ያድርግ፣ ያበረከቱትንም በመልካም ሥራቸው ሚዛን ውስጥ ያድርግ። አላህ ለሚወደውና ለሚደሰትበት ሁሉ ያግዘን። አሚን! 🤲 ━━━━━━━━━━━━━━━ 🕌 #ሀላባ_ሰለፊያ_መስጂድ 💚 #የኸይር_ዘመቻ 🤲 #የመስጂድ_ቦታ_ግዥ 📢 #ኒያ_እና_ገቢ 🔥 #ዘመቻው_ቀጥሏል

  • 10 авг.1211из bahruteka

    ✅ የሰው ልጅ ጠላቶች ሶስት ናቸው ! قال يحى بن معاذ – رحمه الله تعالى – " أعداء الإنسان ثلاثة. دنياه، وشيطانه، ونفسه. فاحترس من الدنيا بالزهد فيها ومن الشيطان بمخالفته ومن النفس بترك الشهوات ". البصائر والزخائر (8/75) የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : – " የሰው ልጅ ጠላቶች ሶስት ናቸው ። ዱንያ, ሸይጧንና ነፍሱ, ከዱንያ ችላ በማለት, ከሸይጧን እሱን በመኻለፍ (ባለመታዘዝ) ከነፍስህ ደግሞ ስሜትህ የፈለገውን ነገር በመተው ተጠበቅ "። http://t.me/bahruteka

  • 9 авг.2392из Abdul_Hadi_Al_henefi

    📖 ሙስሊም ሆይ! ይህን እወቅ! ሰለፊያ (السلفية) ማለት የኢስላማዊ ዲንን ለመረዳት የሚያገለግል የዕውቀት መንገድና የትምህርት አቅጣጫ ነው። በዚህ መንገድ ውስጥ ዐሊሞች፣ አሳቢዎች፣ ጥበበኞችና ብልሆች አሉ። 🤝 እስልምና መንሐጁን የሚቃወምን ሰው እንዴት ይመለከታል? የዲን ጽሑፎችን በመረዳት ላይ የአስተሳሰብ ልዩነት ብዙ ጊዜ ሊኖር ይችላል፤ ይህም ተፈጥሯዊ ነገር ነው። እንኳን በሰሐቦች رضي الله عنهم መካከል ራሳቸው የመረዳት ልዩነት ተከስቷል። ስለዚህ ልዩነት ያለንን ሰው ማክበርና በፍትሕ መመልከት ይገባል። አንድ ሰው የተወሰነ የአስተሳሰብ ትምህርት ቤትን ወይም የመንሐጅ አቅጣጫን ስላልተከተለ ብቻ፣ ከእስልምና ወይም ከምክንያታዊነት ወሰን ውጭ እንደሆነ ሊወሰንበት አይገባም። ⚖️ ሰዎችን ስንገመግም ፍትሕን መጠበቅ ስለዚህ ሰዎችን በምንገመግምበት ጊዜ ፍትሕና ኢንሳፍ መጠበቅ ይገባል። ሰውን የምንገመግመው በ፦ 🔹 በተግባሩ፣ 🔹 በአማናነቱና በሐቀኝነቱ፣ 🔹 በእውቀታዊ ታማኝነቱ፣ 🔹 በንግግሩና በአቋሙ፣ እንጂ በአንድ ስም፣ በአንድ መለያ ወይም በአንድ የአስተሳሰብ ትምህርት ቤት አባልነቱ ብቻ መሆን የለበትም። ~~ 🎯አንድ ሰው ከእኛ በአንድ ጉዳይ ስለተለየ ብቻ ሙሉ በሙሉ ስህተተኛ አይሆንም፤ እንዲሁም ከእኛ ጋር ስለተስማማ ብቻ ሁሌም ትክክለኛ አይሆንም። የሚመዘነው ሰውየው ሳይሆን እውነትና ማስረጃ ነው። 🌿 ስለዚህ እውነትን እንከተል፤ ልዩነትንም በፍትሕና በኢንሳፍ እንመልከት። #ተቀላቀሉ !👇 https://t.me/Abdul_Hadi_Al_henefi/211

  • የሀላባ ዞንና አከባቢው ሰለፊዮች ቻነል pinned «🎯🔥 ልዩ ማስታወሻ — ለፕሮግራሙ ተዘጋጅተዋል? 🔥🎯 📢 ውድ የኸይር ፈላጊዎች! የዛሬው የኸይር ዘመቻ የኒያና የገቢ ማሰባሰቢያ ብቻ አይደለም! 🔥 በፕሮግራሙ ውስጥ ልዩ የጨረታ ፕሮግራምም ይኖራል! 🔥 🎁 ለኸይር የተዘጋጁ ነገሮችን በመጫረት፣ 💚 ለመስጂድ ቦታ ግዥ የሚደረገውን ጥረት በመደገፍ፣ 🤲 በዚህ ታላቅ የኸይር ሥራ ውስጥ የራሳችሁን ድርሻ ማበርከት ትችላላችሁ። ⏳ ስለዚህ የጨረታውን ጊዜ እንዳያመልጥዎ!…»

  • 🌙 بسم الله الرحمن الرحيم 🕌 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌹 🔴🔥 የኸይር ዘመቻው ቀጥሏል! 🔥🔴 📢 ለኸይር ፈላጊዎች በሙሉ! ዛሬ — እሁድ፣ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ል. 🕰️ የዘመቻው መጀመሪያ ሰዓት፦ 🇪🇹 2:30 ሰዓት — ኢትዮጵያ 🇸🇦 8:30 — ሳዑዲ ዓረቢያ 🇦🇪 9:30 — ዱባይ ━━━━━━━━━━━━━━━ ለሀላባ ሰለፊያ መስጂድ ቦታ ግዥ የተጀመረው ታላቅ…

  • የሀላባ ዞንና አከባቢው ሰለፊዮች ቻነል pinned «🌙 بسم الله الرحمن الرحيم 🕌 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌹 🔴🔥 የኸይር ዘመቻው ቀጥሏል! 🔥🔴 📢 ለኸይር ፈላጊዎች በሙሉ! ዛሬ — እሁድ፣ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ል. 🕰️ የዘመቻው መጀመሪያ ሰዓት፦ 🇪🇹 2:30 ሰዓት — ኢትዮጵያ 🇸🇦 8:30 — ሳዑዲ ዓረቢያ 🇦🇪 9:30 — ዱባይ ━━━━━━━━━━━━━━━ ለሀላባ ሰለፊያ መስጂድ ቦታ ግዥ የተጀመረው ታላቅ…»

  • 🌙 بسم الله الرحمن الرحيم 🕌 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌹 🔴🔥 የኸይር ዘመቻው ቀጥሏል! 🔥🔴 📢 ለኸይር ፈላጊዎች በሙሉ! ዛሬ — እሁድ፣ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ል. 🕰️ የዘመቻው መጀመሪያ ሰዓት፦ 🇪🇹 2:30 ሰዓት — ኢትዮጵያ 🇸🇦 8:30 — ሳዑዲ ዓረቢያ 🇦🇪 9:30 — ዱባይ ━━━━━━━━━━━━━━━ ለሀላባ ሰለፊያ መስጂድ ቦታ ግዥ የተጀመረው ታላቅ የኒያና የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በኢሞ ግሩፓችን ላይ አሁንም በቀጥታ ቀጥሏል! 🔥 ⏳ ዘመቻው እየተካሄደ ነው! 🤲 የእርስዎም ተሳትፎ ይጠበቃል! ━━━━━━━━━━━━━━━ 🤲 ቀድሞ ኒያ ያደረጋችሁ! 💚 ኒያችሁን ወደ ገቢ በመቀየር በዚህ ታላቅ ኸይር ይሳተፉ። 🌱 እስካሁን ኒያ ያላደረጋችሁ! 🤲 ዛሬ ኒያ ያድርጉ! በአቅማችሁ የምትችሉትን በማበርከት፣ የአላህን ቤት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት የራሳችሁን አሻራ ያስቀምጡ። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📲 የኸይር መልዕክቱን ያስፋፉ! እርስዎ ብቻ ሳይሆኑ፣ ቤተሰቦቻችሁን፣ ወዳጆቻችሁንና ሌሎች ኸይር ፈላጊዎችን ወደዚህ ዘመቻ ይጋብዙ። 📤 ይህንን መልዕክት ለሌሎች ያጋሩ! ምናልባት እርስዎ ያጋሩት አንድ መልዕክት… ➡️ አንድ ሰው ኒያ እንዲያደርግ፣ ➡️ አንድ ሰው ገቢ እንዲያደርግ፣ ➡️ እና እርስዎም በዚያ ኸይር ምንዳ እንዲካፈሉ ምክንያት ሊሆን ይችላል። 📖 قال الله تعالى: «﴿وَمَا تُقَدِّمُوا لِأَنْفُسِكُمْ مِنْ خَيْرٍ تَجِدُوهُ عِنْدَ اللَّهِ﴾» “ለራሳችሁ ከኸይር የምታስቀድሙትን ሁሉ በአላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ።” ━━━━━━━━━━━━━━━ 🕌 የአላህ ቤት — የሁላችንም አማና! የአላህን ቤት ለማቋቋም የሚደረገው ጥረት ታላቅ የኸይር ዕድል ነው። 💚 አንድ ኒያ 💚 አንድ መዋጮ 💚 አንድ ማጋራት 💚 አንድ የኸይር ጥሪ ➡️ ሁሉም የአኺራ ኢንቨስትመንት ነው! 🌱 ━━━━━━━━━━━━━━━ 🔗 የዘመቻው ኢሞ ግሩፕ 👉 https://s.imoim.net/U8Km9R?from=copy_link 📢 አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🤲 ኒያ ያድርጉ! 💰 ገቢ ያድርጉ! 📲 መልዕክቱን ያጋሩ! 🕌 በዚህ ታላቅ ኸይር ውስጥ የራስዎን አሻራ ያስቀምጡ! ━━━━━━━━━━━━━━━ 🤲 اللهم تقبل من المحسنين، وبارك لهم في أموالهم وأعمالهم، واجعل ما قدموه في ميزان حسناتهم، ووفقنا جميعًا لما تحب وترضى. አላህ ከለጋሾች ሁሉ ይቀበል፣ በሀብታቸውና በሥራቸው ላይ በረከትን ያድርግ፣ ያበረከቱትንም በመልካም ሥራቸው ሚዛን ውስጥ ያድርግ። አላህ ለሚወደውና ለሚደሰትበት ሁሉ ያግዘን። አሚን! 🤲 ━━━━━━━━━━━━━━━ 🕌 #ሀላባ_ሰለፊያ_መስጂድ 💚 #የኸይር_ዘመቻ 🤲 #የመስጂድ_ቦታ_ግዥ 📢 #ኒያ_እና_ገቢ 🔥 #ዘመቻው_ቀጥሏል

  • 9 авг.1442из abuabdurahmen

    " ልጇንም ታሳድጋልች እውቀቷንም ታደብራልች! ጥሩ ሴት ስትባል ልክ እንዚህ ሸንቃጣ ነች በአንድ እጇ ልጇን በአንድ እጇ ብዕሯን ትጨብጣልች ልብ ካለሽ መወሰንን ከታጠቅሽ ግብሽን ከመረጥሽ ቆራጥነትን ከታጠቅሽ በአሏህ ፍቃድ የማይቻል የለም ኡማ ትገነቢያልሽ ሴት ልጅ አትችልም የሚባለውን ትርክት 100 ሴት ከማስቀራት 1 ወንድ የሚበለውን ወሬ ፍቀሽ ትገኝያልሽ ስምሽ በታሪክ ይጻፋል የአለም(ህዝብ) ትሆኛልሽ ። ወንድሜ አለምህ ምረጥ ባይሆን ከቀለሟ በላይ ለማንነቷ ጣር የተኛዋም ሴት ቀጥ ስል በእውቀት ስትፈካ ቆንጆ ናት አንዳንድ ወንድ የምንባል ደሞ አለን ጥሩ የሚባሉ ሴቶችን አግብተው የሚያፈዙ አንተም ጎብዝ እሷም ትጣር ። join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

  • 9 авг.16911из abuabdurahmen

    إن ما نفتقده اليوم عند كثير من طلاب العلم الحريصين هو الصحبة المبنية على النصيحة، وحسن الظن، وسلامة الصدر، وعدم الانتقام لحظوظ النفس،والابتعاد عن -اللوبيات- انتصر لي انتصر لك، ولا تتركني لا أتركك!!. قال العلامة عبيد الجابري رحمه الله: [فحسن الصحبة واجبة بين أهل السنة؛ من سَعة الصدر، والصبر،والملاطفة، وقد أردُّ على سني، ويردُّ عليَّ ،وأشتدُّ عليه فيما بيني وبينه، ويشتدُّ علي، لكن لا على سبيل التشهير، لا أشهِّر به ،ولا أجعله عرضة لحديثي في المجالس الخاصة والعامة، فلو سئلتُ عن قول فلان في كذا، أقول: أخطأ؛ الصواب خلاف ذلك، وفلان أعرف عنه أنه صاحب سنة، لكنه ما وفّق في هذا.] [مجموعة الرسائل الجابرية ١٨٩/١٩٠] قال العلامة ربيع المدخلي رحمه الله: وأنبه إلى أن بعض الشباب المتحمس قد يدرس كتب السلف ولكن لا يحسن تطبيق ما يصله من الآثار فينزلها في غير منازلها، فلابد أن يُرجع إلى العلماء في كيفية تطبيقها، لأنه إذا ذهب يطبق بعض الأشياء بفهمه الخاطئ قد يضر نفسه ويضر الإسلام والمسلمين. [مرحبا يا طالب العلم/ص 459/ط:الميراث النبوي] فليعرف كلٌّ منّا قدره، وليلزم حدوده قبل أن يتكلم، وليلزم غرز العلماء، ولا ينساق خلف بهرج الفيسبوك فليس كل من نشر تزكيات العلماء له أنه يسير على طريقهم join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

  • 7 авг.169из IbnShifa

    በሠለፊዮች አንድነት ላይ የሸይኽ ረቢዕ ምክር!! ——— የዘመናችን የጀርህና ተዕዲል ባንዲራ ተሸካሚው ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ረቢዕ ቢን ሓዲ'ል መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ሠለፊዮች አንድነታቸውን አጥብቀው መጠበቅ እንደሚገባቸው ጠንከር አድርገው ሲናገሩ እንዲህ አሉ:- “…እኔ አንድን ያጠፋ (ስህተት የሰራን) ሰው እመክራለሁ!! ስህተት ላይ ለመሆኑ ጥርጥር የለውምኮ፣ ግን እያወቅኩ ተደጋጋሚ ጥረቶችን በማድረግ ህክምና እሰጠዋለሁ፣ የሚሳሳተው ያውቃል። የታመመ ሰው ዝም ካለ ሃኪም ቤት እናደርሰዋለን እንጂ በዚያው አባብሰን አንገድለውም! ባረከላሁ ፊኩም። ሀዳዲዮች ግን አንድ ሰው ላይ ትንሽ ቁስል ካገኙበት ያባብሱበታል… ማቆሚያም የለውም፣ ይልቁንም ሌላ ነገር ካሰቡበት አለያም ተሳስቷል ብለው ከቀጠፉበት ግዴታ መታመም አለበት። ይህ ኢስላማዊም ሆነ ሰለፊያዊ አለያም የሰው ልጆች መንገድ አይደለም!፣ ይልቁንም ይህ መንገድ የዱር እንስሳት አለያም የጫካ ህይወት አይነት መንገድ ነው። ይህን እጅግ በጣም በደለኛና ግፈኛ የሆነ ባህሪ ባለቤት ሰው እንጂ አይሰራውም!። ይህ ተቀባይነት የሌለው መንሀጅ (አካሄድ) ነው። ይህ ሠለፊዮችን በመቦጫጨቅና በመሰነጣጠቅ ላይ የሚጓዝ መንሀጅ ነው። ሠለፊዮችን በመሰነጣጠቅና በመበጣጠስ ላይ የሚጓዝ የሆነ መንሀጅ ሁሉ የቢድዐህ መንሀጅ ለመሆኑ ምልክት ከመሆኑም ጋር እንደ ፀሃይ ፍንትው ያለ ግልፅ ነው። ከሠለፎች መንሀጅ አጀንዳ አንዱ በሐቅ ላይ መሰብሰብ፣ ንግግርን አንድ ማድረግ ነው። ከቢድዐህ አጀንዳ ደግሞ አንዱ መበታተን ነው፣ በሐቅ ሳይሆን በባቢጢል ፀንቶና ገጥሞ የሚጓዝን መንሀጅ ካየህ ይህ የባጢል መንሀጅ ነው እንጂ የሐቅ መንሀጅ አይደለም!!።” ከድምፅ⤵️ የተተረጎመ https://t.me/IbnShifa/7121 = ከ10 አመታት በላይ የተማሩባቸውና በቅርበትም በተለየ መልኩ የተኗኗሯቸው ተማሪያቸው ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢይ (ሀፈዘሁላህ) በዚህ በሸይኽ ረቢዕ ምክር ላይ የሚከተለውን ማስታወሻ እንዲህ በማለት አንጠልጥለዋል:- “አላህ ሰፊ የሆነን እዝነት ይዘንላቸው!!። በቅርበት እንዳወቅናቸው በሁሉም ቦታ የሰለፊዮችን ስንጥቅ ለመዝጋትና ንግግራቸውን አንድ ለማድረግ ምንኛ የበረታ ጉጉት ነው የነበራቸው?!። => ሠለፊይ ወንድሜ ሆይ! በሠለፊይ ወንድምህ ላይ በሆነች በ1 ወይም በ2 ወደ ቢድዐህ በማትደርስና ከሱንና በማታስወጣ ስህተት ሰበብ አትሹምበት!። በወንድምህ ላይ ታገስ! ምከረው!  አዛኝም ሁንለት!። ሳታውቅ በሀዳዲያ ወጥመድ ላይ እንዳትወድቅ ተጠንቀቅ!!። ለዚያም ነው በርካታ ሰለፎች… "በአህሉሱናዎች ላይ በመልካም ነገር አደራ ተባባሉ!፣ እነሱኮ ከሰዎች ሁሉ አናሳዎች ናቸው።" ይሉ የነበረው። በሠለፊይ ወንድምህ ላይ ካልታገስክ በማን ላይ ነው ምትታገሰው?!፣ በነቢያት ፋና (ነቢያትን ተምሳሌት) አድርገህ ተመራ! ምን ያምር መመራትና መከተል ነው!!። ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

  • ​📌 ወሳኝ የሆነ ምክር ​🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ሐያት حفظه الله تعالى ​📖 ርዕስ፦ بتفسير سورة العصر (የሱረቱል ዓስር ማብራሪያ) ​🌍 ቦታ፦ "فهم الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة" በተሰኘው የሀላባ ሰለፍያ ጀመዓ የኢሞ ግሩፕ (ሩም) ​📅 ቀን፦ 30/11/2018 E.C. (23/2/1448 ዓ.ሂ.) የሸይኹን ቻናል ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ⤵️⤵️ https://t.me/SheikMohmmedHyatHara?livestream=24b2c38eebdf319a4a

  • የሀላባ ዞንና አከባቢው ሰለፊዮች ቻነል pinned «ቶሎ በሉ ሸይኽ ገብተዋል !!»

  • 🌙 «የልብ ዕረፍት፣ የኢማን እድሳት!» — ታላቅ የኦንላይን የዳዕዋ ግብዣ 🌙 ውድ እና የተከበራችሁ የሱና እህትና ወንድሞች! በዱንያ ውካባ ውስጥ ለደከመው መንፈሳችን የእውቀትና የሂዳያ ብርሃን የምንቀስምበት፣ ልባችንን በቁርኣንና በሱና የምናርስበት ልዩ የዳዕዋ ምሽት ተዘጋጅቶላችኋል። 📌 የምሽቱ የክብር እንግዶቻችን፦ 🎙️ ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት (ሐፊዘሁሏህ) 🎙️ ኡስታዝ ኸድር ሀሚድ (ሐፊዘሁሏህ) 📅…